
01/08/2023
የኢትዮጵያ አየር መንገድ .ethiopian 50 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ አደረገ አየር መንገዱ፣ ለሠራተኞቹ 40 በመቶ የመኖሪያ ቤት አበል ጭማሪ ማድረጉን ታውቋል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በትርፋማነቱ ከፍተኛ ዕድገት በማስመዝገብ ላይ የሚገኝ አየር መንገድ ነው። አየር መንገዱ በአኹኑ ወቅት 17 ሺህ ያህል ሠራተኞች አሉት።