ሙዚቃ ህይወቴ

ሙዚቃ ህይወቴ በዚህ ፔጅ በኢትዮጵያ ውስጥ የተሰሩ ማንኛውም አይነት የጥበብ

 #ሰበርዜናኢራን በቃታር,ባህሬን እና ኩዌት በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ሰፈሮች ላይ ከባድ ጥቃት መፈፀም መጀመሯ ተገለፀ   launched missiles attack on US bases in Qa...
23/06/2025

#ሰበርዜና
ኢራን በቃታር,ባህሬን እና ኩዌት በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ሰፈሮች ላይ ከባድ ጥቃት መፈፀም መጀመሯ ተገለፀ
launched missiles attack on US bases in Qatar, Bahrian and Kuwait

በኳታር ዋና ከተማ ዶሐ እጅግ አደገኛ ፍንታዎች እየተሰሙ ይገኛል ኢራን በአሜሪካ ወታደራዊ ሰፈሮች ላይ ጥቃት መፈፀም መጀመሯን አስታውቃለች።  | Explosions reported in Qatar...
23/06/2025

በኳታር ዋና ከተማ ዶሐ እጅግ አደገኛ ፍንታዎች እየተሰሙ ይገኛል
ኢራን በአሜሪካ ወታደራዊ ሰፈሮች ላይ ጥቃት መፈፀም መጀመሯን አስታውቃለች።

| Explosions reported in Qatar's capital Doha as Iran threatens strikes on US bases across West Asia

ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በኋላ አሜሪካንን በጦር የደፈረ አንድም ሐገር አልተፈጠረም ከኢራን ውጪ የመጀመሪያው በ2020 ሲሆን ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ሲሆን ቀጣዩ ደሞ ከሰዓታት...
23/06/2025

ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በኋላ አሜሪካንን በጦር የደፈረ አንድም ሐገር አልተፈጠረም ከኢራን ውጪ
የመጀመሪያው በ2020 ሲሆን ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ሲሆን
ቀጣዩ ደሞ ከሰዓታት በኋላ አለም ላይ ባሉ ሁሉም የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችና ጥቅሞቿ ላይ ይሆናል

Since World War II, no nation has dared launch an official attack on the United States or its interests — except IRAN!

The first time was in 2020 — and the second, according to media reports, is just hours away! That would make it the second official Iranian attack on the United States!

BREAKING | Turkish Airlines cancels all flights to the UAEየቱርክ አየር መንገድ ወደ አረብኤምሬትስ የሚያደርገውን ሁሉንም በረራዎች አቋርጧል
23/06/2025

BREAKING | Turkish Airlines cancels all flights to the UAE
የቱርክ አየር መንገድ ወደ አረብኤምሬትስ የሚያደርገውን ሁሉንም በረራዎች አቋርጧል

    Arab Emirates shuts down its airspace after Qatar ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ቃታር የአየር ክልላቸውን መዝጋታቸውን አስታውቁ   የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ...
23/06/2025


Arab Emirates shuts down its airspace after Qatar
ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ቃታር የአየር ክልላቸውን መዝጋታቸውን አስታውቁ
የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች በሰዓታት ውስጥ ከባድ ጥቃት እንደሚፈፀምባቸው ተረጋግጧል
ኢራን ምድር ላይ ካለ ከማንኛውም ቴክኖሎጂ መሰወር የሚችለውን እና በሰዐት 19,500 ኪ.ሜ የሚከንፈውን ኻይባር ሚሳኤል ዛሬ በተለያዩ የእስራኤል ወታደራዊና የሐይል ማመንጫ ተቋማት ላይ መጠቀም መጀመሯን ገልፃለች ።
ከባድ ጊዜ ከፊታችን እየመጣ ነው ያሉት አረብ ሐገራት ጥቃቶችን በመስጋት የአር ክልላቸውን በመዝጋት ላይ ይገኛሉ ።

23/06/2025

゚viralシfypシ゚viralシalシ
ኢራን የዓለማችን አንድ አምስተኛው የድፍድፍ የነዳጅ ዘይት መተላለፊያ የሆነውን የሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ከመዝጋት ቻይና እንድታስቆማት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጥሪ አቀረቡ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸመቻቸውን ጥቃት ተከትሎ በኢራን እና በኦማን መካከል የሚገኘው የሆርሙዝ ሰርጥ እንዲዘጋ የአገሪቱ ፓርላማ መወሰኑን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ፕሬስ ቴሌቪዥን መዘገቡን ተከትሎ ነው።

23/06/2025

ሰበር ዜና
ኢራን በአሜሪካ ዜጎችና ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ከባድ ጥቃቶችን ልትፈፅም እንደሆነ ተገለፀ

በቃታር የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎቹ በመጠለያ ውስጥ እንዲቆዩ አዘዘ
ሌላ የተለየ መግለጫ እስኪሰጥም ድረስ ባሉበት ቦታ እንዲቆዩ አሳስቧል

US Embassy in Qatar advises American citizens to ‘shelter in place’ until further notice

ኢራን አሁን ምሽት 6:00 ሰኔ 11 ላይ ወደ እስራኤላ እጅግ በርካታ ሚሳኤሎችን ተኩሳለች በጆርዳን ደሞ አላርሞች በየከተማው ጩኸት እያሰሙ ነው።
18/06/2025

ኢራን አሁን ምሽት 6:00 ሰኔ 11 ላይ ወደ እስራኤላ እጅግ በርካታ ሚሳኤሎችን ተኩሳለች በጆርዳን ደሞ አላርሞች በየከተማው ጩኸት እያሰሙ ነው።

14/06/2025

ከእውነትም ከእውቀትም የተጣላው የኢትዮጵያ ምዕመን ወይ አያነብ ወይ አይጠይቅ አንብበህ ተመራምረህ ስትነግረው አቤት ውሸት ይልሀል በምስልም ስታሳየው ይሄማ የድሮ ነው ብሎ ክችች ይልብሀል
ሰልጥን ተማር እወቅ ስትለው አለማወቄን አወቅክብኝ ብሎ ጠምዶ ይዞ መግቢያ መውጫህን ሲያማትር ይውላል
እሺ ምን እናርግህ ??

ሰበር ዜና ኢራን ለሁለተኛ ምሽት አስገምጋሚ ጥቃት በእስራኤል ላይ እየፈፀመች ትገኛለች አለም ወዳስጨናቂ ጉዞ እያመራች ነው 🚨 BREAKING: Iran has launched a new ballis...
14/06/2025

ሰበር ዜና ኢራን ለሁለተኛ ምሽት አስገምጋሚ ጥቃት በእስራኤል ላይ እየፈፀመች ትገኛለች
አለም ወዳስጨናቂ ጉዞ እያመራች ነው
🚨 BREAKING: Iran has launched a new ballistic missile attack on Israel

Follow the latest updates on our page

ሰበር ዜና እስራኤል አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ እና ጀርመን እንዲሁም የኔቶ አባል ሐገራት በትብብር እጅግ ከባድ የተባለ ጥቃት በመላው ኢራን ግዛቶች ላይ እየፈፀሙ ይገኛሉ ኢራን በበኩሏ ጥቃቶ...
14/06/2025

ሰበር ዜና
እስራኤል አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ እና ጀርመን እንዲሁም የኔቶ አባል ሐገራት በትብብር እጅግ ከባድ የተባለ ጥቃት በመላው ኢራን ግዛቶች ላይ እየፈፀሙ ይገኛሉ

ኢራን በበኩሏ ጥቃቶቹን እየተከላከልኩ ነው ብትልም ከባድ ጉዳት ግን እያስተናገደች ትገኛለች
በሰዓታት ውስጥም ከዚህ ቀደሞቹ ጥቃቶቼ የተለየ ደምሳሽ እርምጃዎቼን ጠብቁ ብላለች
በእስራኤል በኩል ወዳጆቿ ሁሉ እያገዟት ቢሆንም ኢራን ግን እስካሁን ማንም አለሁልሽ ያላት የለም ።መረጃዎችን እየተከታተልን እናቀርብላችኋለን ፎሎና ላይክ ያርጉን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሙዚቃ ህይወቴ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share