Asnake Molla

Asnake Molla Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Asnake Molla, 21A darch Street, Yokine.

27/04/2020
17/09/2018

ወይ የኛ አገር ፓለቲካ
እያንዳንድሽ አዲሱን ወይን ጠጅ በአሮጌ አቅማዳ አስቀምጠሽ የወይን ጠማቂውን እጄ ሰባራ ለማድረግ ትሞክሪያለሽ
ስንገርም!

31/10/2017

ሰው ሲሞት የሚደሰት የለም ነገር ግን ይሄ እንዳይሆን ቀድመን አልቅሰን ነበር አላዠናችሁ በዘር መቧደን ይበጀናል ብላችሁ እምቢ አላችሁ እንጂ አሁንም ሌላ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ ወደ ልባችሁ ተመለሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅር ባይ ነው

21/03/2017

ክቡር ብሬዚደንት ከሁለት ቀናት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ አሰቃቂ አደጋ ተከስቷል የቆሻሻ ክምር ተደርምሶ ከ60 በላይ ሰወች ህይወታቸውን አጥተዋል አብዛኛወቹ ደግሞ ሴቶችና ህጻናት ናቸው ይህ የሚሆነው ኢትዮጵያ ከ EU በርካታ ገንዘብ በእርዳታ ስም የምታገኝ ሃገር ውስጥ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ከምናደርገው ድጋፍ በተጓዳኝ ምን ያህል የመንግስት የተበላሸ አሰራር እንዳለ ልንጠይቅ ይገባል የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅለል ባለ መልኩ አምባገነንና ኢ ፍታሃዊ ነው።
ይህቺ የተከበረች ሴት ዳብል ዲጂት በየ አመቱ እያስመዘገበ የህዝቦችን የኑሮ ሁኔታ እየቀየርኩ ነው ለሚለው የወያኔ መንግስት ውርደትን እያከናነበች ትገኛለች
ባለ ሁለት አሃዝ እያደገች ባለቺው የኛ ሃገር
1 ሰው ኑሮውን ከቆሻሻ ጋር በሚጣል ምግብ ይኖርባታል
2 የሆቴል ትርፍራፊ በገንዘብ ይሸጥባታል
3 የሰው ልጅ በየ ሜዳው መጠጊያ አጥቶ ሃሩርና ቁር ይፈስበታል
4 በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ንጽሃን ያለ ፍትህ ታስረውባታል
5 ከኖረበት ካደገበት ቅየው ንብረቱን በትኖ ይፈናቀልባታል
6 ጻፍክ ተናገርክ ከ እገሌ ጋር ተገናኘህ ተብሎ ዘብጥያ ይወርድባታል
7 ድግሪ እና ሌላም ተይዞ ድንጋይ ፈለጣ ላመቀጠር የመንግስት ደጋፊ
እንዲሆን ይገደድባታል
8 መብራት እና ውሃ በኮታ ይታደልባታል
9 ሃኪምና በቂ መዳኒት በሌለበት ሆስፒታል ወረፋ ይያዛል
10 በየለቱ ብዙ ሰው በመኪና አደጋ ይሞትባታል
11 11%11% አድገሃል እየተባልክ ጾምህን ታድራለህ
እና ይሄ ሁሉ አልፎ ከሞትክ ማንነትህ እስኪጣራ ተጠብቆ ባንዲራ ዝቅ ብሎ ይውለበልብልሃል መንገድ ላይ ፊትህን ወደግድግዳ አስዙረው በላንድ ክሩዘር መኪና ጋልበውብህ የሚያልፉት ባለስልጣናት ለቅሶ ይደርሱሃል

እና double digit economic growth. የሚል መዝሙር ይዘመርልሃል
ለማንኛውም እግዚያብሄር ይስጥሽ

ወያኔን እያሽመደመደን እየቀበረ ያለ የትግል ስልት ነው ወያኔ ባንድ ወር ማግኘት ከነበረበት እና ይጠብቀው ከነበረው የውጭ ምንዛሬ ከ20% በላይ አጥቷል ለጓደኛ ለዘመድ ሼር በማድረግ ትምህርት...
06/03/2017

ወያኔን እያሽመደመደን እየቀበረ ያለ የትግል ስልት ነው ወያኔ ባንድ ወር ማግኘት ከነበረበት እና ይጠብቀው ከነበረው የውጭ ምንዛሬ ከ20% በላይ አጥቷል ለጓደኛ ለዘመድ ሼር በማድረግ ትምህርት በመስጠት ብዚህ ወሳኝ ቦይ ኮት ይሳተፉ
Boycott Boycott boycott your Remittances
እባካችሁ ሼር እና ፖስት በማድረግ ብቻ የበኩላችሁን ተወጡ

Address

21A Darch Street
Yokine

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asnake Molla posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share