Gohe Tv / ጎህ ቲቪ

Gohe Tv / ጎህ ቲቪ News and media channel. Follow us on Gohe Tv/ ጎህ ቲቪ Youtube Channel 👉https://youtube.com/?si=VuBbowoa4CbbFaNN
(1)

ሙሉ-በርሜል 😂!የሳቅ ምንጫችን የሆነው ጃውሳ ሙሉ-በርሜል የሚባል ቦንብ አምካኝ በርሜል አምርቷል😂። በርሜሉ በ10KM ረቀት ሃትሪክ ይሰራል ተብሏል😂። እንግዲህ መከላከያ ሰራዊት በእናንተ ራ...
08/21/2025

ሙሉ-በርሜል 😂!

የሳቅ ምንጫችን የሆነው ጃውሳ ሙሉ-በርሜል የሚባል ቦንብ አምካኝ በርሜል አምርቷል😂። በርሜሉ በ10KM ረቀት ሃትሪክ ይሰራል ተብሏል😂። እንግዲህ መከላከያ ሰራዊት በእናንተ ራዳር ውስጥ ስለገባ ማህበረሰቡ ከአካባቢው ከ10KM በላይ አንዲርቅ መልዕክት ብታስተላልፉ ጥሩ ነው😂። አደራ ህዝብ እንዳይጎዳ😂።

ጃውሳ ከእማማ ጓዳ የሰረቀው ሙቀጫ😂የጎጃሙ ጃውሳ ከእማማ ሙቀጫ ሰርቆ ረዥም ርቀት የሚምዘገዘግ ሚሳኤል አመረትኩ እያለ ነው😂። ቀልዳቹ አኮ አይጠገብም። ዛሬም የቡና መውቀጫ በማሳየት በአማራ ...
08/21/2025

ጃውሳ ከእማማ ጓዳ የሰረቀው ሙቀጫ😂

የጎጃሙ ጃውሳ ከእማማ ሙቀጫ ሰርቆ ረዥም ርቀት የሚምዘገዘግ ሚሳኤል አመረትኩ እያለ ነው😂። ቀልዳቹ አኮ አይጠገብም። ዛሬም የቡና መውቀጫ በማሳየት በአማራ ህዝብ ላይ ትቀልዳላቹ አይደል።ህዝብ ላይ እቃ እቃ ጫወታ ነው የያዛቹት። እንደ አሮጌ ጨርቅ መቀደድ የማይሰለቸው ቡድን😂። መጀመሪያ መሳሪያ መተኮስ ልመዱ።

ካህኑን ከነመስቀሉ አጋደሟቸዉ🥲🥲መስቀል ይዞ  ሰላምን በመስበክ እርቅ እንዲሰፍን ለማድረግ ሲጥሩ የነበሩት ቄስ መስቀላቸዉን በእጃቸዉ እንደያዙ በፀረ-ሰላሙ ቡድን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገ*ለዋል። ...
08/21/2025

ካህኑን ከነመስቀሉ አጋደሟቸዉ🥲🥲

መስቀል ይዞ ሰላምን በመስበክ እርቅ እንዲሰፍን ለማድረግ ሲጥሩ የነበሩት ቄስ መስቀላቸዉን በእጃቸዉ እንደያዙ በፀረ-ሰላሙ ቡድን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገ*ለዋል። የፀረ ሰላም ሃይሉ ታጣቂዎች ሰላማዊ በሆነዉ የአማራ ሕዝብ ላይ ጉልበታቸዉን በማሳየት ወንድነታቸዉን ያረጋገጠላቸዉ እየመሰላቸዉ ታታሪዉን ገበሬ እየዘረፉ፣ ሴቶችን እየደፈሩ ሲያሻቸዉ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየገደሉ የገ*ልቱ ገል*ቱ መሆናቸዉን በይፋ እያሳዩ ነዉ። በዚህ አረመኔ ሽፍታ እጅ ህይወታቸዉ ላለፈዉ አባታችን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን!

ይህ ነው እንግዲህ ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ የሚለን🤔ሰላም እና እርቅ ለማወረድ አባታዊ ኃላፊነታቸዉን በመወጣት ላይ የነበሩ አባት በአረመኔው ጃውሳ አሰቃቂ በሆነ መንገድ ተረሽ*ነዋል 😱🥹
08/21/2025

ይህ ነው እንግዲህ ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ የሚለን🤔

ሰላም እና እርቅ ለማወረድ አባታዊ ኃላፊነታቸዉን በመወጣት ላይ የነበሩ አባት በአረመኔው ጃውሳ አሰቃቂ በሆነ መንገድ ተረሽ*ነዋል 😱🥹

📍የኢትዮጵያውያን እውን የሚሆነው የጋራ ህልም ቀይ ባህር !!ኢትዮጵያ ህልውናዋን ከምታረጋግጥባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ እና ዋነኛው የቀይ ባህር መሆኑ እርግጥ ነው። በብዙ መንገዶች እና ጥና...
08/21/2025

📍የኢትዮጵያውያን እውን የሚሆነው የጋራ ህልም ቀይ ባህር !!

ኢትዮጵያ ህልውናዋን ከምታረጋግጥባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ እና ዋነኛው የቀይ ባህር መሆኑ እርግጥ ነው። በብዙ መንገዶች እና ጥናቶች መሰረት ኢትዮጵያ የቀይ ባህርን ኮሪደር የማልማትና የመጠቀም መብት እንዳላት ይጠቁማሉ። ይሁንና አንዳንድ ባልበላውም ጭሬ ልበትነው የሆኑ አካላት ይህን መብቷን እንዳትጠቀም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እየሰሩ ይገኛሉ። ይሁንና ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የማግኘትና የመጠቀም መብቷ የመምሽትና የመንጋትን ያህል እውነትን የያዘ ጉዳይ ሆኗል።

08/21/2025

የህወሓት የመጨረሻው የሴራ መረብ ተበታተነ ! በአለም ዙሪያ ያሉ አምባሳደር ነን ባዮች ማን ነው ቋሚ ሞሎክሴ ያረጋቸው?

08/20/2025

#የመደመርመንግስት

08/20/2025
😆
08/20/2025

😆

08/19/2025

በገዛ ሀገራቸው ላይ ስደተኛ የሆኑት ኤርትራዊያን ሙስሊሞች !!

አለም አቀፍ ውግዘት መለያው፣የዜጎች የሰብዓዊ መብት ጥሰት መታወቂያው የሆነውና ህዝቡን ከሚለብሰው ጫማ በላይ በመርገጥ የሚታወቀው የኢሳያስ አፈወርቂ መንግስት መጨረሻው ዘመኑ ላይ መድረሱ ግልፅ እየሆነ መጥቷል።

የኤርትራ ህዝብን ጥያቄ በማሰር፣ በማፈንና በመግደል የመለስኩ የሚመስለው ሽማግሌው ኢሳያስ አሁን ግን የኤርትራ ህዝብ ማይነካ ነካህ እያሉት ይገኛሉ። ይህም የእስልምና እምነትን እና የእምነቱ ተከታዮችን በጣም እንደሚጠላ የሚነገርለት ኢሳያስ በጊንዳዕ ከተማ በሚኖሩ ሙሰሊም ኤርትራዊያን ላይ የፈፀመው ድርጊት የዚህ ማሳያ ነው።

በኤርትራ ህዝብ ላይ በሚያደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የውስጥ አለመረጋጋት ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ካናዳ ዜጎቿን ወደ ኤርትራ እንዳይሄዱ ማሳሰቧ ይታወሳል። አሁን ደግሞ አሜሪካም ዜጎቿን ወደ ኤርትራ እንዳትጓዙ ስትል አስጠንቅቃለች።

የኢሳያስ አፈወርቂ መንግስት ፍጻሜ ተቃርቧል!

08/19/2025
08/19/2025

የትግራይ ህዝብ ለነፃነታቸው ሆ ብለው ወጡ ! የህወሓት ጀንበር ጠለቀች

Address

Toronto, ON

Telephone

+12266067565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gohe Tv / ጎህ ቲቪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share