
09/06/2025
በገለቴ ቡርቃ ላይ ትኩስ መረጃ ሰማን.....ነገርዬው ውስብስብ ነው😳
ነገርዬው ፊልም ነው ሚመስለው🤔
ምን ተፈጠረ?አትሌት ገለቴ ቡርቃ በባለቤቷ ታደለ ገ/መድህን ገ/ማሪያም ሙሉበሙሉ ያፈራችዉን ሀብቷን መዘረፏን ለገመዳ ሾው ተናገረች አትሌት ገለቴ ቡርቃ ለ20 ዓመታት ጥራ ግራ ያፈራችውን .....