
30/10/2022
Inalilah woinaileh rajiuan
በአንድ ወቅት ኡዝታዝ ራያ አባመጫ እንዲህ ብሎን ነበር
"በ17 አመቴ ቤተሰቤን ተለይቸ ወደ ፊንፍኔ ሳመራ አባቴ በሁለት ነገሮች ላይ ጥብቅ አደራ ጣለብኝ። አጥብቄም እንድይዛቸው ቃል አስገባኝ
1,ሀይማኖቴን
2, ማንነቴን.." ነበር ያለን።
ዛሬ የኡዝታዝ ራያ አባት ወደማይቀረው አኪራ ሄደዋል። ፈጣሪ ስራቸውን ይውደድላቸው።