DINK HAGER ድንቅ ሀገር

DINK HAGER  ድንቅ ሀገር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from DINK HAGER ድንቅ ሀገር, Media/News Company, ADDIS ABABA, Ababa.

18/11/2024

ለመንግሥት ሰራተኞች የሚሰጥ የሕመም ፈቃድ
============================
የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 43 ላይ እንደተመለከተው፣
1. ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በሕመም ምክንያት ሥራ መሥራት ያልቻለ እንደሆነ ደመወዝ የሚከፈልበት የሕመም ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት የሙከራ ጊዜውን ላጠናቀቀ የመንግሥት ሠራተኛ የሚሰጥ የሕመም ፈቃድ በተከታታይ ወይም በተለያየ ጊዜ ቢወስድም ሕመሙ ከደረሰበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ባለው አስራ ሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ከስምንት ወር ወይም በአራት ዓመት ውስጥ ከአሥራ ሁለት ወር አይበልጥም፡፡
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት የሚሰጥ የሕመም ፈቃድ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከሙሉ ደመወዝ ጋር እና ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት ከግማሽ ደመወዝ ጋር ይሆናል፡፡
4. የሙከራ ጊዜውን ያላጠናቀቀ የመንግሥት ሠራተኛ ከታመመ የህክምና ማስረጃ የሚቀርብበት የአንድ ወር የሕመም ፈቃድ ከደመወዝ ጋር ይሰጠዋል፡፡
5.ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ሲታመም፣
ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ካላጋጠመው በስተቀር በተቻለ ፍጥነት መታመሙን ለመሥሪያ ቤቱ ማሳወቅ አለበት፣
በተከታታይ ከሦስት ቀናት ወይም በአንድ የበጀት ዓመት ውስጥ ከስድስት ቀናት በላይ በሕመሙ ምክንያት ከሥራ የቀረ እንደሆነ ለመታመሙ የሕክምና ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
6. የሙከራ ጊዜውን ያጠናቀቀ የመንግስት ሠራተኛ በዓመት ፈቃድ ላይ እያለ መታመሙን የሚያረጋግጥ የህክምና ማስረጃ ካቀረበ የዓመት ፈቃዱ ተቋርጦ የሕመም ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡
7. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (6) መሠረት የተቋረጠው የዓመት ፈቃድ የሕመም ፈቃዱ እንደተጠናቀቀ እንዲቀጥል ይደረጋል፡፡

የህክምና ማስረጃ
“የሕክምና ማስረጃ” ማለት በሀገር ውስጥ አግባብ ባለው ባለሥልጣን ፈቃድ ከተሰጠው የግልም ሆነ የመንግሥት የሕክምና ተቋም የሚሰጥ ወይም ከሀገር ውጭ የተገኘና ስለትክክለኛነቱ አግባብ ባለው ባለሥልጣን የተረጋገጠ የምስክር ወረቀት ነው፡፡
የምስክር ወረቀቱ ስለመንግሥት ሠራተኛ የጤና ሁኔታና ስለሚሰጠው የሕመም ፈቃድ መግለጽ አለበት፡፡

27/09/2024
ስማኝማ፦
25/09/2024

ስማኝማ፦

967 likes, 58 comments. Check out Ä𝑚𝑎𝑛𝑢𝑒𝑙👉 ⛪️’s video.

ስለ  ጎፋ ዝም አልልም !!
28/07/2024

ስለ ጎፋ ዝም አልልም !!

04/07/2024

ድንቅ ሀገር በዚህ ሳምንት በአሪ ዞን ልዩ ቆይታ ቅዳሜ አንድ ሰዓት በETV መዝናኛ ይጠብቁን

ጌጡዬ አመሰግናለው
19/06/2024

ጌጡዬ አመሰግናለው

ድንቅ ሃገር ላለፈው አንድ አመት ዘወትር ቅዳሜ ምሽት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሸን ኢቲቪ የመዝናኛ ቻናል እየተላለፈ የሚገኝ ሃገረኛ ተወዳጅ ልዩ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን የሃገራችንን መልከአምድራዊ ገፅታ ፤ የማህበረሰባችንን የአኗኗር ዘይቤ ባህል ፤ወግ፤ ሃይማኖታዊ እና ትውፊታዊ መስተጋብሮችን እያዝናና በልዩ ሁኔታ ለውድ ተመልካቾቻችን እያቀረብን እንገኛለን ፨

አሁን ደሞ በተመልካች ጥያቄ መሰረት ድንቅ ሃገር ተወዳጅ ፕሮግራም ከቴሌቭዥን ባሸገር በyou tube ቻናል የመጣ ሲሆን ድንቅ ሃገር ቻናልን ላይክ ፤ ሼር ፤ ኮመንት በማድረግ የዚህ ፕሮግራም ቤተሰብ እንዲሆኑ በመጋበዝ በዚህ ፕሮግራም ላይ መወዳደር የምትፈልጉ በየትኛውም የሃገራችን ክፍል የምትገኙ ተመልካቾቻችን you tube ቻናላችን ኮመንት ላይ ( **K HAGER # ድንቅ ሃገር ) በማለት መወዳደር ማሸነፍ መሸለም የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

Biyya Ajaa’ibaa waggaa tokko darbaniif Sambata Galgala Yeroo hunda chaanaalii bashannanaa ETV Koorporeeshinii Broodkastingii Itiyoophiyaa irratti tamsa'aa tureedha. sagantaa televitziinii Jaalatamaa biyyaa Keenya keessatti beekamaa ta'ee fi,Haala teessuma lafaa biyya ruun daawwattoonni keenya kutaa biyya keenyaa kamittuu sagantaa kana irratti dorgomuu barbaaddan channel you tube keenya irratti. yaada ( **K HAGER Ajaa'ibaa) jechuun badhaafamuu akka dandeessan isin beeksifna

Amma ammo akkaataa gaaffii dhaggeeffatoota keenyatiin
Sagantaan Jaalatamaan biyya ajaa'ibaa TV irraa Darbuun you tube channel dhaan kan dhufe yoo ta’uu Sagantaa Biyya Dinqisiisaa ‘Like’gochuun Waliif qooduun; Yaada kennuu fi maatii sagantaa kanaa akka ta'an keenyaa Aadaa, jireenya hawaasa keenyaa; Walitti Dhufeenya amantii fi Duudhaa bohaarsuun daawwattoota keenya jaallatamoo ta'aniif haala adda ta'een dhiheessaa jirra.

https://youtu.be/B0rkfKrBMgM?si=LeZl_9A4a5fzoEsL

ደቡብ አሪ ነኝ  #ድንቅ ሀገር
16/06/2024

ደቡብ አሪ ነኝ #ድንቅ ሀገር

https://youtu.be/gCOZ6JCPu90?si=UuiyufC1doVA6cSc
11/06/2024

https://youtu.be/gCOZ6JCPu90?si=UuiyufC1doVA6cSc

ከጎፋ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር የቀረበ፡፡ በዚህ ቪዲዮ ወደ ጎፋ በመጓዝ ሰው ወዳድ የሆነውን ወርቅ ህዝብ አስገራሚ አስቂኝ አዝናኝ በሆነ መልኩ እያስጎበኘን እንድትዝናኑ ጋብዘና....

ኑ ምሳ ደርሱዋል  #ድንቅ-ሀገር Etv Entertainment
05/06/2024

ኑ ምሳ ደርሱዋል #ድንቅ-ሀገር Etv Entertainment

Gofaa Sawulee
01/02/2024

Gofaa Sawulee

Address

ADDIS ABABA
Ababa

Telephone

+251913502929

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DINK HAGER ድንቅ ሀገር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to DINK HAGER ድንቅ ሀገር:

Share