Ye adama lejoch

Ye adama lejoch Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ye adama lejoch, Digital creator, Adama.

12/05/2024
29/04/2024

ሚያዝያን ለመቄዶንያ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም (https://t.me/ethio_telecom)
ፌስቡክ (https://www.facebook.com/ethiotelecom)
ኢንስታግራም (https://www.instagram.com/ethiotelecom/)
ሊንክዲን (https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom)
ዩትዩብ (https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH)
ቲክቶክ (http://www.tiktok.com/?lang=en)

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


29/04/2024

በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች ከ2ብር ጀምሮ የቀረበውን የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በርካቶች እየተጠቀሙበት ነው !

የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822 # በመደወል አልያም በ www.crbt.et ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!

29/04/2024

ቴሌብር ሱፐርአፕ ከአዲስ ተጨማሪ ስጦታ ጋር ቀረበልዎ!

💰የ 15 ብር ስጦታ
🌐 የ100 ሜባ ስጦታ

የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታን ጨምሮ አሁን ደግሞ የአየር ሰዓት ሲገዙ እስከ 25% ተጨማሪ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

02/11/2023

የጌም ወዳጅ ነዎት? አዝናኝ ጌሞችን ከ (አፕላንድ) እነሆ ብለናል!

የጌም አፍቃሪዎች ምርጥና ፈታኝ ጨዋታዎችን ያገኛሉ! ጌሞቹን በድረ-ገፅ https://telegames.appland.et ወይም ወደ 927 OK ብለው በመላክ ይጫወቱ!

ለሙከራ 3 ቀን በነፃ! ከዚያ በቀን በ 2 ብር ብቻ

27/09/2023

የበዓል ኬኮች እና ጣፋጭ ምግቦችን ከኢትዮጵያ ስካይላይት፣ ሃያት ሬጀንሲ፣ ሸራተን አዲስ፣ ቢሎስ ፣ ካልዲስ፣ ኮባ፣ ኮንዲቶራይ፣ጫካ፣ ሴቨር፣ ቡናሞር (ኢሊ)፣ ቤስት ዌስተርን ፕላስ፣ ማሞካቻ፣ ኦኬዥን እና ዛዮንስ እስከ መስከረም 18 ድረስ በቴሌብር ሲገዙ ለበዓል የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ተስተናግደው ሲጨርሱ በአስተናጋጁ መስተንግዶ ከተደሰቱ ደግሞ ቴሌብር የቲፕ መስጫም ዝግጁ ነው።

መልካም በዓል!

21/09/2023

በቴሌገበያ ይሸምቱ!

ልብዎ ያሻውን ኦሪጂናል ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን፣ የዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን ባሉበት ሆነው በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይዘዙ፤ በቴሌብር ይክፈሉ፤ አዲስ አበባ ከሆኑ የሸመቱትን እቃ ካሉበት እናደርሳለን፡፡

Address

Adama

Telephone

+251923736255

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ye adama lejoch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ye adama lejoch:

Share