Ethio Marvel

Ethio Marvel Ethiopian Movies and Entertainment.

04/01/2024
  like this
08/12/2023

like this

ጋጠወጥ !!
07/07/2023

ጋጠወጥ !!

😍
28/11/2022

😍

ኮንግራ በሏት እስቲ
26/11/2022

ኮንግራ በሏት እስቲ

ሽመናበጥበብ ስራቸው ከሚያኮሩን የኢትዮጵያ ማህበረሰቦች ውስጥ የዶርዜ ማህበረሰብ አንዱ ነው።የጋሞ ሕዝብ °° የሰላም የአንድነትና የአብሮነት ተምሳሌት ሕዝብ ነው ለዚህ ጥበበኛ ህዝብ "ሽመና"...
24/11/2022

ሽመና

በጥበብ ስራቸው ከሚያኮሩን የኢትዮጵያ ማህበረሰቦች ውስጥ የዶርዜ ማህበረሰብ አንዱ ነው።
የጋሞ ሕዝብ °° የሰላም የአንድነትና የአብሮነት ተምሳሌት ሕዝብ ነው ለዚህ ጥበበኛ ህዝብ "ሽመና" የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ ያጠናቀቅን ሲሆን በቅርብ ቀን በሆፕ ኢንተርቴይመንት ይለቀቃል። ጥበበኞቹ የዶርዜ ማህበረሰቦች ከእጅ ጥበብ ስራቸው ባሻገር የራሳቸው የሆነ ባህላዊ ስርዓቶች አሏቸው። በተቻለ መጠን በዚህ ስራችን የማህበረሰቡን እሴቶች ለማስተዋወቅ ሞክረናል።

ያሬድ ነጉ

Yared Negu

ከፈረሱ ጋሪው አይቅደም!አባይም ቢገደብ ስንዴም ቢታፈስ ዛፍም ቢተከል ምድሩም ሁሉ ቢበለፅግ የሚደሰት እንጂ የሚከፍው የለም : ከሁሉ በፊት ግን የዜጎች ሰላም: ደህንነትና ነፃነት ይቀድማል ከ...
24/11/2022

ከፈረሱ ጋሪው አይቅደም!
አባይም ቢገደብ ስንዴም ቢታፈስ ዛፍም ቢተከል ምድሩም ሁሉ ቢበለፅግ የሚደሰት እንጂ የሚከፍው የለም : ከሁሉ በፊት ግን የዜጎች ሰላም: ደህንነትና ነፃነት ይቀድማል ከሁሉ በላይ ደግሞ ዘረኝነትን መጠየፍ ለሁሉም ይበጃል በየኬላው ላይ መታወቂያ እየጠየክ ዜጎችን በብሄርና በቋንቋ እየለየህ ለህሊና የሚከብድ ግፍ እየሰራህ ጉልበትን ማሳየት ፍፅም የጠባብንት እንጂ የመደመርና የአቃፊነት ባህርይ አይደለም:: በምንም አይነት መለኪያ ብንለካው ዘረኝነት: የዘር ፖልታካ እና ሌብነት ከምድረ ኢትዮጵያ እስካልተወገደ ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ብልፅግናን ማምጣት ከቶ አይቻልም: አገሩ ሁሉ ሌባ በሆነበትና በግልፅ በጠራራ ፀሀይ ጉቦ በምትጠየቅበት ሁኔታ ሀገግ እያበለፀግን ነው ጀምረን ጨርሰናል ምድሩን ሀሉ የዳቦ ቅርጫት አድርገነዋል ብትል ይሚሰማህ አይኑ ያልበራልት ብቻ ነው:: we all Ethiopian deserve the best

  star አዲስ 😍
22/11/2022

star አዲስ 😍

Ethiopian Movie stars ⭐️
22/11/2022

Ethiopian Movie stars ⭐️

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Marvel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Marvel:

Share