03/11/2020
ዉድ የፌስቡክ ጓደኞቼና ወዳጆቼ በዩቲዩብ ቻናሌ (Semo Habesha) ላይ ለእናንተ ይጠቅማሉ፤ይመጥናሉ፤ቁም ነገር ታገኙበታላችሁ የምላቸዉን ቪዲዎች በፌስቡክ ላይክ ፔጅ የምለቅ ስለሆነ (Like ,Share ,Subscribe and Commment ) በማድረግ አጋርነታችሁን /ትብብራችሁን እንድታሳዩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ፡፡በተጨማሪም ማንኛዉንም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ብትፅፉልኝ በአክብሮት የምቀበል መሆኔን እገልፃለሁ፡፡ለምታደርጉልኝ መልካም ትብብር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ፡፡