3F አማርኛ

3F አማርኛ The blogs/newspaper's readers,

3F Media is Ethiopian based, Fact Finding news Portal has soon become essential reading for every Ethiopia-Africa-World-watcher since it was launched in March 2020.

ከአዋሽ ባንክ ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚዲያ የሚነዛው ወሬ መሰረተ ቢስና ሀሰተኛ ነውሰሞኑን በአዋሽ ባንክ ላይ ሲወሩ ከነበሩ ና እየተወሩ  ካሉ መሰረተቲስና ሀሰተኛ   ወሬዎች  ጋር ተያይዞ ...
15/02/2023

ከአዋሽ ባንክ ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚዲያ የሚነዛው ወሬ መሰረተ ቢስና ሀሰተኛ ነው
ሰሞኑን በአዋሽ ባንክ ላይ ሲወሩ ከነበሩ ና እየተወሩ ካሉ መሰረተቲስና ሀሰተኛ ወሬዎች ጋር ተያይዞ የማጣራት ስራ አካሂደናል::

እዉነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚባለው ሰሞኑን አዋሽ ባንክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ተከታይ የሆኑ ሰራተኞቹ ቅዱስ ሲኖዶሱ ባስተላለፈው መመርያ መሰረት ጥቁር የለበሱ ሰራተኞቹን ነጭ ልበሱ ብሏል ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የተነዛው ወሬ ፍፁም ከእውነት የራቀ የስም ማጥፋት ዘመቻ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ በባንኩ ላይ የተከፈተው የማጥላላት ዘመቻ አገርንም ሆነ ኢንዱስትሪውን የሚጠቅም አይደለም፡፡ በሐይማኖት ሽፋን ሌላ ተልዕኮ የማራመድ ድብቅ ሴራ እንዳለውም የሚያሳብቅ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

አዋሽ ባንክ የኢትዮጵያ ህዝቦች ያለ ዘር፣ ሐይማኖትና የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ከሁሉም አቅጣጫ ተሰባስበው የመሰረቱትና ያሰደጉት ከአገር አልፎ አህጉራዊና አለምአቀፋዊ ዝናን ያተረፈ የአገር ኩራት የሆነ የአገርና የኢትዮጵያ ህዝቦች አለኝታ የሆነ ባንክ ነው፡፡ ለዚህም መጠነ ሰፊ የሆነ ማህበራዊ ተሳትፎው ህያው ምስክር ነው፡፡ ስለሆነም እንደዚህ ዓይነቱን ህዝባዊ ተቋም በሀሰት ስም ማጥፋት ትልቅ ስህተት ነው ብለን እናምናለን። የማህበረሰብ አንቂዎችም የተከታይ ቁጥር ለመጨመር ብቻ ሳይሆን ተአማኒነት ያለውን ትክክለኛ መረጃ ለህዝቡ ለማቅረብ መስራት እነዳለባቸው በዚሁ አጋጣሚ ለመጠቆም እንወዳለን፡፡

እጅግ ደስ የሚል ዜናየካቲት 06: 2015ዓ.ም===================በሀገረ አሜሪካ፣ ፖርትላንድ ከተማ ውስጥ፣ ሶስተኛ በአፋን ኦሮሞ ሙሉ በሙሉ የምታገለግል ቤተክርስትያን ተመሰረተች።...
13/02/2023

እጅግ ደስ የሚል ዜና
የካቲት 06: 2015ዓ.ም
===================
በሀገረ አሜሪካ፣ ፖርትላንድ ከተማ ውስጥ፣ ሶስተኛ በአፋን ኦሮሞ ሙሉ በሙሉ የምታገለግል ቤተክርስትያን ተመሰረተች። ቤተክርስትያን ስትሰፋ፣ ልጆቿ ስሰበሰቡላት በሰማይ ደስታ ይሆናል።
Multilingual Synod

Jabaan Waaqa!

OMN_የኦሮሚያና ብሄርብሄረሰቦች ሲኖዶስ መግለጫ ( Feb-10- 2023 )
10/02/2023

OMN_የኦሮሚያና ብሄርብሄረሰቦች ሲኖዶስ መግለጫ ( Feb-10- 2023 )

OMN_የኦሮሚያና ብሄርብሄረሰቦች ሲኖዶስ መግለጫ ( Feb-10- 2023 )

Walisoo Tamsaasa Kallattii - Sirna Simannaa Abbaa Saawiroos
09/02/2023

Walisoo Tamsaasa Kallattii - Sirna Simannaa Abbaa Saawiroos

Simannaa Kana irratti Hangafa phaaphaasii 3fi Eephis Qoophosota 25 akkasuma keessummoota heddutu irratti argama.

ከኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በአማርኛ
07/02/2023

ከኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በአማርኛ

Sinoodoosii Oromiyaafi Sabaa SabLammoota Itoophiyaa irraa ibsa kenname Afaan Amaaraan

Dogoggoroota Qabsoo Oromoo keessa turan, Injifannoo argamee fi Ibsa Haala yeroo irratti PMNO-Obbo-Shimallis Abdiisaa
06/02/2023

Dogoggoroota Qabsoo Oromoo keessa turan, Injifannoo argamee fi Ibsa Haala yeroo irratti PMNO-Obbo-Shimallis Abdiisaa

Qabsoon Ummata Oromoo Gaaffileen ijoon waa 3 giddugala godhatee waggoota dheeraaf gaggeeffame1) Diinagdee(dhimma Lafaa)...

አዲስ የተሾሙትን የክርስቲያን ቄሶችን ጨምሮ በመንግስት እና በመንግስት ኤጀንሲዎች እና ግለሰቦች ላይ ክሶች ቀርበዋል
03/02/2023

አዲስ የተሾሙትን የክርስቲያን ቄሶችን ጨምሮ በመንግስት እና በመንግስት ኤጀንሲዎች እና ግለሰቦች ላይ ክሶች ቀርበዋል

Manni Kiristaana Tawaadoo Itoophiyaa Abbootii Amantaa Haaraa Oromiyaa fi U/Kibbatti Muudaman dabalatee Waajiraalee Mootummaa fi ...

Reporters - Digital Content Creator, Blogger & SMM Manager
02/02/2023

Reporters - Digital Content Creator, Blogger & SMM Manager

Reporters – Digital Content Creator, Blogger & SMM Manager Full Time Finfinne, Ethiopia Posted 19 mins ago Website 3f_media 3F Media 3F Media is a news, analysis, reports, visuals, and weekly newsletter covering Ethiopia’s innovative ecosystem and soon expanding to other African markets starting...

Qaaccessa Shillimii - Waallee fuudhaa fi heerumaa aadaa Oromoo Arsii BBC... https://youtu.be/GnCP3hbvlQk
23/06/2022

Qaaccessa Shillimii - Waallee fuudhaa fi heerumaa aadaa Oromoo Arsii BBC... https://youtu.be/GnCP3hbvlQk

Shillimii***Walleen aadaa guyyoota muraasa dura Artiist Daangaa Haayilayyasuus Qananii mata duree 'Shillimi...

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 3F አማርኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share