Ethio Times

Ethio Times love is forever❤

26/08/2026

Waan Ofii❤

24/08/2026
አዲስ ታሪክ፣ አዲስ ምእራፍ፣ በአዲስ የመከባበር፣ የመመካከርና የመደማመጥ የመግባባት ታሪክ የተደረገ ሽግግር!!
22/08/2026

አዲስ ታሪክ፣ አዲስ ምእራፍ፣ በአዲስ የመከባበር፣ የመመካከርና የመደማመጥ የመግባባት ታሪክ የተደረገ ሽግግር!!

ኢትዮጵያ አሸንፋለች💪
22/08/2026

ኢትዮጵያ አሸንፋለች💪

22/08/2026

Waan Ofii!❤

ትላንት ከጠላት እራሷን ጠብቃ የአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት የነበረች ሀገራችን፣ ዛሬ ደግሞ በምክክር የውስጥ ችግሯን በመፍታት የሰላም ተምሳሌት ሆናለችየውስጥ ችግሯን በራሷ አቅምና በምክክር ባ...
22/08/2026

ትላንት ከጠላት እራሷን ጠብቃ የአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት የነበረች ሀገራችን፣ ዛሬ ደግሞ በምክክር የውስጥ ችግሯን በመፍታት የሰላም ተምሳሌት ሆናለች

የውስጥ ችግሯን በራሷ አቅምና በምክክር ባህሏ የፈታች ሀገር! መንግስት የዘየደውና ህዝቡ በሙሉ ልብ የተገበረው ይህ የሰለጠነ የምክክር መንገድ ምንኛ የረቀቀና የበሰለ ሀገራዊ ጥበብ ነው! ኢትዮጵያ የገጠማትን ውስብስብ ፈተና በገዛ ልጆቿ ጥረትና በሀገር በቀል እውቀት በሰላማዊ መንገድ መፍታቷ፣ ሀገራችን ለችግሮቿ የመፍትሔ ምንጭ እራሷ መሆኗን በግልጽ ያስመሰከረና የህዝባችንን የዳበረ ጥበብ ያንፀባረቀ ተግባር ነው።

እውነትም ኢትዮጵያ የአፍሪካ ተምሳሌትና የነፃነት ቀንዲል መሆኗን ዛሬም በደማቅ ቀለም አድሷል። ትላንት በአድዋ ጦርነት ጥቁር ህዝብ ለነፃነቱ እንዲታገል መንገድ በማሳየት የባርነትን ዘመን ማክተም እንደሚቻል ያስመሰከረችው ሀገራችን፣ ዛሬ ደግሞ ከውስጥ ግጭትና አለመግባባት በራስ አቅም ነፃ መውጣት እንደሚቻል ለአፍሪካና ለመላው አለም በድጋሚ አሳይታለች። ይህ ታላቅ ስኬት ለአህጉራችን አፍሪካ አዲስ የሰላም መንገድ ሰንቃፊና የፓን-አፍሪካኒዝም መንፈስ አዲስ ትንሳኤ ነው።

ይህ በራሳችን አቅም ያመጣነው ሰላም፣ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ልዕልናና የማይናወጥ ፅናት ማረጋገጫ ነው። አለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚደመምበትንና ለሌሎች ሀገራት ትምህርት የሚሆን ሀገራዊ የምክክር ውጤት በማስመዝገባችን፣ የነፃነታችን ምልክት የሆነው አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅ አላማችን ዛሬም በሰላምና በወንድማማችነት ማ ማ ማማ ላይ ከፍ ብሎ እንዲያውለበልብ አድርጎታል። ኢትዮጵያ ትላንት በጀግንነት ታሪኳ፣ ዛሬ ደግሞ በበሰለ የሰላም ውይይቷ የአፍሪካ እውነተኛ መሪ መሆኗን አረጋግጣለች።

ለአዲስ አበባ ከተማ ያደረጉት አስተዋፅኦ ሁሌም በታሪክ ሲታወስ ይኖራል።
22/08/2026

ለአዲስ አበባ ከተማ ያደረጉት አስተዋፅኦ ሁሌም በታሪክ ሲታወስ ይኖራል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የተግባርና የውጤት ሰው!

አዲስ አበባ ወደ ዘመናዊነት፣ ውበትና ብልፅግና በምታደርገው ፈጣን ጉዞ ውስጥ ትልቅ ድርሻ በመወጣት ላይ የሚገኝ ታላቅ ተቋም ነው የከተማ አስተዳደሩ። ለነገሩ በጀግናዋ፣ በፅኑዋ፣ በፍፁም ታማኝዋ፣ በአይበገሬዋ፣ በታታሪዋና በበሰለ አመራር ባለቤቷ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አይደል የሚመራው! የሚጠበቅ ነው።

በዚህች ዋና ከተማችን ላይ ለተቋም ግንባታ፣ ለሰው ተኮር ፕሮጀክቶችና ለከተማዋ እድገት ያበረከትሽው አስተዋፅኦ ተጨባጭና በእጅ የሚዳሰስ ነው። እውነተኛ የልማትና የሪፎርም መሪ! ለአዲስ አበባና ለኢትዮጵያ ብልፅግና ሌት ተቀን ደፋ ቀና እያልሽ እረፍት የሌለሽ ታታሪ እንስት።

ትችያለሽ እናታችን! እናከብርሻለን! 🙏🙏🙏

20/08/2026

🤔🤔

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share