
09/03/2025
ሰበር ከመቀሌ‼️
በእነ ደብረፂዮንና መንጀሪኖ የሚመራ ታጣቂ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ በዛሬ ቀን የከቲት 30 ዝግጅቱን እንደጨረሰ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከዛሬ ሌሊት 6:00 ሰዐት ገደማ ጀምሮ እስከ ጠዋት መቀሌ ከተማ ጨምሮ ምስራቃዊ ፣ ደቡብ ምስራቅና ደቡብ ዞኖች ጨምሮ በሀይል ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ ጀምረዋል።
ይህ የመፈንቅለ መንግስት ኦፕሬሽን የእነ ደብረፂዮንና መንጀሪኖ ቡድን አገልጋዮች ከሆኑት ፣ ፣ #ምግበይ እና የተባሉት ጥቂት አዛዦች ታጣቂዎች እያሰማሩ መሆናቸን ታውቋል።ይህ የፕሪቶሪያ ስምምነት በማፍረስ የጦርነት አዋጅ እየተጀመረ ይገኛል።የትግራይ ወጣቶች ለዚህ የክፋት ሴራ ህገወጥ ቡድን በመኮነን ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ጎን በመሆን ትግል እንደጀመሩ ይታወቃል።