NEXTI FY

NEXTI FY ከመልክ መልካምነት

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ "እንኳን ልአ2017 ዓ.ም ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!"🍋በጉጉት የሚጠበቁትን የጥምቀት በዓላት በደምቀውና አሸብርቀው ሁኔታ ያከብሩ ዘንድ ል...
18/12/2024

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ "እንኳን ልአ2017 ዓ.ም ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!"
🍋በጉጉት የሚጠበቁትን የጥምቀት በዓላት በደምቀውና አሸብርቀው ሁኔታ ያከብሩ ዘንድ ልዩ ልዩ ልብሶችን ይዞልዎት ቀርቧል።

📍 ቀድመው ለሚያዙን ልዩ ቅናሽ አለን።
📱0922040611
📱0707527027

STUDY IN TURKEYየመጀመሪያ ዲግሪያችውን በቱርክ ይማሩ።የVISA process በ35 ቀን ዉስጥ እንጨርሳለን።ምርጫችው ብቻ HAYU CONSULTANCY ይሁን።
05/10/2024

STUDY IN TURKEY
የመጀመሪያ ዲግሪያችውን በቱርክ ይማሩ።
የVISA process በ35 ቀን ዉስጥ እንጨርሳለን።
ምርጫችው ብቻ HAYU CONSULTANCY ይሁን።







መልካም አዲስ ዓመት
11/09/2024

መልካም አዲስ ዓመት






 #ማርያም
04/10/2023

#ማርያም

 #ከትንሣኤ  #እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡✞ ሰኞ- ማዕዶት ይባላል፡- 💛ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት...
22/04/2023

#ከትንሣኤ #እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡

✞ ሰኞ- ማዕዶት ይባላል፡-
💛
ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

✞ ማክሰኞ- ቶማስ ይባላል፡-
💛
በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ "ጌታዬና አምላኬ" ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ.፳፥፳፯-፳፱

✞ ረቡዕ- አልአዛር ይባላል፡-
💛
በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥና የባህርይ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

✞ ሐሙስ- አዳም ሐሙስ ይባላል፡-
💛
በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

✞ አርብ- ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡-
💛
በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡

✞ ቅዳሜ- ቅዱሳት አንስት ይባላል፡-
💛
በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

✞ እሁድ- ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡-
💛
በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀ መዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡
💛
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር አሜን፡

it

Address

Ethiopia
Adama
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NEXTI FY posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share