
28/03/2025
ረመዳን ቀን 2️⃣7️⃣
ከአብደላህ ቢን አባስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿فرضَ رسولُ اللهِ زكاةَ الفِطرِ طُهرةً للصّائِمِ من اللَّغوِ و الرَّفَثِ وطُعمَةً للمساكينِ.﴾
“ረሱል (ﷺ) ፆመኛን ከፀያፍ እና ከውድቅ ንግግር መፅጃ ለሚስኪኖች ደግሞ ምግብ ይሆን ዘንድ ሶደቀተል ፊጥርን ግዴታ አድርገዋል።”
📚 ኢብኑ ማጃህና አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1460
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh