04/09/2026
"የዘር የሃይማኖትና የፖለቲካ አተያይና የግል ፍላጎታችንን አሸንፈን አዲስ ትውልዳዊ መፍትሄን ካላበጀን ያጋጠመንን የህልውና ፈተና ለማለፍ ብዙ ተግዳሮቶች ይጠብቁናል።ትውልድ አብሮ የተገመደና የተቋጠረ ብቻ ሳይሆን እንደ ወንዝ ሳያቋርጥ የሚፈስስ የዘመንና የክስተት ውጤት ነው። ሊሸከሙትና ሊያሻግሩት የማይችሉትን የምልከታ መነጽፈፅሮቹን አውልቆና የአተያይ አድማሱን አስፍቶ የራሱን ፈተና በማሽነፍ ለሚቀጥለው ትውልድ የተሻለ ሀገርን ማስረከብ የዚህ ትውልድ ጊዜ የማይሰጥ የቤት ስራ ነው።"
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ