
16/04/2024
የመዋቅር ሪፎርም ወዲህ ባደረጉት ጥረት የግንባታ ስራው ተስተጓጉሎ የነበረውን አስተዳደር ጽ/ቤት የG+1 ህንፃ ቀሪ ግንባታውን ዳግም የማስቀጠል ራዕያቸውን አንግበው ጨረታ ማዉጣታቸውን አረጋግጠናል።
ህዝባዊነትን ባተረፉት አስተዳዳሪያችን አማካኝነት የግንባታ ስራ ሂደት ባጠረ ግዛት ተጠናቆ ለአገልግሎት መብቃት አለበት በሌላ ምክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል።
በመጨረሻም የሚቶ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለሚቶ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት G+1 የአስተዳደር ጽ/ቤት ቀሪ ግንባታ ስራ ለማሰራት የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ሀፖ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ/ማህበር የሳይት ርክክብ ማድረጋቸው ከሪፎርሙ የተገኘ ሌላኛው ድል ሆኖ ተመዝግቧልዋል ።