ልጅ አሌክስ -ቤተ አማራ

ልጅ አሌክስ -ቤተ አማራ ቤተሠብ ሁኑ ቤተሠብ እንሆናለን

24/09/2025
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክነርስ ይመስገን ጌታ ይባላል ።በአሶሳ ዩኒቨርስቲ በ 2013ዓም 3.9 ይዞ የተመረቀ ነው በአሁኑ ሰዓት በሉማሜ የመ/ደ/ሆስፒታል ነው የሚስራ።ነርስ ይመስገን በሚከፈለዉ...
23/09/2025

በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ
ነርስ ይመስገን ጌታ ይባላል ።በአሶሳ ዩኒቨርስቲ በ 2013ዓም 3.9 ይዞ የተመረቀ ነው በአሁኑ ሰዓት በሉማሜ የመ/ደ/ሆስፒታል ነው የሚስራ።ነርስ ይመስገን በሚከፈለዉ ደመወዝ ቤተሰቡን ማስተደደር ስላልቻለ በትርፍ ሰዓቱ ፍራፍሬ እና እንጨት ፈልጦ እየሸጠ ይተዳደራል ።ፍትህ ለጤና ባለሙያዎች።

ታለቁ የንፅፅር ዳዒ ዶክተር ዛይክ ናይክ በጠና መታመማቸው ተሰምቷል ። ይህ እስከዛሬ ከታመሙት ከበድ ያለ ነው ተብሏል። ፈጣሪ  ጤናቸውን ይመልስላቸው ዘንድ ሁላችንም በእየምነታችን ፀሎት እና...
23/09/2025

ታለቁ የንፅፅር ዳዒ ዶክተር ዛይክ ናይክ በጠና መታመማቸው ተሰምቷል ። ይህ እስከዛሬ ከታመሙት ከበድ ያለ ነው ተብሏል። ፈጣሪ ጤናቸውን ይመልስላቸው ዘንድ

ሁላችንም በእየምነታችን ፀሎት እናድርግላቸው

የመከላከያ ዩኒፎርም ለግል ጥቅም? 🚨በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ራሱን "ማስተር ጸጋዬ መንገሻ" ብሎ የሚጠራው ግለሰብ፣ የመከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብስ ለብሶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክር...
23/09/2025

የመከላከያ ዩኒፎርም ለግል ጥቅም? 🚨

በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ራሱን "ማስተር ጸጋዬ መንገሻ" ብሎ የሚጠራው ግለሰብ፣ የመከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብስ ለብሶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማኅበራዊ ሚዲያ አገልጋይ የሆነውን አቶ ነጋሽ በዳዳን በቪዲዮ ማስፈራራቱ ተሰማ።

ግለሰቡ በቪዲዮው ላይ "ፈንጅ ወረዳ ላይ ነህ"፣ "በአይናችን ስር ነህ" እና "እረፍ" የሚሉ የማስጠንቀቂያና የዛቻ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ ተሰምቷል።

ይህ ቪዲዮ ከተለቀቀ ከጥቂት ሰዓታት በኋላም ከማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ አጥፍቶታል።

ይህ ድርጊት የመንግስትን የፀጥታ አካል ዩኒፎርም ለግል ሃይማኖታዊ ጥቅም በማዋል በሌላው ወገን ላይ ማስፈራሪያ መተላለፉን የሚያሳይ ነው።

በመሆኑም፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብሱን ለዚህ ዓይነት ድርጊት የተጠቀመውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ለህግ እንዲያቀርብ ጥያቄ ቀርቧል።

ህግ የበላይነት ይከበር።

የፋና ጋዜጠኞች ግን ተፈትነው የገቡ ሳይሆን ጫካ የተቀጠሩ ይመስላሉ ይላሉ አስተያየት ሰጭዎችእናንተስ ምን ትላላችሁ ?
22/09/2025

የፋና ጋዜጠኞች ግን ተፈትነው የገቡ ሳይሆን ጫካ የተቀጠሩ ይመስላሉ ይላሉ አስተያየት ሰጭዎች
እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

አርበኛ አሰግድ መኮነን የት ናቸው ?
22/09/2025

አርበኛ አሰግድ መኮነን የት ናቸው ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።በዚህም መሰረት፡- 1ኛ...
19/09/2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህም መሰረት፡-

1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) - የብሔራዊ ባንክ ገዥ

2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

ይቋረጣል ⛔️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንኩን ሲስተም የማሻሻል ስራ ጋር በተያያዘ፣ የባንኩ ዲጂታል አገልግሎቶች ለጊዜው ይቋረጣሉ።የአገልግሎት መቋረጥ ዝርዝር: * ቀን: እሁድ፣ መስከረም 1...
19/09/2025

ይቋረጣል ⛔️

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንኩን ሲስተም የማሻሻል ስራ ጋር በተያያዘ፣ የባንኩ ዲጂታል አገልግሎቶች ለጊዜው ይቋረጣሉ።

የአገልግሎት መቋረጥ ዝርዝር:

* ቀን: እሁድ፣ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም

* ሰዓት: ከቀኑ 9:00 ሰዓት እስከ ለሊቱ 9:30 ሰዓት

* የሚቋረጡ አገልግሎቶች:

* የሞባይል ባንኪንግ
* ኢንተርኔት ባንኪንግ
* ኤቲኤም እና ፖስ ማሽኖች
* የኮር ባንኪንግ አገልግሎቶች

በዚህ ጊዜ ውስጥ ከሲቢኢ ብር (CBE Birr) አገልግሎት ውጪ ሁሉም ዲጂታል የክፍያ አማራጮች እንደማይሰሩ ባንኩ አሳውቋል።

በመሆኑም ደንበኞች አስፈላጊውን ዝግጅት ከወዲሁ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል። ባንኩ ለሚፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል ይቅርታ መጠየቁንም ገልጿል።

Via የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

ብዙዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ጀነራሎች መካከል በቀዳሚነት ከሚገኙት ጀነራል ተፈራ ማሞ ናቸው ይላሉእርሶዎስ ይስማማሉ ?
18/09/2025

ብዙዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ጀነራሎች መካከል በቀዳሚነት ከሚገኙት ጀነራል ተፈራ ማሞ ናቸው ይላሉ
እርሶዎስ ይስማማሉ ?

ፕ/ር አስራት ወልደየሱስን [የልብ እስፔሻሊስት ሀኪሙን] ያለ ፍርድ አስረው ፣ ህክምና ከልክለው ፣ ህክምና ያላገኛው የስኳር ህመሙም አይኑን ጋርዶት በመጨረሻም እንደማይተርፍ ሲያውቁት ከእስር...
18/09/2025

ፕ/ር አስራት ወልደየሱስን [የልብ እስፔሻሊስት ሀኪሙን] ያለ ፍርድ አስረው ፣ ህክምና ከልክለው ፣ ህክምና ያላገኛው የስኳር ህመሙም አይኑን ጋርዶት በመጨረሻም እንደማይተርፍ ሲያውቁት ከእስር በማውጣት < ወደ ውጭ ሀገር ሪፈር ተብሎ በጉዞ ላይ እያለ ሞተ > ተብሎ በዜና ሲናገሩ በልጂነቴ አስታውሳለሁ።

በእኛ ትውልድ ፣ በእኛ ዘመን ተመሳሳይ ታሪክ ሊደገም ፣ ተመሳሳይ ነገሩን ሊደግሙት ጫፍ ደርሶ ክርስትያን ታደለን ሰርጀሪ ተሰርቶለት እንኳ ቁስሉ እንዳይሽር ፣ እንክብካቤ እና ክትትል እንዳያገኝ በሚል ህመሙን እና ቁስሉን እንደያዘ እየተሰቃየ ወደ እስር ቤት ተወርውሯል።

በእኔ ዘመን እንዲህ ሲሆን ማየት እንዴት ያንገበግባል?
በዚህ ዘመንስ ከሚያጠፉን ጎን መሰለፍ ምን ያክል ባንዳነት ነው??
ክርሰትያን ታደለ ፀጋየ እየከፈልህልን ስላለው ነገር ውለታህን ለመመለስ እግዚአብሔር ይርዳን።

የእስራኤል ጠ/ ሚር ኔታናሆ ሀገራቸውን ያስከበሩ ጀግና
18/09/2025

የእስራኤል ጠ/ ሚር ኔታናሆ ሀገራቸውን ያስከበሩ ጀግና

Address

Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ልጅ አሌክስ -ቤተ አማራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share