Eyorika

Eyorika This page only for entertainment and for education ;no poletics!!!

ke tache yalewen link bemechane you tube chanalen subscribe bemaderege beteseb yihunu
https://www.youtube.com/channel/UCQoSRFlc08zJx9ydOLoJqaw

09/05/2026

“ይሄ የዋጋ ዝርዝር የስንት አመተ ምህረት ይመስላችኋል? 🤔
ግምታችሁን በኮመንት ፃፉ👇
#የልጅነትትዝታ #የእናትፍቅር #ትዝታ

09/05/2026

የክፍለ ዘመኑ ታላቅ ፍልሚያ፡ መኮንን ላዕከ VS ደረጄ ኃይሌ

የጥበብ ሜዳው ጠቦአቸው ወደ ቦክስ ሪንግ ቢገቡ ማን ያሸንፋል?

በቀኝ በኩል በሰላም ፈገግታው የሚታወቀው መኮንን ላዕከ በጥቁር ሾርት፣

በግራ በኩል ደግሞ በትኩረት የሚመለከተው ደረጄ ኃይሌ በቀይ ሾርት ለፍልሚያ ተዘጋጅተዋል።

መኮንን ላዕከ ጥንካሬው፦

1.በፈገግታ እያታለሉ ድንገተኛ "የጥበብ" ጡጫ ማሳረፍ።

2.ተቃዋሚን በጨዋነት አዳክሞ በመጨረሻው ዙር በቃላት ውርጅብኝ ማንበርከክ።

ደረጄ ኃይሌ ጥንካሬው፦

1.ፈጣን እንቅስቃሴና የማይገመቱ የቀልድ ጥቃቶች።

2.ተቃዋሚን በሳቅ ሆድ አስባርቆ መከላከያውን ሲዘነጋ "የምር" ምት ማሳረፍ።

እናንተስ ማን ያሸንፋል ብላችሁ ታስባላችሁ?

1. መኮንን ላዕከ
2. ደረጄ ኃይሌ

🥊 🥊

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

15/04/2026
15/04/2026

Well… looks like the “king” had a rough day. 🦁😅

Came in thinking everyone would scatter…
full confidence, full control.

But the monkeys?
They already had a plan.

Next thing you know—
trap triggered,
and the king’s the one stuck, roaring while the little crew watches like,
“Yeah… how the tables turn.”

That’s the wild lesson right there:

Being the strongest doesn’t mean you can’t get outplayed.

Because sometimes it’s not about power—
it’s about timing, teamwork, and a smarter move.

Even the biggest can fall…
when they underestimate the smallest. 💡🔥

15/04/2026

"...ገንዘብ ከአሽከርነት የበለጠ ስልጣን ሊሰጠዉ አይገባም። ለሰዉ ልጅ አቅሙ ገንዘብ ሳይሆን ስብዕናዉ ነዉ።"
ቴዲ አፍሮ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ካደረገዉ ቆይታ የተወሰደ
መልካም ቀን‼️

15/04/2026

''የአሁኑ ጠበል መሰለኝ ልክፍት ያለባቸውን ማስለፍለፍ ጀምሯል'' አብርሃም ወልዴ

የቴዲን አልበም ምንግዜም ጓጉቼ የምጠብቅ፣ ሰምቼም የልቤ የሚደርስልኝ ነኝ። ዝም ሲል... እንደ ኮረፌ ሊፈላ ፣ ሲዘገይ... እንደወይን ሊጣፍጥ እንደሆነ አውቃለሁ። የአሁኑ ደግሞ ጠበል መሰለኝ ልክፍት ያለባቸውን፣ የነካቸውን ማስለፍለፍ ጀምሯል።

ሐሙስን በመጠበቅ ገና ማክሰኞ ላይ ነኝ። እንደ እሮብ ደግሞ እረጅም ቀን የለም።

መልካም እድል እመኛለሁ
አርቲስት አብርሃም ወልዴ

Address

Adama
Adama

Telephone

+251949305522

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyorika posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Eyorika:

Share

Category