Silte Media House SMH

Silte Media House SMH Serving as source of real information for the people !

የአንድ ዶሮ ዕድሜ ምን ያህል ነው? በአሜሪካ የተገኘችው ዶሮ 15 ዓመት ከ100 ቀናት ዕድሜ ላይ መገኘቷ በዓለም ላይ በሕይወት ያለች በዕድሜ ትልቋ ዶሮ አስብሏታል።እንዲህ ያሉትን ያልተለመዱ...
17/04/2026

የአንድ ዶሮ ዕድሜ ምን ያህል ነው?

በአሜሪካ የተገኘችው ዶሮ 15 ዓመት ከ100 ቀናት ዕድሜ ላይ መገኘቷ በዓለም ላይ በሕይወት ያለች በዕድሜ ትልቋ ዶሮ አስብሏታል።

እንዲህ ያሉትን ያልተለመዱ እና አስደናቂ ጉዳዮችን የሚመዘግበው የዓለም ድንቃድንቆች መዝገብም ይህችን ዶሮ በመዝገቡ ላይ አስፍሯታል።

‘ጌርቲ’ በሚል መጠሪያ የምትታወቀው ይህች ዶሮ በአሜሪካ ቴክሳስ የምትኖረውን እና ‘ፐርል’ በሚል መጠሪያ የምትታወቀው ዶሮ ከዚህ ቀደም ይዛው የቆየችውን ክብረ ወሰን በ6 ወራት ማሻሻሏ ተገልጿል።

ባለፉት 15 ዓመታት አራት የዶሮ ትውልዶች ሲያልፉ፣ በቡናማና ጥቁር ነጠብጣብ ላባዎች የደመቀችው ‘ጌርቲ’ ግን ረጅም እድሜ በሕይወት መቆየት የቻለች ብቸኛዋ ዶሮ ሆናለች።

‘ጌርቲ’ አሁን ላይ እንቁላል መጣል ማቆሟን እንዲሁም ዓይኖቿ መታወራቸው በሌሎች ዶሮዎች እንድትጠቃ እንዳደረጋት የዶሮዋ ባለንብረት ፍራንክ ቱሬክ ተናግሯል።

ምንጭ፦ebc entertainment

26/03/2026
23/02/2026
12/09/2025
Ⓜ➡አስገራሚና ያልተለመደ ድንቃ ድንቅ ክስተት!በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንዲት ፍየል በአንድ ጊዜ ስድስት ግልገሎችን በመውለድ አስደናቂ ታሪክ ሰርታለች። ይህ በአብዛኛው የማይከሰት ነገር በመ...
06/08/2025

Ⓜ➡አስገራሚና ያልተለመደ ድንቃ ድንቅ ክስተት!

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንዲት ፍየል በአንድ ጊዜ ስድስት ግልገሎችን በመውለድ አስደናቂ ታሪክ ሰርታለች።

ይህ በአብዛኛው የማይከሰት ነገር በመሆኑ አካባቢው ላይ ትልቅ መገረምና ደስታ ፈጥሯል።

እናት ፍየልና ስድስቱ ግልገሎቿ በሙሉ ጤነኛ መሆናቸው ተዘግቧል።

የእንስሳት አለም ምን ያህል ድንቅ እንደሆነ የሚያሳይ እውነተኛ ምስክርነት ነው!

✅ከአዲስ አድማስ

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Silte Media House SMH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share