Oman Press

Oman Press Digital Creator

ፈረጠጠች🚫🚫🚫
16/10/2025

ፈረጠጠች🚫🚫🚫

11/09/2025

አቶ ማሞ ቀጣይ እርምጃቸው ምን ይመስላል? አቶ ማሞ ሀገራችን በብዙ ጥረት የተገኘውን እድል ኢትዮጵያን ወክለው የአፍሪካን ዴቨሎፕመንት ባንክ ምክትል ፕሬዘዳንት ለመሆን ጉዞ ጀምረዋል፤ ይህ ሀ...
04/09/2025

አቶ ማሞ ቀጣይ እርምጃቸው ምን ይመስላል? አቶ ማሞ ሀገራችን በብዙ ጥረት የተገኘውን እድል ኢትዮጵያን ወክለው የአፍሪካን ዴቨሎፕመንት ባንክ ምክትል ፕሬዘዳንት ለመሆን ጉዞ ጀምረዋል፤ ይህ ሀገራዊ ተለኮ ነው!!

02/09/2025

💫✨*ህዳሴ የኢትዮጵያዊያን የመቻል መሳያ!*🇪🇹ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመላው ኢትዮጵያዊያን የአንድነታችን መገለጫ ፣የሁለንተናዊ ብልጽግና ማሳያ የዛሬ ሳይሆን ለመጪዎቹ ትውልዶችም ለዘመናት የሚዘ...
26/08/2025

💫✨*ህዳሴ የኢትዮጵያዊያን የመቻል መሳያ!*

🇪🇹ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመላው ኢትዮጵያዊያን የአንድነታችን መገለጫ ፣የሁለንተናዊ ብልጽግና ማሳያ የዛሬ ሳይሆን ለመጪዎቹ ትውልዶችም ለዘመናት የሚዘልቅ የህልውናችን ፕሮጀክት ነው።በህዝባችን የጋራ እርብርብ የተገነባው የህዳሴ ግድብ ባለፉት አስራ አራት ዓመታት መላው የሀገራችን ህዝቦች እንደ አይናቸው ብሌን እየተመለከቱት ያለ ፕሮጀክት ነው ።ብልጽግና ፕሮጀክት መጀመር ብቻ ሳይሆን መጨረስ መርህ መሆኑን ያሳየበት የአህጉራችን ትልቅ ፕሮጀክት ነው ::ይህ ፕሮጀክት ዛሬ ላይ አልቆ በመሪዎቻችን ጥበብ ልቆ በውጤት ታጅቧል የጠላቶቻችን ቅስም የሰበርንበት የአብሮነታችን ማሳያ በመሆን በድል ተጠናቋል::

ተቀባይነትን ያጡት የሽግግር ነጋዴዎች📌በአንድ ወቅት በፖለቲካው ገበያ ለጊዜውም ቢሆን በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነትን አግኝተው ደጋፊም ሸማችም ነበራቸው።ነገር ግን ጊዜው ሲቀየር የህዝቡ ፍላጎትና ...
26/08/2025

ተቀባይነትን ያጡት የሽግግር ነጋዴዎች

📌በአንድ ወቅት በፖለቲካው ገበያ ለጊዜውም ቢሆን በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነትን አግኝተው ደጋፊም ሸማችም ነበራቸው።
ነገር ግን ጊዜው ሲቀየር የህዝቡ ፍላጎትና የገበያው ሁኔታም ይለወጣል። አሮጌው “የሀሳብ ሸቀጥ” አዳዲስ ነገሮች በሚፈልገው ትውልድ ዘንድ ተቀባይነት ማጣት ጀምሯል። የፖለቲካው ነጋዴዎች ግን የገበያውን ለውጥ ማስተዋል አልቻሉም። ዛሬም እንደ ትናንትናው ህዝብ አሮጌውን ‘ይእሀሳብ ሸቀጥ’ እንደሚፈልግ አስበው የነቀዘ አስተሳሰባቸውን ይዘው አሁንም እዛው የጃጀ የፖለቲካ ገበያቸው ላይ እንደተቀመጡ ናቸው።
እነዚህ ነጋዴዎች ገበያው ከእጃቸው እንዳመለጠ ሳይገባቸው፣ አንዳንዶቹ አሁንም በየኮርነሩ ላይ ቁጭ ብለው ያለሰሚ እየጮሁ ነው። አዲስ “የሀሳብ ሸቀጥ” ለመፍጠር አእምሮአቸው እና ልባቸው ተዘግቷል፡፡

💢ወጣቱ ትውልድ አዳዲስ፣ ዘመናዊ እና ግልጽ የሆነውን ‘የሀሳብ ሸቀጥ’ መርጧል። አሮጌው አስተሳሰብ እና መንገድ በፖለቲካ ገበያ ውስጥ ተሰሚነቱን አጥቷል።

Speaks more than words
25/08/2025

Speaks more than words

ወዲ ወረደ እንደወረደ💀
25/07/2025

ወዲ ወረደ እንደወረደ💀

**የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን👏** አሰብ ላይ ተማከሩ ውጤቱ ዜሮ፤ መቀሌ ላይ ደገሙት ውጤቱ ዜሮ፤ ካይሮ ሊደግሙት ቀጠሮ ያዙ ተጠባቂው ውጤት ዜሮ፤ 🤷  ☀️ይታደሉታል እንጂ አይታገ...
11/07/2025

**የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን👏**
አሰብ ላይ ተማከሩ ውጤቱ ዜሮ፤ መቀሌ ላይ ደገሙት ውጤቱ ዜሮ፤ ካይሮ ሊደግሙት ቀጠሮ ያዙ ተጠባቂው ውጤት ዜሮ፤ 🤷

☀️ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም፤ የፋንድያ መግማት የሳሩን መለምለም አያስቆመውም!!
ህዳሴ አልቋል፤ ሪፎርማችንን በሚገባ እያሳለጥነው ነው፤ ፕሮጀክቶች ከተመደበላቸው ግዜ ቀድመው እየተጠናቀቁ ነው!! የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን!!

✨*እነሱ ተናገሩ፣ እኛ ሰራን። እነሱ ተጠራጠሩ፣ እኛ ገነባን።*✨🇪🇹🇪🇹በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ይገባል፤ ይህ ግዙፍ ስኬት ኢትዮጵያ በ...
02/07/2025

✨*እነሱ ተናገሩ፣ እኛ ሰራን። እነሱ ተጠራጠሩ፣ እኛ ገነባን።*✨

🇪🇹🇪🇹በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ይገባል፤ ይህ ግዙፍ ስኬት ኢትዮጵያ በጂኦፖለቲካዊ ትግል አስር አመታት ያስመዘገበችውን ድል በማያሻማ መልኩ ያሳያል። ይህ የምህንድስና ስራ ብቻ ሳይሆን፣ ከፍተኛ የውጭ ጫና እና የዲፕሎማሲያዊ ተቃውሞ ቢያጋጥማትም ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷን ለህዝቦቿ ብልፅግና ለመጠቀም ያላትን ያላሰለሰ ቁርጠኝነት ያሳያል።በቃላችን ሳይሆን በተግባራችን ታሪክ ፅፈናል✍✍

🔆*የአባይ ውሃ ብቻ አይደለም የሚፈሰው፤ የኢትዮጵያ አይበገሬነትም ጭምር ነው።*


#ታላቁየህዳሴግድብ

17/06/2025

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oman Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Oman Press:

Share