Usman Ali local business

Usman Ali local business ያለምንም ምክኒያት ለሰዎች ጥሩ ሁን

አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡየፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰ...
28/03/2025

አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን፤ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ላይ ብይን ለመስጠት ለመጪው ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

የፌደራል ፖሊስ የጊዜ ቀጠሮውን የጠየቀው፤ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ እያካሄደ ያለውን የምርመራ ስራ “በሰው እና በሰነድ ማስረጃ በስፋት ለማጣራት” በሚል ነው። ከስምንቱ ተጠርጣሪዎች ውስጥ ባለፈው ሳምንት እሁድ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተሰራጨ ዝግጅት ላይ “የሀሰት ታሪኳ” ቀርቧል የተባለው ብርቱካን ተመስገን ትገኝበታለች።

ብርቱካን ተመስገን ለ ኢቲቪ 🗣"ያገባው የተዳርኩ ተከብሬ ልጅ የወልድኩ ነኝ ኢቢኤስ ላይ ያቀረብኩት ትወና ነበር ልጅ የወልድኩት ከባሌ ነው ፣ እንጂ እንዳልኩት ተደፍሬ አየደለም።"የብርቱካን ...
27/03/2025

ብርቱካን ተመስገን ለ ኢቲቪ 🗣

"ያገባው የተዳርኩ ተከብሬ ልጅ የወልድኩ ነኝ ኢቢኤስ ላይ ያቀረብኩት ትወና ነበር ልጅ የወልድኩት ከባሌ ነው ፣ እንጂ እንዳልኩት ተደፍሬ አየደለም።"

የብርቱካን ተመስገን ባል እንዲህ ይላል

ፕሮግራሙ ስህተት ነው ተደፍራ እንደወለደች የተነገረውም ስህተት ነው ደንቢዶሎ የት እንደሆነም አታውቀውም ዩኒቨርሲቲውንም የት እንደሆነ አታውቀውም

ድራማውን የፃፈው ታሪኩ ሃይሉ ነው ....

ህሊና ታረቀኝ እና ግርማ ተፈራ ደሞ ከኢቢኤስ ጋር በመተባበር ፕሮግራሙ ለኢትዮጵያ ህዝብ አሰራጭተዋል።

መዓዛ መሃመድ ደግሞ ከካስቲንግ ጀምሮ ነገሩን ያቀናበረች ሲሆን መጨረሻ ላይ ሴራው እንዳይጋለጥ ብሩቱካንን ለመግደል ሙከራ አደርገው ነበር ተብሎዋል

27/03/2025

ያለምንም ምክኒያት ለሰዎች መልካም አድርግ

ሰላም ፍቅር  የሰፈነባት ኢትዮጵያን እንገንባ
27/03/2025

ሰላም ፍቅር የሰፈነባት ኢትዮጵያን እንገንባ

ጠ/ር ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ‼️አቶ ጌታቸው ረዳን የሚተካ ፕሬዝዳንት ለመሾም ህዝቡ ጥቆማ እንዲሰጣቸው  ጥሪ አቅርበዋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን ፕሬዝዳንት የመሾም እና መሻር ስልጣ...
26/03/2025

ጠ/ር ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ‼️

አቶ ጌታቸው ረዳን የሚተካ ፕሬዝዳንት ለመሾም ህዝቡ ጥቆማ እንዲሰጣቸው ጥሪ አቅርበዋል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን ፕሬዝዳንት የመሾም እና መሻር ስልጣን የተሰጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጌታቸው ረዳን መሻራቸውን አስታውቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስተሩ የኹለት ዓመት ዕድሜ ገደቡን የጨረሰውን አስተዳደር ለአንድ ዓመት መራዘሙንና አዲስ ፕሬዝዳንት እንደሚሾም ጠቁመዋል። ጌታቸውን የሚተካው ፕሬዝዳንት ለመሾም ጥቆማ እንድቀርብላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቅርበዋል።

በጊዜያዊ አስተዳደሩ ማቋቋሚያ አዋጅ በቀጥታ ፕሬዝዳንት የመሾም ስልጣን የተሰጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን ጥቆማ መቀበል እንደፈለጉ በውል የተገለጸ ነገር የለም

Dirección

Jimma
Jima Abajo
12345

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Usman Ali local business publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Compartir

Categoría