Ethio Amhara news.

Ethio Amhara news. አማራ ኢትዮጵያ

አረንዛው ዳሞትዳሞት ከኦነግ ሰራዊት ነፃ ወጧል የአማራ ህዝባዊ ሀይል(ፋኖ) ዳሞት ብርጌድከድል መልስ ከወረዳው መናገሻ ፈረስቤት ሲደርስ የተደረገለት አቀባበል ነው!ዳሞት : ፈረስ ቤት
27/06/2023

አረንዛው ዳሞት

ዳሞት ከኦነግ ሰራዊት ነፃ ወጧል

የአማራ ህዝባዊ ሀይል(ፋኖ) ዳሞት ብርጌድ
ከድል መልስ ከወረዳው መናገሻ ፈረስቤት ሲደርስ የተደረገለት አቀባበል ነው!

ዳሞት : ፈረስ ቤት

21/06/2023

በፋኖ ሙሉ እምነት አለን በቅርቡ ድል አድርጎ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብሯ እንደምትመልሱ።

አማራ አላቹሁ ሆይ?
13/09/2022

አማራ አላቹሁ ሆይ?

28/08/2022

አማራ ግን ይገርመኛል
ውጊያውን እኮ በfb ነው
የሚካሄደ የሚመስለው።
አረ ሸም ነው ተው!

25/08/2022
ይህ እውነታ ነው።
25/08/2022

ይህ እውነታ ነው።

 #እነዚህ የትግራይ ወታደሮች  #ባለ ማህተቦች ናቸው !!    #አብይ አህመድ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቷል!!!   #ይህ ጦርነት የስልጣን ፋላጎት አይደለም!!   #ይህ ጦርነት የወ...
25/08/2022

#እነዚህ የትግራይ ወታደሮች #ባለ ማህተቦች ናቸው !!
#አብይ አህመድ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቷል!!!
#ይህ ጦርነት የስልጣን ፋላጎት አይደለም!!
#ይህ ጦርነት የወሰን ጉዳይ አይደለም!!
#ይህ ጦርነት በስምምነት የሚደረግ ፀረ_ኦርቶዶክስ ጦርነት ነው !!!
#ግፋ በለው የምትሉ ሰዎች ከጀርባ ያለውን ሴራ እየተረዳችሁ!!
#ፓለቲካን ሽፋን ያደረግ የሰሜኑን ክፍል በማዳከም ኦርቶዶክስን የማጥፋት ጦርነት ነው እየተካሄደ ያለው !!
#ትግራይ ለኢትዮጵያ ምሰሶ ናት!!!

24/08/2022

ጦሩነቱ እንደገና አገርሽቶ ተጀምራል!!

23/08/2022

ሰላም
ለአማራ እና ለትግራይ❤❤❤

23/08/2022

ትግራይ እና አማራ የሚያመሳስላቹሁ እምነታቹሁ ይሻላቹኋላ ከሚያጣላቹሁ ደንበር ይልቅ........

23/08/2022

ባሁኑ ጦርነት ግን እንደበፊቱ የሚዋጋ ሳይሆን ምንገድ የሚጠርግ ይበዛል ባይ ነኝ ምክንያቱም ከነሱ የባሰ ስለሆነ ገዡ ፓርቲ ።

ይኸው እንደ ቃላችን ከገበያ ውጭ እያደረግነው ነው ፡፡በዚሁ ይቀጥል ፡፡እኛ ከተደማመጥን አደለም አንድ ተራ Cafe ቀርቶ ሌላ ስንት እንሰራለን፡፡እስኪ ደግሞ ወደ ከራድዮን በመሄድ የራሳችንን...
21/08/2022

ይኸው እንደ ቃላችን ከገበያ ውጭ እያደረግነው ነው ፡፡በዚሁ ይቀጥል ፡፡

እኛ ከተደማመጥን አደለም አንድ ተራ Cafe ቀርቶ ሌላ ስንት እንሰራለን፡፡እስኪ ደግሞ ወደ ከራድዮን በመሄድ የራሳችንን ካፌ እናበርታ ፡፡ለማንኛውም ዛሬ ours ከገበያ ውጭ ሁኖ አምሽቷል ወንድም እህቶቼ ምስጋናየ ይድረሳችሁ

ሲጀመር ዋና አላማው እኮ የእምነት ማስፋፊያ የተቋቋመ ድርጅት ነው።
21/08/2022

ሲጀመር ዋና አላማው እኮ የእምነት ማስፋፊያ የተቋቋመ ድርጅት ነው።

ገዱ አንዴርጋቸውና አቶ ዮሐንስ ቧያለው የፖለቲካ ፓርቲ ከማቋቋም ይልቁንስ ፋኖን በገንዘብና በሎጂስቲክስ በማጠንከር ብትታገሉ መልካም ነበረ። አሁን ላይ የፖለቲካ ትግል አያስፈልግም። የነ ዘመ...
20/08/2022

ገዱ አንዴርጋቸውና አቶ ዮሐንስ ቧያለው የፖለቲካ ፓርቲ ከማቋቋም ይልቁንስ ፋኖን በገንዘብና በሎጂስቲክስ በማጠንከር ብትታገሉ መልካም ነበረ። አሁን ላይ የፖለቲካ ትግል አያስፈልግም። የነ ዘመነ መንገድ ብቻ ነው ከከበባ የሚያስወጣን ከኢሳያስ ጋር ወግ አውጉ እስኪ? ወግ አዋቂ ሁኑ።

እርግጥ ነው ጥቁሩን ክላሽ ታጥቀነዋል ነገር ግን መከላከያን ገድለን ሳይሆ መከላከያ ለህወሃት አቀብሎ ሲፈረጥጥ ከህወሃት ተቀብለን ነው የታጠቅነው አንተ በሽተኛው መሪ ይህንን አላጣኸውም ነበረ...
20/08/2022

እርግጥ ነው ጥቁሩን ክላሽ ታጥቀነዋል ነገር ግን መከላከያን ገድለን ሳይሆ መከላከያ ለህወሃት አቀብሎ ሲፈረጥጥ ከህወሃት ተቀብለን ነው የታጠቅነው አንተ በሽተኛው መሪ ይህንን አላጣኸውም ነበረ መከላከያን ከፋኖና ከአማራ ህዝብ ጋር ለማጣላት የቀመርከው ቀመር እንጅ።

20/08/2022

አወርስ ካፌ ቀይ መስመር አለፈ ውስጥ ለውስጥ ከሚሰራው ስራ በዘለለ
# ዛሬ በባህር ዳር አይን ያወጣ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስዕል አድኖ በመቅደድ ለጊዜው አምልጧል ዋገውን እንደሚከፈለው እምነት አለኝ
እንመለስበታለን!!

ፊሽካ ብቻ እየተጠበቀ ነው…!!"…ህወሓት የቀበረችውን ታንክ፣ የዘረፈችውን የሃገር መከላከያ ሠራዊት ተሽከርካሪ፣ በምርኮ ስም በስጦታም የተሰጣትን ወታደራዊ ቁሳቁስ ሸክፋ ለመጨረሻ ጊዜም ባይሆ...
20/08/2022

ፊሽካ ብቻ እየተጠበቀ ነው…!!

"…ህወሓት የቀበረችውን ታንክ፣ የዘረፈችውን የሃገር መከላከያ ሠራዊት ተሽከርካሪ፣ በምርኮ ስም በስጦታም የተሰጣትን ወታደራዊ ቁሳቁስ ሸክፋ ለመጨረሻ ጊዜም ባይሆን የዓለምን ትኩረት ለመሳብ፣ የውስጥ ትኩሳቷንም ለማብረድ፣ የዳያስጶራውንም መፋዘዝ ለማነቃቃት፣ በዚያውም የተዘጋጋውን በር ለማስከፈት ወደ ጦርነት ለመግባት ወስናለች። ከኤርትራ፣ ከዐማራ፣ ከአፋርና ከሃገር መከላከያ ጋር ለመግጠም ነው ጉዞዋ።

"…ለውጊያ የሚሆነውን በጀት በኢትዮጵያ ስም የኦሮሙማው መንግሥትና የዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ስፖንሰር አድርገዋታል። ነዳጅ በሚልዮን ሊትር ገብቷል። መድኃኒት፣ ስንቅና ትጥቅም እንዲሁ ገብቶላታል። ወታደሩን ማመላለሻ ከባድ መኪኖችም የእርዳታ እህል እንደጫኑ ገብተው በዙያው ቀርተዋል። የትራንስፖርት ችግርም የለባትም።

"…በሌላ በኩል ይህ በእንዲህ እንዳለ ከትግራይ ወደ ዐማራ ክልል የሚሰደደው ህዝብም ከወትሮው በተለየ መልኩ ህወሓት እንዴት እንደፈቀደችላቸው ባይታወቅም ስደተኛው በገፍ ጨምሯል።

"…የዐማራ ልዩ ኃይልም በራያ ግንባር በገፍ ገብቷል፣ እየገባም ነው። የሚገርመው ግን ለጥቂት ዓመታት ጥሎት የነበረውንና ህወሓት አሰፍታ የሰጠችውን የሽንት ጨርቅ ባንዲራዬ ብሎ የሚያውለበልብ የዐማራ ሰራዊት ነው ወደ ግንባር እየተመመ ያለው። ከወዲያ ማዶም ከወዲህ ማዶም አንድና ተመሳሳይ ባንዲራ ይዞ መዋጋቱ ግን ይደብራል። ዐማሮቹ የህወሓትን ባንዲራ ለህወሓት መልሳችሁ እናንተ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዛችሁ ብትሰለፉ ነው የምመክራችሁ። ለሞራላችሁም ጥሩ አይደለም። እርግጥ ነው ብአዴን አፍቃሬ ህወሓት ነው ቢሆንም ግን ደስስ አይልም። ባንዲራውን ለመርዞ ተውላት።
ዘመድዬ

Dirección

እኛ አማራዎች የኢትዮጵያ በኩር ልጆች ባለታሪክ ኩሩ ህዝቦች ታማኝ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያን የማንክድ. . .
Mazarrón

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Ethio Amhara news. publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Compartir