TOP ZENA

TOP ZENA እውነት ያሸንፋል! ፈጣንና ታማኝ መረጃወች ለተሻለ ህይወት።

ዜናዎች!!!
22/02/2023

ዜናዎች!!!

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Geb...

ዜናዎች!!!!!!!https://youtu.be/_V0WyIeP4-Ehttps://youtu.be/_V0WyIeP4-E
21/02/2023

ዜናዎች!!!!!!!
https://youtu.be/_V0WyIeP4-E
https://youtu.be/_V0WyIeP4-E

ሰበር - ምሽቱን ለሃገራችን የምስራች ዜና ተሰምቷል /ከአድስ አበባ የተሰማው / ፑቲን አይቀሬውን መርዶ አረዱ ሌሎችም ዜናዎች።zena tube /minew shewa tube /naod tube /beteseb tube /mestyat betna /zena tub...

ሰበር ዘናዎች!!!!!!https://youtu.be/Xge54s5mHJkhttps://youtu.be/Xge54s5mHJk
21/02/2023

ሰበር ዘናዎች!!!!!!
https://youtu.be/Xge54s5mHJk
https://youtu.be/Xge54s5mHJk

ሰበር - ዶ/ር ይልቃል ከፋለንና ግርማ የሽጥላን ያፋጠጠው የባህር ዳሩ ስብሰባ ሚስጥራዊ መረጃ እጃችን ገባzena tube /minew shewa tube /naod tube /beteseb tube /mestyat betna /zena tube youtube /wo...

08/02/2023

ሰበር መረጃ!!!

06/02/2023

ሰበር መረጃ!!!!!

04/02/2023

ሰበር መረጃ!!!!

ሰበር ዜና‼️‼️‼️የፌዴራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ በሐላላ ኬላ ተገናኝተዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
03/02/2023

ሰበር ዜና‼️‼️‼️

የፌዴራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ በሐላላ ኬላ ተገናኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመያ ጊዜ ከሰላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ምክክር አድርገዋል።

በውይይታቸው እስካሁን በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ዙሪያ የተከናወኑ ተግባራት የተገመገሙ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ ተቀምጧል።

የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አስተባባሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ግንኙነት ያደረጉት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል በሆነው ሐላላ ኬላ ነው።

እስኪ ምን ተሰማችሁ.....

31/01/2023

ሰበር ቪዲዮ!!!

29/01/2023

ሰበር ዜናዎች!!

29/01/2023

ሰበር ቪዲዮ!!!

ሼር ሼር‼️‼️የእናቱ ስልክ ተገኝቷል።0934410860 የተማሪ ሚኪያስ የእናቱ ስልክ ነው ሙሉወርቅ ደርሶ ትባላለችሚክያስ አዳነ በ2014 ዓ.ም. የአስራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና...
29/01/2023

ሼር ሼር‼️‼️

የእናቱ ስልክ ተገኝቷል።0934410860 የተማሪ ሚኪያስ የእናቱ ስልክ ነው ሙሉወርቅ ደርሶ ትባላለች

ሚክያስ አዳነ በ2014 ዓ.ም. የአስራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በ666 ነጥብ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ወጣት ነው። ሚኪያስ ከሀገሪቱ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡ ብቻ ሳይሆን ከወሰዳቸው የትምህርት አይነቶች መሀከል የፊዚክስ ውጤቱ (100) በአሜሪካ የአንድ ኢትዮጵያዊ የናሳ ሳይንቲስትን ትኩረት ስቧል።

ተመራማሪው በቴክሳስ የናሳ ስፔስ ሳይንስ ባልደረባ የሆኑት ዶክተር ጥላዬ ታደሰ በለዛና ቁምነገር የራዲዩ ፕሮግራም በኩል ለተሻለ የትምህርት እድል "አፋልጉኝ" ብለዋል። የሚኪያስን አድራሻ የምታውቁ ለቅርብ ወዳጃቸው ዶክተር ሳምሶን ሚደቅሳ በስልክ ቁጥር 0948 110222 በመደወል ማሳወቅ ትችላላችሁ።

#ሼር

29/01/2023
27/01/2023

ሰበር መረጃ‼️‼️‼️

ጦርነት ችግር ጭቆና ያልበገረው ጀግንነት በጦርነት በከባድ ጭቆና ውስጥ ካለፈችው ከወሎዋ መድና ደሴ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል።የተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 ውጤት የ12ኛ ክ...
27/01/2023

ጦርነት ችግር ጭቆና ያልበገረው ጀግንነት በጦርነት በከባድ ጭቆና ውስጥ ካለፈችው ከወሎዋ መድና ደሴ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል።

የተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 ውጤት የ12ኛ ክፍል የሀገሪቱ ከፍተኛ ውጤት ኾኖ ተመዘገበ።

ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ከይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ666 ነጥብ ባለከፍተኛ ውጤት መኾኑን ትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል።

#ሼር

Address

Abu Dhabi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TOP ZENA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share