FITH RADIO [ፍትህ ሬዲዮ]

FITH RADIO [ፍትህ ሬዲዮ] የሙስሊሞች ብሶት የወለዳት ፍትህ ሬዲዩ!

30/05/2023
🚩 በመስጊዶች ፍርስራሽ ላይ የምትገነባ ከተማ?!በአዲስ አበባ ለዘመናት መስጊድ መሥራት ግዙፍ ትግል የሚጠይቅ ተግባር ሆኖ ኖሯል። በተለያዩ ዘመናት ከተማዋን ያሥተዳደሩ አካላት ቢሮክራሲያዊ ክ...
21/05/2023

🚩 በመስጊዶች ፍርስራሽ ላይ የምትገነባ ከተማ?!
በአዲስ አበባ ለዘመናት መስጊድ መሥራት ግዙፍ ትግል የሚጠይቅ ተግባር ሆኖ ኖሯል። በተለያዩ ዘመናት ከተማዋን ያሥተዳደሩ አካላት ቢሮክራሲያዊ ክንዳቸውን ተጠቅመው መስጊድ የመሥራትን ዜጋዊ መብት ሲከለክሉ ኖረዋል። ይህ አባዜ ቢሮክራሲያዊ መፍትሄ የማግኘት ጅማሮ ካየንበት ያለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ መስጊድ በሕዝባዊ ትግል ሳይሆን በነዋሪዎች አስፈልጎት ላይ እንዲመሠረት ለማድረግ ተሞክሮ ነበር። ይህ ጥሩ ጅምር በሸገር ሲቲ ምሥረታ ዳግም ወደኋላ እየተመለሰ ይገኛል።
የሸገር ሲቲ ምሥረታ በመስጊዶች ፍርስራሽ ላይ የተገነባ እንዲሆን በማድረግ ላይ ያሉ ሙስሊም ጠል አካላት በርካታ መስጊዶችን እያፈረሱ መሆኑ ሙስሊሙን ማኅበረሰብ እጅግ ያሳዘነ ጉዳይ ሆኗል። እኒህ አካላት በዚህ ተግባራቸው ምን ሊያሳኩ እንዳለሙ ግልጽ አይደለም። ነገር ግን በኢትዮጵያ ምድር መስጊድን የምትጠየፍ ከተማ መሥራት ይቅር የሚባል ወንጀል አይደለም። መስጊዶቻችንን ወደፍርስራሽ እየቀየሩ ያሉ እጆች በአስቸኳይ ሊያርፉ ይገባል!
#ሸገርሲቲ #የመስጊድፈረሳ #ሙስሊምጠልነት

ኢድ ላይ ግርግር የተፈጠረ ጊዜ እንዲህም ተብለን ነበር ያው ለማስታወስ ያህል ነው።
02/03/2023

ኢድ ላይ ግርግር የተፈጠረ ጊዜ እንዲህም ተብለን ነበር ያው ለማስታወስ ያህል ነው።

በሁሉም ነገር ደርሶ ሙስሊሙ ላይ ፊጥ ማለት ለማንም አይጠቅምም። መጀመሪያ ራስን ዞር ብሎ ማየት ጥሩ ነው። ከሰሞኑ እንዳየነው በኦርቶዶክስ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንደ ጉድ ሲታዩ የነበሩት አርቲ...
19/02/2023

በሁሉም ነገር ደርሶ ሙስሊሙ ላይ ፊጥ ማለት ለማንም አይጠቅምም። መጀመሪያ ራስን ዞር ብሎ ማየት ጥሩ ነው። ከሰሞኑ እንዳየነው በኦርቶዶክስ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንደ ጉድ ሲታዩ የነበሩት አርቲስቶችና ዘፋኞች ናቸው። በየፊልሙና ዘፈኑ ሲሰክሩ፣ ሲሳሳሙ፣ ሲከፋፈቱ ወዘተ ብዙ አምላክ ማይወደው ነገር እንዲሰራ የሚገፋፉ አርተስቶችና ዘፋኞችን እንደ ስብከት በሀይማኖት ቲቪህ እያሳየህ እየዋልክ እዚህ መጥተህ ራስህን ከሙስሊሙ ጋር ማወዳደር ደስ አይልም። ሰባኪ ሲታይበት ሊውል ይገባ የነበረ ዋና የሀይማኖት ቲቪ አርቲስትና ዘፋኝ ሲታይበት ከዋለ የሆነ ከባድ የሀይማኖት መርህ ችግር አለ። ከታች ይሀው ስክሪን ሾት ለማስረጃ አስቀምጠናል።

05/02/2023

Alert!

በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መሀከል በተፈጠረው ችግር የመንግስት እጅ ካለበት ዛሬም ወደፊትም የመንግስትን በሀይማኖት ጣልቃ መግባት አጥብቀን እናወግዛለን።

ነገር ግን አሁን እየታዩ ያሉ ሁኔታዎች ጉዳዩ ከሀይማኖት ጉዳይ ከፍ ያለ መሆኑን እያሳዩ ይገኛሉ። እነሱ በግልፅ እየተናገሩ እንዳሉት አላማቸው አብይን አውርዶ ስልጣን መያዝ ከሆነ ይህን ዓላማቸውን ደግፎ አይዟችሁ ማለት የአፄው ስርዓት እንዲመለስ ድጋፍ ማድረግ መሆኑን መዘንጋት የለበትም። የድሮውን ታሪክ ትተነው በቅርቡ እንኳን ከ30 በላይ መሳጅዶች የተቃጠሉት፣ ጎንደር ላይ ከ50 በላይ ሸሂድ የሆኑት፣ ሞጣ ላይ በአንድ ጀንበር 4 መሳጂዶች የወደሙት በአጼው ስርዓት ናፋቂ አክራሪ ክርስቲያኖች መሆኑን መርሳት የለበትም። ይህ አካል ኢትዮጲያን ቢቆጣጠር ሙስሊሙ ላይ ምን ሊያደርግ እንደሚችል ለማወቅ ብዙ ርቀት መጓዝ አይጠይቅም። ስለሆነም ጉዳዩን በደንብ ሳይገነዘቡ ማንኛውንም ድጋፍ ከማድረግ መቆጠብ ያስፈልጋል።

ዘመድኩን በቀለ እያስተላለፈ ያለውን ተመልከቱ። በራሳችሁ ችግር ሙስሊሙን እንዲህ የምትተናኮሉት ለምንድን ነው ግን?
05/02/2023

ዘመድኩን በቀለ እያስተላለፈ ያለውን ተመልከቱ። በራሳችሁ ችግር ሙስሊሙን እንዲህ የምትተናኮሉት ለምንድን ነው ግን?

ይሄ አስደንጋጭ ነው። ሰው በሀይማኖት ተሳቦ ቋንቋውን እንዳይጠቀም በዚህ ደረጃ መከልከሉ ዘመኑን የሚመጥን አይደለም። ኦርቶዶክስ በዚህ ደረጃ ኦሮምኛ ቋንቋን ተጠይፋ መኖሯ አግባብ አይደለም። ...
01/02/2023

ይሄ አስደንጋጭ ነው። ሰው በሀይማኖት ተሳቦ ቋንቋውን እንዳይጠቀም በዚህ ደረጃ መከልከሉ ዘመኑን የሚመጥን አይደለም። ኦርቶዶክስ በዚህ ደረጃ ኦሮምኛ ቋንቋን ተጠይፋ መኖሯ አግባብ አይደለም። ነገሮች ላይ እንዲህ እየተማመኑ መሄድ ለሀገር ይበጀናል።

ይሄ ያስደንግጣል። ሀይማኖቶች እኩል ናቸው የተባለው ለኦርቶዶክስ አይሰራም ማለት ነው?
01/02/2023

ይሄ ያስደንግጣል። ሀይማኖቶች እኩል ናቸው የተባለው ለኦርቶዶክስ አይሰራም ማለት ነው?

ተቋም እንደ  አባት ነው።
16/11/2022

ተቋም እንደ አባት ነው።

አጋጣሚውን እንጠቀምበት! ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ( Sadiq Mohammed Ahmed) እስካሁን መኪና አለመገዛቱ እንደ ዑማ በጣም ደካማ የመሆናችን አንዱ ማሳያ ነው። ሰዎች ለሽርሽር መኪና እ...
01/11/2022

አጋጣሚውን እንጠቀምበት!

ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ( Sadiq Mohammed Ahmed) እስካሁን መኪና አለመገዛቱ እንደ ዑማ በጣም ደካማ የመሆናችን አንዱ ማሳያ ነው። ሰዎች ለሽርሽር መኪና እየቀያየሩ በሚይዙበት ሰአት ኡስታዝ የእስልምናን ብርሀን ለማደረስ አንዲት መኪና ሳይኖረው መቆየቱ ለዳዕዋው የተሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑን ያመላክታል። ከከተማ ወጥተን የአላህን ቃል ማድረስ ባንችል ቢያንስ ገጠር ድረስ ሂዶ የዳዕዋ ስራ እየሰራ ያለውን ኡስታዛችንን በማገዝ የዚህ ትልቅ ስራ ተካፋይ እንሁን።
የዚህ አይነት አጋጣሚዎች ብዙ አይገኙምና ይህን አጋጣሚ እንጠቀምበት።
ፍትህ ሬዲዮ 10,000 ብር ለመኪና መግዣው አዋጥታለች። የሚገዛው መኪና አዲስና ጥሩ አቅም ያለው መኪና ቢሆን ተመራጭ ይሆናል።

የኡስታዝን መኪና ለመግዛት የባንክ አማራጮች!

አካውንት ስም = SADIK MOHAMMED AHMED

COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA
1000329226712

ABYSSINIA BANK
83047178

Awash Bank Betel Branch
01425212425200

የአዲስ አበባ መጅሊስ*******የታላቁ አሊም ሐጂ ዘይኑ ልጅ ሸይኽ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ የአዲስ አበባ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆኑ። በነገራችን ላይ ሰሞኑን ሸይኽ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ ሙቀ...
03/08/2022

የአዲስ አበባ መጅሊስ
*******

የታላቁ አሊም ሐጂ ዘይኑ ልጅ ሸይኽ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ የአዲስ አበባ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆኑ።

በነገራችን ላይ ሰሞኑን ሸይኽ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ ሙቀና ጋር ተገናኝተን ባደረግነው ውይይት የስነምጋባር ምጥቀትና የነገሮች አረዳድ ከፍታቸውን ለመታዘብ ችያለሁ።

የም/ቤቱ የቀድሞ ም/ፕሬዝዳንት ሸይኽ ዓሊ ሙሐመድ በቢሮአቸው በመገኘት ለሸይኽ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ ቢሮውን ማስረከባቸውንም ትልቅ እመርታ ነው። ይህ ነው የሚያዋጣው ለሁሉም።

የአዲስ አበባ መጅሊስም ሁሉን አቀፍ መጅሊስ ለመመስረት እየሄደበት ያለውን መንግድ እናደንቃለን እንደግፋለን። አግላይነትን ታሪክ እናደረጋለን።

ሁሉም ሙስሊም በብሄርና በአመለካከት ልዮነት ሳይገደብ አብሮ መስራት ምን እንደሆነ ማሳየት ያለብን ግዴታችን ነው።

ማንንም አናገልም። ያገለልነው ካለም አግላይን ነው።

አሁን ባለው አቋሙ የአአ መጅሊስን በበላይነት የሚመሩልን

1) ሸይኽ ሱልጣን አማን ኤባ የም/ቤቱ ፕሬዝዳንት
2) ሸይኽ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ ሙቀና ም/ፕሬዝዳንት
3) ሸይኽ ሑሴን በሺር የም/ቤቱ ዋና ፀሐፊ በመሆን ነው።

የአዲስ አበባ መጅሊስ አሁንም ወደ ታች መዋቅሩን እስከታች መዘርጋት ይኒርበታል።

ዳይ ወደ ስራ!

Ibrahim Mulushewa

ሰበር ዜና!  _ሼር ከባድ የሆኑ የማጭበርበር ሰነዶች ተያዙ! የሁጃጆችን ብር ማስመለስ ጋር ተያይዞ የቀድሞው መጅሊስ ሲከተለው በነበረው አሰራር ከባድ የሆኑ የማጭበርበር  ሰነዶች ተይዘዋል። ...
31/07/2022

ሰበር ዜና!
_ሼር
ከባድ የሆኑ የማጭበርበር ሰነዶች ተያዙ!

የሁጃጆችን ብር ማስመለስ ጋር ተያይዞ የቀድሞው መጅሊስ ሲከተለው በነበረው አሰራር ከባድ የሆኑ የማጭበርበር ሰነዶች ተይዘዋል። በተጭበረበሩት ሰነዶች በርካታ ብር የተወሰደ ሲሆን ሰነዶቹ የተያዙት አዲስ በተሰራው ሶፍትዌር ነው። ዝርዝሩን ከነሰነዶቹ በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+270628498236

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FITH RADIO [ፍትህ ሬዲዮ] posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to FITH RADIO [ፍትህ ሬዲዮ]:

Share