
27/09/2025
እሸት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቀጥሎ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟላ ሠራተኛን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ: ሁለገብ የቢሮ ሠራተኛ/Part-time office worker/
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት ሆኖ እንደሁኔታው የሚራዘም
የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ
የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ
ጾታ፡ ሴት
ልዩ ችሎታ፡ በ MS-Word, MS-Excel,MS-Acess,Power Point እና Peachtree
ደሞዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
አድራሻ፡ ሀያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ኖርዝ ጌት ህንፃ ወይም በተለምዶ ክሊክ ሱፐርማርኬት 2ኛ ፎቅ ከእስካፌር ማሰልጠኛ አጠገብ!
ከስራው ሁኔታ አንፃር የመኖሪያ አድራሻዋ ለስራ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል!
ለማመልከት
በቴሌግራም ወይም
በአካል በመቅረብ የትምህርት ማስረጃና ተያያዥ ማስረጃ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡
ለተጨማሪ መግለጫ ይደውሉ
0991473978 ወይም 0991437049