Gpower Ethiopia hayat

Gpower Ethiopia hayat Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gpower Ethiopia hayat, Addis Ababa, Ababa.

10/08/2026

በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? 🛑Stop paying for fuel AND high electricity
📞0946535711
G-Power ያለምንም ነዳጅ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ ፤ Full ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ 24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!!

📢STOCK available from 1kw-100kw&above

🏘 ለመኖሪያ ቤቶች
🏬 ለሆቴሎች
🏢 ለአፓርትመንቶች
🏦 ለባንኮች
🏩 ለሆስፒታሎች,ለክሊኒኮች
🏛 ለቢሮዎች,ለserver እና
ለ datacenter
⛪️🕍ለእምነት ተቋማት
🛍አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ
📡ለቴሌኮም ሴክተር

🏷አገልግሎቱ

💫 ቴሌቪዥን,ኮምፒውተር, ዋይፋይ,ካሜራ
⚡️ ማሞቂያ፣ ፊሪጅ፣ካውያ፣አምፖል፣ላብራቶሪ
⚡️ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ ዕቃዎች ኃይል መስጠት የሚችል

ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት

✅ ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ያለምንም ነዳጅ ወጪ እራሱን ቻሪጅ ያደረጋል
✅ Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!
✅ ድምፅ አልባ እና ጭስ አልባ ምንም የአየር ብክለት የለውም!
✅መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በቅጽበት ይከፈታል።
✅ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና

📌የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር

👑በተጨማሪ የምናቀርባቸው
🌠Elevator(lift)
👉we installed over 840 Elevator in Ethiopia within 8years

04/08/2026
15/07/2026

🔌 በመብራት መቆራረጥ ሳይቸገሩ የነዳጅ ወጪን በG-Power Solar System ያስቀሩ! ☀️🔋
​የመብራት መቆራረጥን በዘላቂነት የሚፈታው፣ ያለምንም ነዳጅ በፀሐይ ብርሃንና በኤሌክትሪክ የሚሞላው G-Power አስተማማኝ የ24 ሰዓት የኃይል አማራጭ ይዞልዎ ቀርቧል።
​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0946535711
​⚡️ ዋና ዋና ጥቅሞች
​🔇 ድምፅና ጭስ አልባ፦ ምንም የአየርም ሆነ የድምፅ ብክለት የሌለው፣ ለአጠቃቀም እጅግ ምቹ።
​☀️ ዜሮ የነዳጅ ወጪ፦ ራሱን በራሱ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚያደርግ።
​🛡 አስተማማኝ ዋስትና፦ የ 5 ዓመት ዋስትና ከ 1 ዓመት ነፃ የጥገና አገልግሎት ጋር።
​📦 ሰፊ አማራጭ፦ ከ 1kW እስከ 100kW+ (ለመኖሪያ ቤት፣ ለቢሮ፣ ለባንክ፣ ለሆቴልና ለሆስፒታሎች የሚሆን)።
​🛗 በተጨማሪም፦ የሊፍት (Elevator) አገልግሎት
​ባለፉት 8 ዓመታት ውስጥ ከ 840 በላይ ሊፍቶችን በመላው ኢትዮጵያ በጥራትና በታማኝነት የገጠምንበት የዳበረ ልምድ አለን።
​📞 ለበለጠ መረጃ ፈጥነው ይደውሉ፦ 0946535711

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251946535711

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gpower Ethiopia hayat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gpower Ethiopia hayat:

Shortcuts

Share