Dawaa Aada Waada

  • Home
  • Dawaa Aada Waada

Dawaa Aada Waada የባህላዊ መድሐኒት ቀማሚ

𝗠𝗔𝗿𝗵𝗮𝗯𝗮𝗻 𝘆𝗮𝗮 𝗿𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻 𝗞𝗮𝗿𝗶𝗺
08/03/2025

𝗠𝗔𝗿𝗵𝗮𝗯𝗮𝗻 𝘆𝗮𝗮 𝗿𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻 𝗞𝗮𝗿𝗶𝗺

20/02/2025

فاكهة مولوك العلاجية المعجزة
👉 🅜🅤🅛🅤🅤🅚
𝐃𝐚𝐰𝐚𝐚 𝐟𝐢𝐫𝐢𝐢 🫘𝐀𝐣𝐚𝐚'𝐢𝐛𝐚𝐚 !

👉 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐦𝐚𝐫'𝐢𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐱𝐮𝐫𝐚𝐚𝐰𝐮 𝐛𝐞𝐞𝐤𝐭𝐮𝐮 ?

👉 Bokoka garaa ! Muraa fii ameebaa ! Hadhooftuu !
👉𝐆𝐨𝐠𝐢𝐢𝐧𝐬𝐚 𝐠𝐚𝐫𝐚𝐚 (𝐂𝐨𝐧𝐬𝐭𝐢𝐩𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧)
Kormammuu fii naqarsa mar'imaanii 𝐡𝐚𝐫𝐤𝐚 % 100 Irraa %90 𝐤𝐚𝐧 𝐭𝐚'𝐮 kaumsi dhibee kan'niinii 𝐱𝐮𝐫𝐢𝐢 𝐦𝐚𝐫'𝐢𝐦𝐚𝐚𝐧𝐢𝐢 Fayyaa kan 𝐡𝐢𝐧𝐪𝐚𝐛𝐧𝐞 irraayyi.

👉𝐀𝐤𝐤𝐚𝐬𝐮𝐦𝐚 dhukkuba diqqaa hinjedhamne. Dhukuboota garaa..tiifii mar'imaan. Firee 𝐌𝐮𝐥𝐮𝐤 kana fayyadamuun. Salpamatti sa.a (5) keesatti 𝐪𝐮𝐥𝐪𝐮𝐥𝐥𝐞𝐞𝐬𝐮𝐮𝐧 nidandawama !!

👉 𝐌𝐮𝐥𝐮𝐮𝐤 Dawaa Ajaa'ibaati
𝐃𝐚𝐫𝐚𝐧 𝐒𝐨𝐨𝐦𝐚𝐚𝐟 Ji'a 🌙 Ramadaana 𝐐𝐮𝐥𝐪𝐮𝐥𝐥𝐮𝐮 𝐊𝐚𝐧𝐚 𝐠𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐪𝐮𝐥𝐪𝐮𝐥𝐥𝐮𝐮𝐧 𝐒𝐢𝐦𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟 𝐌𝐚𝐚𝐥𝐭𝐮 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐝𝐚𝐰𝐚𝐚 𝐟𝐢𝐫𝐢𝐢..👇
👉🅼🆄🅻🆄🆄🅺..👍 ይቻላል ✅
Hub....
Fakkiiwan Dawaa Kanaa Waan Jiruuf Isa 👉Qulqulluu Biyya Alaa Irraa Seene Fayydamuuf Ajaja Ogeesota Dawaa Aadaa Qofaan Kan kennamu isa mallattoo 🌙 Ufirraa Qabu Qofa Fayyadamaa !!

Bara Dabre
👉25/06/2016 √
+ Barana 12/06/2017 Dabalataaf
👉 🇪🇹📞912175504/0919246199
Roobee 𝐀𝐝𝐚𝐚𝐦𝐚
(Photo credit to dr yonas)
𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝐊𝐚𝐫𝐢𝐦 🌙

👉ሙሉክ ታምረኛው ፈዋሽ ፍሬ🫘👉አንጀት እንደምቆሽሽ ያውቃሉ ?የሆድ መነፈት ! ያልተለመደ ቁርጠት ! አሜባ ! ሀሞት ! ድርቀት ! ኪንታሮት እና የአንጀት ካንሰርን 90 በመቶ በሽታዎች መነሻ ...
20/02/2025

👉ሙሉክ
ታምረኛው ፈዋሽ ፍሬ🫘

👉አንጀት እንደምቆሽሽ ያውቃሉ ?
የሆድ መነፈት ! ያልተለመደ ቁርጠት ! አሜባ ! ሀሞት ! ድርቀት ! ኪንታሮት እና የአንጀት ካንሰርን 90 በመቶ በሽታዎች መነሻ የሆነው ጤናማ ያልሆነ የአንጀት መቆሸሽ ነው፡፡

👉እንግድያውስ ካለይ ለተጠቀሱት ችግሮች መነሻ ለሆነው ለአንጀት መቆሸሽ መፍትሄው ምንድነው ካለችሁ ታምረኛው የሙሉክ ፍሬ ብቻ እና ብቻ ነው፡፡

👉ሙሉክ ትንሽ የማይባሉ የሆድ በሽታዎችንና አንጀትን በቀላሉ በ5 ሰዓት ውስጥ መፅዳት የምችል ታምረኛው ፈዋሽ ፍሬ ነው፡፡

👉በተጨማሪ የሙሉክ ፍሬ...
አንጀትን ከማፅዳት ባሻገር አሜባና ሀሞትን ያስወግዳል ተጓደኝ የሆድ ትለትሎችን ያጠፈል አባለዘርን ያክማል ከልክ ያለፈ የአሲድ ክምችትን ከሰውነት ያስወግደል ጤናማ የምግብ ፍላጎት እንድኖረዎ ያደርጋል፡፡

👉የሙሉክ ታምረኛ ፈዋሽ ፍሬን በመጠቀም ከበሽታዎ ነፃ ይሆኑ ዘንድ መልካም ምኞታችንን በመግለፅ መልካም ጤናዎንም እንመኛለን፡፡

👉በዚህ አጋጣሚም ከፊታችን በጉጉት እየመጣ ላለው ለረመዷን 🌙 ቅዱስ የፆም ወር እና ለረህመቱ ወር በሰላም ያድርሰን፡ ያድርሳችሁ እንላለን፡፡

👉በተለይ ለፆመኞች አላስፈላጊ የኮሌስትሮን ክምችን ከሆዳችን በማስወገድና ቆሻሻን በማፅዳት እንድሁም ለተስተካከለ የአመጋገብ ስርዓት ቅባት ነገሮችን በፆም ጊዜ ስጠቀሙ ጨጓራን እየቀሰቀሰባችሁ ለሚረብሻችሁም ሆነ ለሆዳችሁ ጤንነት ፍቱን መድሃኒት ነው፡፡

👉አጠቃቀም፡----
ለውዝ 🫘መሰል ሁለት ፍሬ (2) የሙሉክ ፍሬ መድሃኒቱን ይልጡና ቡሃላም በማንኪያ ነገር ደቀቅ አድርገው ፆም ከመግባቱ አንድና ሁለት ቀን በፊት በባዶ ሆድ መውሰድ፡፡ ከ አራት አምስት ሰዓት ቡሃላ ምግብ መመገብ ፡፡

👉ማርካሻ ፡--
መድሃኒቱን በወሰዱ ጊዜ ከተለያዩ ከሆድ ከሚወጡ ዝልግልግና ከተጓደኝ በሽታዎች ውጭ ምናልባት ሌላ ተጨማር ቀጠን ያለ ንፁህ ፈሳሽን በማስቀመጥ ካስቸገረዎ ወድያውኑ (1) ጥቁር ☕️ ቡና መጠጣት፡ ምግብ 🍧መመገብ ! ሾርባ🥛 ነገር መጠጣትና ገለዎን 🚿መታጠብ ነው፡፡

👉 ምክንያቱም ንፁህ ፈሳሽ ከሆዳችን ማስወገድ አይመከርምና ነው፡፡ በተረፈ ግን ከሆድ እያስቀመጣችሁ ያለው ዝልግልግ ሽታ ያለው በሽታ ነገር ከሆነ ጥቂት መታገስ ጥሩ ነው እንላለን፡፡

👉ማስጠንቀቅያ፡- Warning 🚫
ይህ መድሃኒት ከ18 ዓመት በታች የዕድሜ ክልል ውስጥ ላሉ የተከለከለ ስሆን በርግጥ ከ15-18 ዕድሜ ላሉ አንድ ፍሬ ብቻ ብሰጥ ችግር የለውም፡፡ ሆኖም ለህፃናትና ለነፍሰ ጥሩ ሴቶች መስጠት ፊፁም አይመከርም፡፡

👉ሙሉክ 🫘 የጤናዎ 👉🔑 ፡፡
ዋዳ ታምረዊ የተፈጥሮ🌿 መድሓኒቶች መዕከል ፡፡ (furtuu🔑fayyaa)
***ለ (3) ኛ ጊዜ ተሻሽሎ የተለጠፈ

👉 የሽያጭ አድራሻ፡ 👉.. አዳማ፡--መቻራ፡--ባሌ ሮቤ፡--

ለተጨማሪ መረጃ ፡...
👉📞+251912175504/0919246199

በመጀመሪያ የዛሬ አመት ጥር 25/05/2016 /08/06/2016
የተለጠፈ ዘንድሮ 12/06/2017
በአብዱሰላም ቃስም አዳማ ሮቤ ረመዷን ከሪም 🌙
👉you may join my telegaram chanal here👇
👉 https://t.me/furtuufayyaa

እውነት ነው ብሎ ያመነ ብቻ  Like sher
27/01/2025

እውነት ነው ብሎ ያመነ ብቻ Like sher

23/01/2025

Alhamdulillah Halkan Guyyaa Barii Boriitiin Na Gahuu Keetin !

 #ቡግር (Acne) 𝗦𝗵𝗶𝗳𝗶𝗻𝗶𝗶𝗻𝗮ይህ ህመም በፊት ላይ ከሚገኙ አነስተኛ ነጫጭ እና ጥቋቁር ነጥብጣቦች እስከ ሁሉንም የሰውነት ክፍል እስከሚያዳርስ መግል የቋጠሩ እብጠት ይደርሳል።• ምንም...
25/12/2024

#ቡግር (Acne) 𝗦𝗵𝗶𝗳𝗶𝗻𝗶𝗶𝗻𝗮

ይህ ህመም በፊት ላይ ከሚገኙ አነስተኛ ነጫጭ እና ጥቋቁር ነጥብጣቦች እስከ ሁሉንም የሰውነት ክፍል እስከሚያዳርስ መግል የቋጠሩ እብጠት ይደርሳል።

• ምንም እንኳ እስከሞት የሚያደርስ ችግር ባይሆንም የሰውነት ቆዳን በማበላሸት የስነ ልቦና ችግር ፣ ድብርት ፣ በራስ መተማመንን ይቀንሳል እንዲሁም የረጅም ጊዜ የቆዳ ለምጥ ያስከትላል ።
• 80% በሚሆኑ ሰዎች ላይ ቀለል ያለ ሰሆን 20% የሚሆኑ ሰዎች ላይ ከባድ ቡግር ይኖራቸዋል ።

👉ማንን ያጠቃል
• ምንም እንኳ በየትኛውም የእድሜ ክልል የሚገኝ ቢሆንም በብዛት በአስራዎቹ እድሜ ክልል ያሉ ሰዎችን በብዛት ያጠቃል ።
• ይህም በጉርምስና እና ኮረዳነት ጊዜ በሚጀመረው የሆርሞን በከፍተኛ መጠን መመረት ጋር የተያያዘ ነው።
• ከ14-30 ዓመት 80% የሚሆኑ ሰዎችን ሲያጠቃ ከ30-40 ዓመት 15% የሚሆኑ ሰዎችን ያጠቃል ።

👉እንዴት ይከሰታል

• በሰውነታችን ላይ ትንንሽ ቀዳዳዎች ሲኖሩ እነዚህ ቀዳዳዎች ከስራቸው ፀጉር ሊበቅልበት የሚችልበት ከመሆኑ በተጨማሪ በስራቸው የሚገኙትን የወዝ ዕጢዎች የሚያመርቱት ወዝ ወደ ላይኛው የቆዳ ክፍል የሚወጡበት ሲሆን ይህ ቀዳዳ ከመጠን በላይ በሆነ ስብ መመረት እና በሞቱ የቆዳ ሴሎች በሚደፈኑበት ጊዜ በሰውነታችን ላይ የሚገኝ ኩኒባክቴሪየም አክኒ ውስጥ ላይ እንዲራባ እና ቁስለት እንዲፈጠር ያደርጋል ።

👉የሚያጋልጡ ሁኔታዎች

• ለቡግር በዋናነት የሚያጋልጠው የዘረ-መል ሲሆን ይህም በቤተሰብ በብዛት እንዲገኝ ያደርገዋል ።
• ከሆርሞን ጋር የተያያዘ ይህም በአስራዎቹ እድሜ የመብዛት እና በወር አበባ ጊዜ የመጨመር ሁኔታ ያሳያል
• ከፍተኛ የሆነ የሆነ የወዝ መመረት
• የሰውነት የቆዳ ሴሎች የመመረት እና የመወገድ ሁኔታ አለመመጣጠን
• ሰውነት ላይ የሚደረጉ እንደ የጀርባ ሻንጣ፣ እራስ ላይ የሚደረጉ ኮፍያዎች እና ጥምጣም ፣ የጡጥ ማስያዣ ፣ ሄልሜት የመሳሰሉት የውዝ መውጫውን በመድፈን !

የትኛውን የሰውነት ክፍል ያጠቃል ?

• ቡግር በብዛት የፀጉር መውጫ ቀዳዳዎች በሚገኙበት ቦታ ማለትም በፊት ፣ በደረት አካባቢ እና በጀርባ ላይ ቢገኝም በሁሉም የሰውነት ቆዳ ላይ ሊወጣ ይችላል።

አይነቶቹ
• አነስተኛ ቡግር በቁጥር ከ30 በታች የሚሆኑ ነጫጭ እና ጥቋቁር ነጠብጣቦች
• መካከለኛ ቡግር በቁጥር ከ100 በታች የሆኑ ነጫጭ እና ጥቋቁር ነጠብጣቦች እና ቀያይ እብጠቶች
• ከፍተኛ ቡግር ተለቅ ያሉ ጠጣር ህመም ያላቸው እብጠቶች እና ህመም ያላቸው መግል የያዙ ከቆዳ ስር ያሉ እባጮች የያዘ

ምልክቶች
👉ነጭ አናት ያላቸው ነጠብጣቦች
👉ጥቁር አናት ያላቸው ነጠብጣቦች
👉ትናንሽ ቀያይ ህመም ያላቸው ነጠብጣቦች
👉ቀያይ ጫፍ ላይ ትንሽ መግል ያላቸው ነጠብጣቦች
👉ተለቅ ያሉ ጠጣር ህመም ያላቸው እብጠቶች
👉 ህመም ያላቸው መግል የያዙ ከቆዳ ስር ያሉ እባጮች

👉 ከእነዚህ ቆዳ ላይ ከሚታዩት ምልክቶች በተጨማሪ ከበድ ባሉ የቡግር አይነቶች ትኩሳት ፣ ብርድ ብርድ ማለት እና የመገጣጠሚያ ህመም ሊኖር ይችላል ።

👉 መፍትሄውስ..?
ቀጣዩ ጥያቄያ መሆኑ የሚጠበቅ ነው፡፡
👉 እነሁ👇
ለነፃ የማማከር አገልግልት ጭምር
ዋዳ ባህላዊ ህክምና መዕከል
𝗗𝗮𝘄𝗮𝗮 𝗔𝗮𝗱𝗮 𝗪𝗮𝗮𝗱𝗮 ያማክሩ ፔጁን ላይክ 👍 ማድረጎን አይርሱ
ለበለጠ መረጃ 📞+251912175505

ለጥያቄዎቻችሁ መልሶቻችሁን እነሁ ! አቶ ጀማል  ሀሰን  ከመተሃራ ፡ . ነበር ፡፡ የጨጓራ መላጥ  ህመምን አስመልክቶ በውስጥ መስመር ለጠየቁን ጥያቄ ለሌሎች የገፃችን ተከታታዮችም ጭምር ግን...
09/11/2024

ለጥያቄዎቻችሁ መልሶቻችሁን እነሁ !

አቶ ጀማል ሀሰን ከመተሃራ ፡ . ነበር ፡፡ የጨጓራ መላጥ ህመምን አስመልክቶ በውስጥ መስመር ለጠየቁን ጥያቄ ለሌሎች የገፃችን ተከታታዮችም ጭምር ግንዛቤ ያስጨብጥ ዘንድ መልስዎን በገፃችን ለመለጠፍ ተገደናል፡፡
እነሁ 👇 ከታች በተመለከተው መሰረት በጥሞና ይከታተሉን እንላለን፡፡ ሌላው ለወደፊት መሰል መህበራዊ ጥያቄዎችን በቀጥታ በገፃችን ላይ አስፍረው መጠየቁ የተሻለ ይመከራል፡፡
ምክንያቱም ለሌሎች መሰል አይነት ጥያቄ ለሚኖራቸው ተከታታዮቻችንም ከእርሶ ተሞክሮ ግንዛቤ በመጨበጥ መልኩ በፅሁፍ የመጠየቅ ልምዳቸውን ያዳብራሉ ብለን ስለምናምን፡፡

ባጠቃላዩ በቅድምያ ጥያቄዎትን በድጋሚ በማስታወስ በቀጥታ ወደ ጥያቄዎ መልስ አመራን ! ጥያቄዎም፡..👇 ከታች የተመለከተው መሆኑን በማስታወስ ፡....እነሁ .. ....✍👇👇👇👇
(1) . ብዙውን ጊዜ በጨጓራ ህመም እሰቃያለሁ እንዶስኮፕ ታይቼ መድሃኒት ብወስድም ልሻለኝ አልቻለም ፡ ጭራሽ ይብስብኛል ፤ በዛ ላይ ምግብ ስበላ ገብቶ ቁጭ የሚል አይነት ጨጓራዬም የተለጠ ነገር መሰለኝ ይጨንቀኛል እንጂ የሚፈጭ አይመስለኝም፡፡ ምግብ ስበለም ወደ ላይ ወደ ላይ ይለኛል ፡፡ በመሆኑም የሆነ ግዜ ላይ እንድህ ያማት የነበረች አንዲት ጓደኛዬን ያ ጨጓራሽ እንዴት ተወሽ ብዬ ስጠይቅና ሳማክራትም አስቀድማ ምስጋና ለፈጣሪ በማለት ቡሃላም ፈጣሪ ሰበብ አድርጎልኝ የባህል መድኃኒት ወስጄ ነው የደንኩት አለችኝ፡፡

እኔም ከዚህው በመነሳት ይህን ጥያቄ ለመጠየቅ ተነሳሳሁ፡ እንደተባለውም እባኮዎን ለመሰል ችግሬ እናንተ ጋ መፍትሄዎች ካሉ ብትነግሩኝ የሚል ስሆን፡፡
(2). ለዘብ ባለ የቃላት አጠያየቅ የጠየቁን ደግሞ ለመሆኑ የጨጓራ ህመም መነሻ ግን ምን ይሆን ? የሚል እና የህመሙ መንስኤ ከምን የሚል እና ባልሳሳት በመጨረሻም መልሱን በተስፈ እንደምጠብቁ በመግለፅ ነበር ፡፡ እውነት ነው ተስፈ የሁሉም ነገር አስፈላጊ የሞራል ስንቅ ናት በጣሉብን ተስፈ መሰረትም ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲሉ መልሱን እነሁ፡ 👇
👉 መልካም ንባብ !! 👇👇👇
በመጀመርያ ደረጃ የጨጓራችንን የስራ ድርሻውን ለመመልከት ከመሞከር እንጀምር፡፡

እንደምታወቀው ጨጓራችን ስራው ምግብን መለንቆጥ (መፍጨት) እና ለሰውነታችን ከምግብ ውስጥ የሚያስፈልገውን ቫይታሚን ፤ ፕሮቲን ፤ ካርቦሐይድሬት እና ሌሎች ንጥረ ነገሮችን ለመምጠጥ በሚያመች መልኩ መለንቆጥ ነው፡፡ ባጠቃላዩ የትም ፊጭው ዱቄቱን አምጭው እንድሉ ዋና ስራው መምጠጥ ነው ፡፡ጨጓራችን ይህን ለመስራት የተለያዩ እንዛይሞችን ይጠቀማል ፡፡ ከነዛ ውስጥ አንዱ ሀይድሮክሎርክ አሲድ ወይንም አሲድ የምንለው ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ መጠኑ ሲጨምር ወይንም ደግሞ መጠን እያለ ነገር ግን ሰውነታችን ለትንሽ አሲድም ቢሆን ሴንሴቲቨቭ ሲሆን የጨጓራ መላጥን ያስከትላል ወይም የጨጓራ ቁስለት ያመጣል፡፡ ይህ ልሆን የምችለው ሰውነታችን አሲድን የምቆጣጠርበት የራሱ ዘዴ ሲኖረው ነገር ግን እንደ ባዮካርቦኔት ያሉ ኬሚካሎች የሚፈለገውን መጠን ሳያመርቱ ሲቀር እና ሰውነታችን አሲዱን መቆጣጠር ካልቻለ የጨጓራ ቁስለት ወይም መላጥን ያስከትልብናል፡፡

ጨጓራችን ሲላጥ በተጨማሪም የተለያዩ ባክቴሪያዎች በጨጓራችን ውስጥ መኖር ፤ ለምሳሌ በቅርቡ ለጨጓራ ካንሰር ያጋልጣል የተባለው ሂሊኮ ባክቴሪያ የተለያዩ ኬሚካሎችን በማምረት የጨጓራችን ግርግዳ እንዲላጥ ያደርጋል ማለት ነው፡፡ የገፃችን ተከታታይ ከሆነው ከአቶ ጀማል ሀሰን ለቀረብልንና ለደረሰን ጥያቄዎችም ከሞላ ጎደል በቂ መልስ ሰተናል ብለን እናምናለን፡፡ ይሁን እንጂ ከግዜ አንፃር ዛሬ እዚህ ላይ ለመቋጨት ብንገደድም ሆኖም ስለ ጨጓራ የህመም አይነቶች እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ተመልሰን እንደምንገናኝ ተስፈ እያደርግን ለተቀሩ ለገፃችን ተከታታዮችም በተመሳሳይ መሰል ችግሮች ለምነሳ ጥያቄዎች መልስ ዝግጁነታችንን በመግለፅ ለአሁኑ እዚህው ላይ ልንሰናበታችሁ ወደናል፡፡

ዋዳ የተፈጥሮ የእፅዋት ውጤቶች እና
👉 የባህላዊ የህክምና መዕከል 🔐f

👉Dhibeen 𝗞𝗼𝗿𝗺𝗮𝗺𝗺𝘂𝘂 Maalii ?       👉 Furmaanni Isaa Hoo !        🛑  Nafaana Bu'aa 👇Dursa 𝗞𝗼𝗿𝗺𝗮𝗺𝗺𝘂𝘂 Jechuun Akkuma Dhibee ...
02/11/2024

👉Dhibeen 𝗞𝗼𝗿𝗺𝗮𝗺𝗺𝘂𝘂 Maalii ?
👉 Furmaanni Isaa Hoo !
🛑 Nafaana Bu'aa 👇

Dursa 𝗞𝗼𝗿𝗺𝗮𝗺𝗺𝘂𝘂 Jechuun Akkuma Dhibee Adda Addaa Maqaa Dhibee Yammuu Ta'u Akkasumas Garuu Lugaa Gara Garaatiin Akkuma Dhibee Kaawanii Maqaa Baayeen Kan Waamamuufii Kan Beekamuudha ! Fakkenyaaf..
𝗞𝗼𝗿𝗺𝗮𝗺𝗺𝘂𝘂𝗻 Lugaa (Loqoda) Oroomootiin Yammuu Ta'u. Akkasuma Loqoduma Oromoo Gariitiin Ammoo 𝗕𝘂𝗿𝗼𝗼 Jedhamuunis Beekkama . Gara Biraatiinis Loqoda Sumaaleetin 𝗕𝗼𝗼𝗯𝗮𝘀𝘀𝗶𝗶𝗿 ! Loqoda Amaaraatiin 𝗞𝗶𝗻𝘁𝗮𝗮𝗿𝗼𝘁𝗶𝗶 Yoo Ta'u ! Loqoda Addunyaan Guddittiin Walii Galtuun Loqoda Engiliffaatiin Ammoo 𝗛𝗲𝗺𝗼𝗿𝗿𝗵𝗶𝗼𝗱 Jedhamee Waamama !!

𝗞𝗮'𝘂𝗺𝘀𝗶 𝗗𝗵𝗶𝗯𝗲𝗲 𝗞𝗮𝗻𝗮𝗮 𝗠𝗮𝗮𝗹 𝗜𝗿𝗿𝗮𝗮𝘆𝗶 ?

Ka'umsi Dhibee Kanaa Irra Guddinni Gogiitii Garaa Irraa Yammuu Ta'u. Akkasumas Xurii Mar'imaanii . Teesuma Dhagaa Oowwaa . Teesoo Akka Konkolaataafii Teesoo Soofaa. Yaroo Qulqullinna Sagaraa Waraqaa Barruu Qabuun Qulqulleefachuu. Tarii Bishaan Dhiqachuu Dhaburraa. Dabalataan Nyaata Yaroon Nyaachuu Dhabuu Yookaa Nyaata Qibaata Qabu ( Itti baayyate) Baayinnaan Fayyadamuu. K.k.f Irraa Numudachuu Dandawa !

𝗠𝗮𝗹𝗹𝗮𝘁𝘁𝗼𝗼𝗻 𝗜𝘀𝗮𝗮 𝗠𝗮𝗮𝗹 𝗙𝗮𝗸𝗸𝗮𝗮𝘁𝗮 ?

Mallattoon Dhibee Kanaa. Duuydaa Jilba Qabee Humna Dhoowuu. Gogiitii Garaa. Garaa Kuf Godhuu. Hirriba Nama Jeequufii Homa Xinnotti Aarii Namatti Guddisuu. Dabree Dabree Bowoofii Oowwa Qaamaa Qabaachuu. Bifuma Walfakkaatuun Oowa Miila Jalaa (faana) . Yaroo Sagaraa Taa'an Cinquu Ittansiisuu. Sagaraa Dhiiga Makaa Teesisuu. Naannoo Teesumaati Mijaawinna Nama Orguu. Tessuma Qaccee Irratti Akka Fakkii Aanannoo . Yookaa Akka Foonii Waan Qaccee Harmee Fakkaatu Namatti Bahuu. Tarii Hiddi Naanawa Sanii Iitessu Yammuu Ta'u. Yaroo Qulqullinna Sagaraa Gadi Bahee Muldhachuufii Oll Dee'biuu. Fedhii Wal'qonnamtii Saalaa Hirdhisuu. Walumaa Gala Dadhabbii Kana Hinjenneef Nama Saaxiluufii Mallattoowan Qabu Keesaa Muraasni Kan Fakkaata !

𝗘𝗲𝘀𝗮 𝗙𝗮'𝗮𝘁𝘁𝗶 𝗡𝗮𝗺𝗮 𝗠𝘂𝗱𝗮𝘁𝗮 ?

Dhibeen Kun Iddoo Nama Mudatu ( Namarratti Bahu ) Keessaa Baayinnaan. Teesuma (Eegee) Keenarratti. Qixuma Saniin Ammoo Garaa Namaa Keessatti. Akkasuma Harkaa Miila . Faana Miilaa Jalatti . Inni Faana Jalaa Kun . Dhakarra Tarii Korfotaa (xaxarii) Irra Tasa Yoo Dhaabbatan Keessatti Oll Nama Waraanuun Hanga Sammuutti Kan Namatti Dhageesisu Tahaee Muldhata.

Gara Birootiin Baayinnaan Tahuu Baatus . Qaama Keena Kam Irrattu Dhibee Nama Mudatu . Sababa Dhibee Kanaatiinis Qaama Miila Jilbaa Gadii Hidda Gurguddaa Baasee Muldhachuu . Akka Firee Ataraa Tahee Jiddu Jiddu Miila Itahee Irratti Muldhachuu . Kunis Ka'umsi Isaa Dhibema Kanarraa . Tarii Dhaabata Guddisuu Irraa Kan Nama Mudatu Yoo Ta.u Vericos Jedhamuunis Waamama. Hub .. Dhibeen Kun Saala Hinfilatu. Eenumarrattuu Kan Mudatu . Inumaa Dubara Irratti Yaroo Dhalaa ( Ciniinsuu) Baayinnaan Kan Irratti Muldhatu Tahee Argama. Hundaafuu Gaafii Asii Oliitiif Deebiin Muraasni Isaa Kana Fakkaata !

𝗙𝘂𝗿𝗺𝗮𝗮𝗻𝗻𝗶 𝗜𝘀𝗮𝗮 𝗛𝗼𝗼 ?

Furmaanni Isaa ....! Kun Isin Hiyyaachisin . Baayyee Salpaadha . Haa Ta'u Malee Garuu Kan Dhibeen Kun Mudateef Rakkisuun Dhalatti . Dhibee Osoo Ufitti Hinbekne . Keesa Namaa Nyaataa. Hanga Du'a Luubbuutti Geesu Ta'uu Isaa Hubachuu Hinhubanna. Garuu Hoo Wanti Hunduu Abbaa Ogummaa Saniitiif Salpama Jedhuu Mii Ree. Yoo Makmaakan . Sanumaafi Jenne. Maaree Irra Deebiin Hiyyadina Nuuf Salpaadha. Akkamiin Isa Jedhuuf. Dawaa Kemikaalarraa Bilisa Ta'eefii Organika Qofaan. Dhiibbaa Takkaan Alatti. Meeshaa Qara Qabuun Alatti Bifa Ta'een Dibata Yookaa Dhugaatii Qofaan Dhumaan Dhumatti Yaala Gahaa Kennuudhaan Fayyisaatiin Jira. 👇

👉𝗧𝗮𝗷𝗮𝗮𝗷𝗶𝗹𝗹𝗶 𝗬𝗮𝗮𝗹𝗮 𝗗𝗮𝘄𝗮𝗮 𝗔𝗮𝗱𝗮 𝗪𝗮𝗮𝗱𝗮 🌿 @𝗛𝗮𝗿𝗺𝗲𝗲 𝗪𝗮𝗷𝗷𝗶𝗶𝗻 Isin Wajji Jirra🤙🏿
Kanaafuu Arguun Amanuu Akkuma Jedhamu Sana . Kootaatii Dhugaa Isaa Ifaan Mirkaneessaa Isiniin Jenna !
𝗗𝗮𝘄𝗮𝗮 𝗔𝗮𝗱𝗮 𝗪𝗮𝗮𝗱𝗮 👍✅
Tessoon , Adaama. Bishoftu Adulaala . Odefannoo Dabalataafis 📞 +251919246199/0912175504
𝗙𝗮𝘆𝘆𝗮𝗮𝗻 𝗙𝗮𝗮𝘆𝗮 @🔑𝗳𝗮𝘆𝘆𝗮𝗮

ሰዎች መርሳት የሚጀምሩት  ጭንቅላታቸው ሲሞላ  ወይስ ለምን ?በቅድምያ አንድ ነገር እንመልከት፡ ይህም  እንደምታወቀው ኮንፕዩተር ከተወሰነ መረጃ ቡሃላ ተጨማሪ መረጃዎችን ተቀብሎ የመያዝና ሲ...
31/10/2024

ሰዎች መርሳት የሚጀምሩት ጭንቅላታቸው ሲሞላ ወይስ ለምን ?

በቅድምያ አንድ ነገር እንመልከት፡ ይህም እንደምታወቀው ኮንፕዩተር ከተወሰነ መረጃ ቡሃላ ተጨማሪ መረጃዎችን ተቀብሎ የመያዝና ሲፈለግም የማቅረብ አቅም የለውም፡፡ ለምን ቢባል ከተወሰነ መጠን በላይ መረጃ መሸከም ስለማይችል ፡፡ ወይም ስለሚሞላ ነው፡፡

የሰውስ አእምሮ 🧠 ? የዛሬው እይታችን ነው፡፡
👉 በትዕግስት ተከተሉኝ ! 👇
ጭንቅላታችን (አንጎላችን) ወደ ትሪሊየን የሚጠጉ የብሬን ሴሎች ያሉት ስሆን እነዚህም እንደ ትልቅ ትስስር በመጠቀም የሚያገኛቸውን መረጃዎች ለማስቀመጥ ያውላቸዋል፡፡ ታዲያ ማንኛውም ሰው እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስ የሚያገኛቸውን የተለያዩ መረጃዎች ልክ እንደ ኮንፕዩተር የማከማቺያ መዝገብ
👉( Memory storage ) የሚጠቀምበትና መቼም ሊሞላ የማይችል ማከማቺያ ቦታ አለው፡፡

ይህ መረጃን የመሰብሰብና የማከማቸት ሂደት ቢኖረንም የማስታወስ ብቃታችን ብዙውን ጊዜ የወረደ ነው፡፡ በተለያየ አጋጣሚ የሚናገኛቸው መረጃዎችን ከሰከንድ ፤ ከደቂቃ ፤ ከሰአታት ወይም ከቀናት ቡሃላ ለማስታወስ እንቸገርና እንረሳቸዋለን ፡፡

👉 ግን ለምንድነው ? ወሳኝ ጥያቄ !!

ይህም የመንስኤው ልዩ ልዩ ዝርዝር ውስጥ ከመግባታችን በፊት በአጠቃላዩ የዚህም መንስኤ የተለያዩ ምክንያቶች ብኖሩትም በዋናነት የጤና እክል ማለትም የማርሳት በሽታ ተብሎ የሚታወቅ በእንግሊዝኛው አጠራር ( Alzheimer's disease ) በመባል የሚታወቅ በሽታ መሆኑ አያጠያይቅም፡፡

በዚህም የመርሳት በሽታ ( Alzheime's disease) መንስኤ የተነሳም ለምሳሌ በትምህርት አለም ውስጥ ሆነን እናጠናለን ለፈተናም ለመዘጋጀት በሚል ብዙ ነገሮችን ሸምድደን እንይዛለን፡፡ ነገር ግን ባስቀመጥናቸው የአንጎለችን ማከማቻ ውስጥ መረጃዎቻችንን ወጥተው አስታውሰናቸው ለመጠቀም ስንቸገር እንስተዋላለን፡፡

በተጨማሪ ከተለያዩ ሰዎች ጋር በተለያዩ አጋጣሚዎች መተዋወቃችን አይቀሬ ነው፡፡ ሆኖም ስንተዋወቅ የምንለዋወጣቸው ስሞቻችንንም ለመያዝ እንሞክራለን ፡፡ ይህን ለማድረግ ብንጥርም ዳሩ ከሰኮንድ ቡሃላ ብዙውን ጊዜ የተዋወቅነው ሠው ስም ይጠፈናል፡፡ ሆኖም ለማስታወስም ሃይለኛ ትግል ውስጥ እንገባለን፡፡አንዳንዴሜ በአጋጣሚ የተዋወቅነው ሰዉ ሁሉ ከአጠጋባችንም ባልራቀበት ሁኔታ ላይ እያለን ስሙን እንረሳውና በድጋሜ ለማስታወስ ሌላ አዙሪት ውስጥ የምንገባበት ሁኔታዎች ያሉ ስሆን ለማስታወስ ያቅተንና ተናደን ከነ ጭራሹ እንተዋለን ፡፡ ለዚህም ነው ብዙ ሰዎች የሰው ስም መያዝና ለማስታወስ እቸገራለው ስሉ የምንሰማቸው፡፡

ብቻ ከዚህው ጋር በተያያዘም የቀጠሮ ቀን ፤ ሰዓት ፤የገባነውን ቃል ፤ የስራ ሰዓት ፤ የተለያዩ ቁጥሮች ፤ የስልክ ቁጥር ወዘተ ልንራሳቸው የምንችለው ነገሮች ምክንያት የተነሳ መቸገር የመሳሰሉት ልጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡ ታድያ በአጭር ጊዜ ብቻ አስታውሰናቸው የሚጠፉ በአመካይ ከ18 እስከ 50 ሰከንድ ቆይተው የሚጠፉ ሲሆኑ አጭር የእሳቤያችን መረጃዎች ( Short term memories) ይባላሉ፡፡ ለረዥም ጊዜ ሳንረሳቸው የሚቆዩ ምናልባትም ልክ በታላቁ የኦሮሚኛ ቋንቋ ወደጅ ለወዳጁ ስገልፅ እንደምንሰማውና Hanga Jiru Sin Dagadhu እንደምባለው ሁሉ እስከ ህይዎታችን ፍፃሜ ሳይረሱ የሚቆዩ መረጃዎቻችን ደግሞ ረዥም የእሳቤዎቻችን መረጃዎች ( long term memories) በመባል ይጠራሉ፡፡

የሆነ ሆኖ ወዳጅ ፤ የስልክ ቁጥር ፤ የስራ ቀጠሮ ሰዓት ፤ ብሎም በቤትም ሆነ በሰዎች ላይ ያላችሁን ገንዘብ ጨምሮ የመርሳትም ሆነ ያለማስታወሱ መንስኤ ሰለባ የሆን ሰዎች ከሌሎች ሰዎች የተለየን ፍጡር ሰው በመሆን ሳይሆን በርግጥም ልብ ያላለችሁ የአንድ የጤና ጉድለት መንስኤ አሊያም የአልዛይመር ዲዚዝ ( የማርሳት በሽታ) ሰለባ መሆኖዎን ልብ ሊሉ ይገባል፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል መልዕክታችንም ከዚህ ይመነጫል፡፡ በመሆኑም ለመፍትሄው አስፈላገነት እና ለየትኛውም መሰል መረጃዎች ጆሮውን የሰጠ ሰው የምትሹት (የሚፈልገው) በሰኮንድ ፤ ከፍ ስል በደቂቃዎች ውስጥ መርሳትን ነው የምትፈልጉት አሊያም ማስታወስን ነው ብባል ? እርግጥ ነው ማንም ብሆን ማስታወስን ይፈልጋል፡፡ ማስታወስን ስፈልግ ደግሞ መፍትሄ ይፈልጋል፡፡ እናም የችግሩ መንስኤ ከምንና ከምን በሚል ሪዕስ በሌላ ጊዜ እስክንገናኝ እስከዚያው የችግር ሰለባ ሆነው በአፈጣኝ መፍቴሄ ለምትሹት ወገኖቻችን ፡. ሀሳብ አይግባዎ ባይ ነን ምክንያቱም 👉በጣም ቀላል ነው፡፡ ለነፃ የማማከር አገልግልትም ይሆን መፍትሄ ካስፈለገዎ ዋዳ የተፈጥሮ የእፅዋት 🌿 ውጤቶችና የባህል ህክምና መዕከል አላልዎ ፡፡
👉ዋዳ የጤናዎ ጓዳ !
ለበለጠ መረጃ በገፃችን ላይ በተለጠፈው አድራሻችን በቀጥታ ያገኙናል !!
👉ሰላምና ጤና ለሁሉም ዓለም !!
ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለ(አላህ) ይሁን እናመሰግናለን፡፡🙏

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dawaa Aada Waada posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share