Ab ZEthiopia

Ab ZEthiopia Abinet ZEthiopia page about Ethiopia news

21/09/2024
ZARUFT Boots for Women. Snow Boots Women's Winter Shoes Luxury Designer Plus Velvet Warm Ankle Boots Ladies Comfortable ...
01/08/2023

ZARUFT Boots for Women. Snow Boots Women's Winter Shoes Luxury Designer Plus Velvet Warm Ankle Boots Ladies Comfortable Platform Shoes
☎️☎️Contact me 0912250597

LG 55 Inch Ultra HD TV 55 UK640055 Inch ScreenUltra High Definition4KSmart TelevisionSatellite ReceiverMagic Remote2 USB...
27/05/2023

LG 55 Inch Ultra HD TV 55 UK6400
55 Inch Screen
Ultra High Definition
4K
Smart Television
Satellite Receiver
Magic Remote
2 USB
4 HDMI
1 AV
Football Mode For World Cup (Sports Viewing Angle)
Price 82,000
Contact me 0912250597

Brand new LG TV 65 inch smart tv ‼️UHD ‼️ more stocks available and bigger smart tv available also! ‼️Onhand Brandnew LG...
15/05/2023

Brand new LG TV 65 inch smart tv ‼️
UHD ‼️ more stocks available and bigger smart tv available also! ‼️

Onhand Brandnew LG 65" Smart Tvs 📺

Model Au7002
Crystal Processor 4K
Dolby Digital Plus 🔊
3 Bezel-less design 🖼
Contact me 0912250597
Price 150,000
Location Ayat Tsebel Condominium

ConditionNewBrandSamsungScreen Size55.0 InchesTv display typeUHD 4K crystal HDDescriptionSamsung 4k crystal UHD processo...
15/05/2023

ConditionNewBrand
SamsungScreen Size55.0 Inches
Tv display typeUHD 4K crystal HD
Description
Samsung 4k crystal UHD processor .
Full android smart tv,wifi,Bluetooth connectivity available.
Contact me 0912250597
Price 95,000
Location Ayat Tsebel condominium

እንጦጦ ፖርክ በየሳምንቱ  70ሺ በሚጠጉ ጎብኚዎች  ይጎበኛል እንጦጦ ለዘመናት ተረስቶ መኖሩም ሳይታወቅ የኖረ ቦታ ነበር  ታዲያ ጠ/ሚ አብይ ፖርክ ልገንባ ብለው  ሲነሱ በርካታ  ሁካታና ዘ...
14/05/2023

እንጦጦ ፖርክ በየሳምንቱ 70ሺ በሚጠጉ ጎብኚዎች ይጎበኛል

እንጦጦ ለዘመናት ተረስቶ መኖሩም ሳይታወቅ የኖረ ቦታ ነበር ታዲያ ጠ/ሚ አብይ ፖርክ ልገንባ ብለው ሲነሱ በርካታ ሁካታና ዘመቻዎች ነበሩ አሁን ግን እንጦጦ የአዲስ አበባ ውበት ከመሆን አልፍ በአማይ በሳምንት 70ሺ ሰው እየጎበኘው እየተደሰተበት ከተገነባበት በብዙ እጥፍ ገቢ ለከተማዋና ለነዋሪዋ እያስገኘ ይገኛል።

አሁንም አንዳንዶች ስራ ለምን ተሰራ ለምን ኢትዮጵያ ተገነባች ለምን እንደቆሸሽን አልኖርንም.. በሚል በዘመቻ መልክ እየጮሁ ሲሆን እንደተለመደው እየጮሁ ተገንብቶ ያለቃል።

«ባሌ ጎባ እጅግ የሚገርም ቦታ ነው ከነ ሰዉ ሁሉም ሰው ቢችል ቢያየው ብዬ እመኛለሁ ሀገር ላይ ያሉ እንደነዚ አይነት ቦታዎች ከኛ ይልቅ በእንግዳ ሀገር ሰዎች ይጎበኛሉ እኛም ልምዱ ቢኖረን ...
09/05/2023

«ባሌ ጎባ እጅግ የሚገርም ቦታ ነው ከነ ሰዉ ሁሉም ሰው ቢችል ቢያየው ብዬ እመኛለሁ ሀገር ላይ ያሉ እንደነዚ አይነት ቦታዎች ከኛ ይልቅ በእንግዳ ሀገር ሰዎች ይጎበኛሉ እኛም ልምዱ ቢኖረን እላለው»
ልጅ ሚካኤል [ፋፍ]

Ethiopia music LIJ MIC (FAF) ልጅ ሚካኤልSubscribe https://www.youtube.com/channel/UCu6BnxYsjer6OPwQ9HqIyOwface book https://www.facebook.com/fafwanawtwitter htt...

15/04/2023

I have reached 800 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉

Samsung 55inch TvModel Number: UA55BU8000WXXYTV Type: 4KUltraHD TVsModel Year: 2023Display Screen Size (in): 55"Display ...
15/04/2023

Samsung 55inch Tv
Model Number: UA55BU8000WXXY
TV Type: 4KUltraHD TVs
Model Year: 2023
Display
Screen Size (in): 55"
Display Resolution (pixel): 3840 x 2160
TV Display Type: LED
Wi-Fi: Yes
Bluetooth: Yes
Ethernet: Yes
Contact number 📞📞0912250597 or 0930117525

👉👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነ...
21/01/2023

👉👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓየር ኃይልና ሜካናይዝድን በማዘመን ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት በመገኘት በዓየር ኃይልና በሜካናይዝድ ተቀናጅቶ የተካሄደውን የጥምር ጦር ወታደራዊ ትሪዒት ተመልክተዋል።

እንዲሁም በቢሾፍቱ ዓየር ኃይል ዋና መምሪያ ተገኝተው በዝግጁነት ላይ የሚደረጉትን ማሻሻያዎች እንደጎበኙ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

13/01/2023

Hello, family

Address

Cairo

Telephone

+251912250597

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ab ZEthiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ab ZEthiopia:

Share