Viral Show

Viral Show ሁላችንም የምንስቅበት፣ትምህርት የምንቀስምበት ፔጅ ነው Just all funs!
(1)

25/07/2025
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን
25/07/2025

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን

25/07/2025

የሴት ባልታዛር ቁ,2 🤣....አርቲስቱን ግን ማን ይሆን .🤔

ይህን መነፅር ለ3 "ባለትዳር ሴቶች" በስጦታ ማበርከት ፈልጌ ነበር። አጠቃቀሙ ቀላል ነው... መጀመሪያ ቻርጅ አድርገሽ  ስልክሽ ጋር በአፕ ማገናኘት፣ ከዛ ባልሽ እንዲያደርገው መስጠት። አብ...
24/07/2025

ይህን መነፅር ለ3 "ባለትዳር ሴቶች" በስጦታ ማበርከት ፈልጌ ነበር። አጠቃቀሙ ቀላል ነው... መጀመሪያ ቻርጅ አድርገሽ ስልክሽ ጋር በአፕ ማገናኘት፣ ከዛ ባልሽ እንዲያደርገው መስጠት። አብሮት ብራዝሌት ነገር አለው፣ እጁ ላይ እንደሰዓት ያስረዋል፤ በቃ የዓይኑን እንቅስቃሴ ተከትሎ አይኑ ያረፈበትን ነገር ሁሉ በስልክሽ ስክሪን እቤትሽ ቁጭ ብለሽ ማየት ነው! ባየው ነገር የልቡ ምት ከፍና ዝቅ ማለቱንም ብራዝሌቱ ይመዘግባል። በባለቤትሽን ዓይን ዓለም ምን ትመስል ይሆን? ዓይኖቹስ ምን ላይ ያርፉ ይሆን?😀 አሪፍ ኮሜንት ለፃፉ 3 ሰወች ....

Abreham

24/07/2025

ከሴቶች ላይ አንወርድም ⁉️

አይ ኤም ኤፍ ኢትዮጵያ የጳጉሜን ወር እንድታስወግድ መናገሩ ተሰማ13ኛውን ወር - ጳጉሜን ሙሉ በሙሉ ስለማያስፈልግ እንድታስወግድ አይኤምኤፍ አሳስቧል። አንድ የአይኤምኤፍ ባለስልጣን “በአመት...
24/07/2025

አይ ኤም ኤፍ ኢትዮጵያ የጳጉሜን ወር እንድታስወግድ መናገሩ ተሰማ

13ኛውን ወር - ጳጉሜን ሙሉ በሙሉ ስለማያስፈልግ እንድታስወግድ አይኤምኤፍ አሳስቧል።

አንድ የአይኤምኤፍ ባለስልጣን “በአመት ውስጥ አስራ ሶስት ወራት ቅንጦት ነው ማንም በማደግ ላይ ያለ ኢኮኖሚ አቅም የለውም። ብለዋል

የአይኤምኤፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሞዴል ጳጉሜን "በቀን መቁጠሪያ ላይ የተመሰረተ የዋጋ ግሽበት ከባህል ጋር የተቆራኘች ናት" በማለት ተናግረዋል

እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

ትንሽ ስለ ጷግሜ ወር ....

===========ጷግሜ🗓========

👉 ጷጉሜ በኢትዮጲያ ብቻ የምትቆጠር 13ተኛ ወር ነች ።

ጷጉሜ ከወራቶች ሁሉ ተለይታ 5 ቀናቶችን የምታስቆጥር ሲሆን በ 4 አመት 1 ጊዜ ብቻ ጷጉሜ 6 ቀናትን ታስቆጥራለች በ 700 ዓመት 1 ጊዜ
ደግሞ ጷጉሜ 7 ቀናትን ታስቆጥራለች።

ለእኛ ኢትዮጵያውያን መገለጫችን በሆነችው በጷግሜ ወር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአለም ተለይታ የአስራ ሦስት ወራት ጸጋ / Thirty months of sunshine / በመባል ትታወቃች ፡፡

ጷጉሜን የሚለው ስያሜዋ “ኤፓጉሜኔ” ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ መኾኑ በአበው አንደበት ተነግሯል፡፡
“ኤፓጉሜኔ” ማለት ጭማሪ ማለት ነው ፡፡ በግእዝ ቋንቋችን ተውሳክ ማለት ነው፡፡ ተውሳክ ማለት ተጨማሪ ማለት ነው፡፡ “ወሰከ - ጨመረ” ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ነው፡፡

በተለየ መልኩ ጷግሜን ልዩ ከሚያደርጓት መገለጫዎች አንዱ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ሁሉ ሀይማኖታዊ አስተምሮውን ተከትለው በየዓመቱ በጳጉሜ ወር ሁሉም ተሰብስበው ከሌሊት ጀምረው በጸበል ቦታ ፣ በወንዞች በመሄድ ይጠመቃሉ፡፡

ይህንን የሚያደርጉት እግዚአብሔር የተባረከ ዓመት እንዲሰጣቸው፣ባሳለፋት ዓመት የሰሩትን ኃጢአት ይቅር እንዲላቸው ነው፡፡

23/07/2025

አቤት ድምጽ መታደል ነው📍🥰🥰🥰

ግን የምን ምሳሌ ይሆን ⁉️

23/07/2025

አፋልጉኝ🔎
"መገናኛ ታክሲ ውስጥ የኪስ ቦርሳ (ዋሌት) ወድቆብኛል።
በውስጡ መታወቂያ እና ATM ካርድ አለው እባካችሁ ደውሉልኝ። ውለታ እከፍላለሁ።"

23/07/2025

Address


Telephone

+251713240046

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Viral Show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Viral Show:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share