Eleven

Eleven This page is a fan page

በጣም ወጣት ሆነው ወደ አውሮፖ በምጣት ከትልልቆቹ ሊጎች ላይ መጫወት ለደቡብ አሜሪካ ተጫዋቾች ህልማቸው ነው።ከነዚህ እደለኛ አንዱ Keny Arroyo ነውለወደፊቱ ተስፋ ከተደረገባቸው ተጫዋቾ...
09/02/2025

በጣም ወጣት ሆነው ወደ አውሮፖ በምጣት ከትልልቆቹ ሊጎች ላይ መጫወት ለደቡብ አሜሪካ ተጫዋቾች ህልማቸው ነው።

ከነዚህ እደለኛ አንዱ Keny Arroyo ነው

ለወደፊቱ ተስፋ ከተደረገባቸው ተጫዋቾችም አንዱ ሆኗል

ለመመልከት 👇

Keny Arroyo - GoalsCOPYRIGHT DISCLAIMER:"Act of 4 February 1994 on Copyright and Related RightsThis video is fair use under U.S. copyright law because it is ...

Man City AddisSTAY HUMBLE EH......
02/02/2025

Man City Addis

STAY HUMBLE EH......

ኧረ ወገን 😂😂😂
02/02/2025

ኧረ ወገን 😂😂😂

ራሽ ፍርድ ወደ አስቶንቪላ በአሞሪም ስብስብ ውስጥ ቦታ ያጣው እንግሊዛዊ ው የፊት መስመር ተጫዋች ማርከስ ራሽ ፎርድ ወደ አስቶንቪላ የሚያደርገው ዝውውር እውን ወደመሆኑ ተቃርቧል።አስቶንቪላ ...
02/02/2025

ራሽ ፍርድ ወደ አስቶንቪላ

በአሞሪም ስብስብ ውስጥ ቦታ ያጣው እንግሊዛዊ ው የፊት መስመር ተጫዋች ማርከስ ራሽ ፎርድ ወደ አስቶንቪላ የሚያደርገው ዝውውር እውን ወደመሆኑ ተቃርቧል።

አስቶንቪላ የማርኮስ ራሽ ፎርድን የእግርኳስ ህይወት ያድን ይሆን?

Rashford - all Goals in 2024/25 - Manchester United COPYRIGHT DISCLAIMER:"Act of 4 February 1994 on Copyright and Related RightsThis video is fair use under ...

የጣልያንን ሴሪአ በከፍተኛ ግብ አግቢነት እየመራ ይገኛል,አንድ ለአንድ ድንቅ ነው ፣ የአየር ኳስ ለተከላካዮች ፈተና ማድረግ ይችልበታል መከላከል ላይ አተኩረው የሚጫወቱ ክለቦች በሚበዙበት የ...
01/02/2025

የጣልያንን ሴሪአ በከፍተኛ ግብ አግቢነት እየመራ ይገኛል,

አንድ ለአንድ ድንቅ ነው ፣ የአየር ኳስ ለተከላካዮች ፈተና ማድረግ ይችልበታል
መከላከል ላይ አተኩረው የሚጫወቱ ክለቦች በሚበዙበት የጣልያኑ ሴሪአ ላይ ለሱ ጎል ማግባት ቁርስ አድርጎታል

ማቴዮ ሬትጉይ

መዳረሻው የት ይሆን?

በ2024/25 ያገባቸው ጎሎች ከስር ተቀናብረው ቀርበዋል 👇

Mateo Retegui - all Goals in 2024/25 - Atalanta COPYRIGHT DISCLAIMER:"Act of 4 February 1994 on Copyright and Related RightsThis video is fair use under U.S....

የማንቸስተር ሲቲ የፌብርዋሪ ጨዋታ ዝርዝር 🤭MMan City Addis
31/01/2025

የማንቸስተር ሲቲ የፌብርዋሪ ጨዋታ ዝርዝር 🤭
MMan City Addis

ሰበር: ከእንግሊዝ በጣም አስቂኝ ዜና ወጥቷል!FAው የአርሰናል ተጫዋቾች ዳኛው ላይ በጨዋታው ወቅት ያልተገባ ከበባ አድርገዋል በማለት ለመቅጣት  አስበዋል፣ አርሰናል ይሄንን ለማስረዳት እስከ...
31/01/2025

ሰበር: ከእንግሊዝ በጣም አስቂኝ ዜና ወጥቷል!

FAው የአርሰናል ተጫዋቾች ዳኛው ላይ በጨዋታው ወቅት ያልተገባ ከበባ አድርገዋል በማለት ለመቅጣት አስበዋል፣ አርሰናል ይሄንን ለማስረዳት እስከ ሰኞ ቀን አለው።

ዳኛን እየተከተሉ ማናገር ሊጉ ላይ ኖርማል ነው ለአርሰናል ግን አይቻልም 😁😁😁😁

የዳኞቹን ብቃት ማሻሻል ይገባል ከዚህ ውጪ ምንም አይነት አማራጭ የለም።

አርሰናል ደጋፊዎችን ተጫዋት ለማስፈረም "ሞክሪያለሁ" ለማለት ያክል £60 ሚሊየን ለ29 አመቱ የአስቶንቪላው አጥቂ  ኦሊ ዋትኪንስ አቅርቦ ወዲያው ውድቅ ተደርጎበታል።ጃን ዱራንን ወደ ሳውዲ ...
30/01/2025

አርሰናል ደጋፊዎችን ተጫዋት ለማስፈረም "ሞክሪያለሁ" ለማለት ያክል £60 ሚሊየን ለ29 አመቱ የአስቶንቪላው አጥቂ ኦሊ ዋትኪንስ አቅርቦ ወዲያው ውድቅ ተደርጎበታል።
ጃን ዱራንን ወደ ሳውዲ የሸጠው አስቶንቪላ በምን ሂሳብ ነው ብቸኛ አጥቂያቸውን የሚሸጡት?

አሁንም ገበያ ላይ ያሉ አጥቂዎች አሉ
1. ዱሳን ቭላሆቪች (በጁቬንትስ ተፈላጊነቱ ቀንሷል)
2. ሬቴግዊ
3. ጎይክሬስ
4. ሴስኮ
የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ 4 ቀን ቀርቷል
አርሰናል ማንን ያስፈርም ይሆን?

በቭላሆቪች ቪዲዮ ተዝናኑ 👇

Dusan VlahovicCOPYRIGHT DISCLAIMER:"Act of 4 February 1994 on Copyright and Related RightsThis video is fair use under U.S. copyright law because it is nonco...

ሳንቲያጎ ሂሚኔዝ (ሳንቲ)ብዙ ሀያላን ክለቦችን ልብ መግዛት የቻለው አጥቂ9 ቁጥር በጠፉበት በዚህ ዘመን ውስን አቅም ያላቸው 9 ቁጥር ተጫዋቾች በጣም በተጋነነ ዋጋ እየተሸጡ ለክለቦቻቸው ከተ...
25/01/2025

ሳንቲያጎ ሂሚኔዝ (ሳንቲ)

ብዙ ሀያላን ክለቦችን ልብ መግዛት የቻለው አጥቂ

9 ቁጥር በጠፉበት በዚህ ዘመን ውስን አቅም ያላቸው 9 ቁጥር ተጫዋቾች በጣም በተጋነነ ዋጋ እየተሸጡ ለክለቦቻቸው ከተገዙበት ዋጋ የማይነፃፀር አቋም በማሳየት ገበያው 9 ቁጥር ተጫዋቾች ላይ ቀዝቀዝ ብለዋል, ለዚህም ይመስላል እንደ ጎይክሬስ ያሉ ተጫዋቾች ከሊጉ አቅም በላይ ሆነውም በንፅፅር አነስ ያለ ክለብ ያሉት, አሁንም ሌላ ድምፅ ከኤርዲቪዜ አየሰማን ነው, ሳንቲያጎ ሂሚኔዝ

ይሄ ሜክሲኳዊ ወዴት ይጓዝ ይሆን?

Santiago GiménezCOPYRIGHT DISCLAIMER:"Act of 4 February 1994 on Copyright and Related RightsThis video is fair use under U.S. copyright law because it is non...

የቪክተር ኦሲመን ማረፊያ የት ይሆናል?ከእናት ክለቡ ጋር በተፈጠረው ቁርሾ በውሰት የቱርኩ ክለብ የሆነው ጋላታሳራይ ጋር እየተጫወተ ያለው ናይጄርያዊ ግብ አዳኝ ቪክተር ኦሲመን አሁንም ምርጥ ...
23/01/2025

የቪክተር ኦሲመን ማረፊያ የት ይሆናል?

ከእናት ክለቡ ጋር በተፈጠረው ቁርሾ በውሰት የቱርኩ ክለብ የሆነው ጋላታሳራይ ጋር እየተጫወተ ያለው ናይጄርያዊ ግብ አዳኝ ቪክተር ኦሲመን አሁንም ምርጥ አቋሙን እያሳየ ይገኛል።
ናፖሊ ጋርናቾን ወደ ኔፕል የማምጣት እቅዳቸው ከኦሲመን መውጣት ጋር ማጣመር ፍላጎታቸው ነው ፣ የማንቺስተር ዩናይትድ ስም ግን ከዚህ አጥቂ ጋር ሲያያዝ አይሰማም።

ጥር ዝውውርን ተጠቅሞ ወደ ፕሪምየር ሊግ ይመጣ ይሆን?
ማረፊያ ክለቡስ ማን ይሆናል?

ግምታችሁን በኮሜንት ላይ አስፍሩ።

በቱርክ ሊግ እና በ ዩሮፖ ሊግ ላይ ያገባቸውን ግቦች ተጋበዙ 👇

Victor Osimhen 2024 - Best Goals & SkillsCOPYRIGHT DISCLAIMER:"Act of 4 February 1994 on Copyright and Related RightsThis video is fair use under U.S. copyri...

£85m ከአያክስ ለማስፈረም ወጪ አድርጓል አንቶኒን ለማስፈረም, ከኦክቶበር 2022 ጀምሮ ያስቆጠረው ፕሪምየር ሊግ ጎል ብዛት 3 ብቻ ነው እናም አሁን ማን ዩናይትድን በውሰት ሊለቅ ነው።ምን...
20/01/2025

£85m ከአያክስ ለማስፈረም ወጪ አድርጓል አንቶኒን ለማስፈረም, ከኦክቶበር 2022 ጀምሮ ያስቆጠረው ፕሪምየር ሊግ ጎል ብዛት 3 ብቻ ነው እናም አሁን ማን ዩናይትድን በውሰት ሊለቅ ነው።

ምንያህል እምነት አሳድራችሁበት ነበር?

በየጨዋታው የሚያገባ አጥቂ ራሱን በሚገባ ያገኘ, በመላው ታላላቅ ዩሮፕ ክለቦች በጥብቅ የሚፈለገው ቪክቶር ጎይከሬዝየትኛውን ክለብ ይቀላቀል ይሆን?የትኛውስ ክለብ ጨክኖ የኮንትራት ማፍረሻውን ...
19/01/2025

በየጨዋታው የሚያገባ አጥቂ ራሱን በሚገባ ያገኘ, በመላው ታላላቅ ዩሮፕ ክለቦች በጥብቅ የሚፈለገው

ቪክቶር ጎይከሬዝ

የትኛውን ክለብ ይቀላቀል ይሆን?
የትኛውስ ክለብ ጨክኖ የኮንትራት ማፍረሻውን ይከፍል ይሆን?

አስተያየት 👇

Like Follow
ቻናላችንንም Subscribe ያድርጉ 👍

Viktor Gyökeres 2024 - The Goal MachineCOPYRIGHT DISCLAIMER:"Act of 4 February 1994 on Copyright and Related RightsThis video is fair use under U.S. copyrigh...

Address


Telephone

+251910183851

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eleven posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share