Tarekegn Temene Tekle

Tarekegn Temene Tekle ጊዜ ምህረትን አያቅም!!

05/15/2026

በምንም ነገር ወስጥ ሆነንም በምንም ሁኔታ እግዚአብሔር ይመለካል

05/13/2026

worshipping with pastor Tamirat Haile in Ethiopia Addis Ababa

"የዝምታው ምስጢር"አንዳንድ ጊዜ ሕይወት ልክ እንደነ  አልዓዛር ቤት በጭንቀት ትሞላለች፤ የምንወደው ነገር ይታመማል፣ ተስፋችን ይረግፋል፣ የምንጮህለት ጌታ ደግሞ ዝም ያለ ይመስላል። ኢየሱስ...
03/19/2026

"የዝምታው ምስጢር"

አንዳንድ ጊዜ ሕይወት ልክ እንደነ አልዓዛር ቤት በጭንቀት ትሞላለች፤ የምንወደው ነገር ይታመማል፣ ተስፋችን ይረግፋል፣ የምንጮህለት ጌታ ደግሞ ዝም ያለ ይመስላል። ኢየሱስ አልዓዛርንና እህቶቹን እጅግ ይወዳቸው ነበር፤ ነገር ግን መታመሙን ሲሰማ ወዲያው አልመጣም። ይህ መዘግየት ለቤተሰቡ ግራ የሚያጋባ፣ ለወዳጆቹም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነበር። ሞት መጥቶ አልዓዛርን ወሰደው፣ አልመጣም፣ ተቀበረ አልመጣም፣ መቃብሩም ታሸገ አልመጣም። በአራተኛው ቀን ኢየሱስ ሲመጣ ማርታ "ጌታ ሆይ አንተ በዚህ ኑረህ ብትሆን ወንድሜ ባልሞተ ነበር" ስትል የከባድ ትካዜና የቅሬታ ጥያቄ አቀረበች። እየሱስም ከሞት እንደሚያስነሰሳው እያወቀ አለቀሰ። እኛም ብዙ ጊዜ "ጌታ ሆይ የት ነበርህ?" እንላለን። ነገር ግን የኢየሱስ መዘግየት የፍቅር ማነስ ሳይሆን የታላቅ ተአምር መክፈቻ ነው። እርሱ በመቃብሩ አጠገብ ቆሞ አልቅሶ፣ መከራችንና ስቃያችን እስከ አጥንቱ ድረስ እንደሚሰማው አሳይቶናል፤ አምላክ ቢሆንም ከሚሰቃየው ሰው ጋር አብሮ የሚያለቅስ ርኅሩኅ ወዳጅ መሆኑን በዚያ እንባው አስመስክሮልናል። የዘገየው አልዓዛርን ከበሽታው ሊፈውሰው ብቻ ሳይሆን፣ ከሞት አስነስቶ የሕይወት ጌታ መሆኑን ለዓለም ሁሉ ለማሳየት ነበር። ሦስት ቀን አልፎ አራተኛው ቀን ላይ መድረሱ፣ የሰው ልጅ ተስፋ ለቆረጠበትና "በቃ አከተመለት" ለተባለበት ጉዳይ ሁሉ የእግዚአብሔር እጅ አሁንም መሥራት እንደምትችል ማረጋገጫ ነው። መዘግየቱ መተው አይደለም፤ ዝምታውም መርሳት አይደለም። ስለዚህ በሕይወታችን የዘገዩ የሚመስሉ ነገሮች ሁሉ፣ እግዚአብሔር ከጠበቅነው በላይ በሆነ ክብርና ድል ሊተካቸው እንደሆነ በማመን በትዕግሥት መጠበቅ ይገባናል፤ ምክንያቱም የእርሱ ሰዓት ሁልጊዜም ፍጹም ነው።
የዘሚዘገየውም ታሪካችንን ለመተው ሳይሆን፣ ለቅሷችንን በማይረሳ እልልታ ሊለውጠውና በመቃብራችን አጠገብ የትንሣኤያችንን ዜማ ሊቀኝ ነው።"

መልካም ቀን✨

የሕይወት እንጀራ
03/10/2026

የሕይወት እንጀራ

11/28/2025

👆👆👆

Ten Unknown Facts About

1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned to motorcycle production in the 1920s and eventually to automobiles in the 1930s.

2. Iconic Logo: The BMW logo, often referred to as the "roundel," consists of a black ring intersecting with four quadrants of blue and white. It represents the company's origins in aviation, with the blue and white symbolizing a spinning propeller against a clear blue sky.

3. Innovation in Technology: BMW is renowned for its innovations in automotive technology. It introduced the world's first electric car, the BMW i3, in 2013, and has been a leader in developing advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains.

4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics.

5. Global Presence: BMW is a global automotive Company

6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury and distinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort.

7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX.

8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized production.

9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns MINI and Rolls-Royce, catering to a diverse range of automotive tastes and luxury segments.

10. Cultural Impact: BMW's vehicles often become cult

Address

Toronto, ON

Telephone

+251926103726

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tarekegn Temene Tekle posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tarekegn Temene Tekle:

Shortcuts

Share