ካቦድ ሚዲያ - Kabod Media

ካቦድ ሚዲያ - Kabod Media This page is a personal vlog page that everyday we will be post entartainment videos and pictures with amazing facts and stories

 😭😭ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶ ወደሚወደው ጌታ ሄዷል። የሄደው ወደጌታ ቢሆንም የሚወዱት ሲለይ ያሳዝናልና ለወዳጅ ዘመዶቹ ፣ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን....
09/04/2024

😭😭
ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶ ወደሚወደው ጌታ ሄዷል። የሄደው ወደጌታ ቢሆንም የሚወዱት ሲለይ ያሳዝናልና ለወዳጅ ዘመዶቹ ፣ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን....

አንድ ምዕራፍ የመዝሙር ኮንሰርትዘማሪ መጋቢ ቴዎድሮስ ታደሰ
07/04/2024

አንድ ምዕራፍ የመዝሙር ኮንሰርት
ዘማሪ መጋቢ ቴዎድሮስ ታደሰ

31/03/2024

በእምነት እኖራለው
እነዚህን ወጣቶች ባርኳቸው እስቲ

  እስኪ ኮሜንት ላይ በነገር ሁሉ የረዳን  እግዚአብሔር ይመስገን በሉ...
17/03/2024


እስኪ ኮሜንት ላይ በነገር ሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን በሉ...

በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀ የንስሀ፤ የምልጃና የምስጋና መርሃግብር በመስቀል አደባባይ
17/03/2024

በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀ የንስሀ፤ የምልጃና የምስጋና መርሃግብር በመስቀል አደባባይ

🛑አሁን በመስቀል አደባባይ  ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ትልልቅ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት እንዲህ ባለ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው
17/03/2024

🛑አሁን በመስቀል አደባባይ
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ትልልቅ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት እንዲህ ባለ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው

አሁን መስቀል አደባባይ
17/03/2024

አሁን መስቀል አደባባይ

የቀጥታ ስርጭት‼️በዛሬው የመስቀል አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃ እና የምስጋና መርሐ ግብር በአዲስ ቲቪ, ኢቢሲ, ፋና ቲቪ, እና በአዲስ ዋልታ እና በኤልሻዳይ ቴሌቭዥን በቀጥታ ይተላለፋል።በሀገ...
17/03/2024

የቀጥታ ስርጭት‼️

በዛሬው የመስቀል አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃ እና የምስጋና መርሐ ግብር በአዲስ ቲቪ, ኢቢሲ, ፋና ቲቪ, እና በአዲስ ዋልታ እና በኤልሻዳይ ቴሌቭዥን በቀጥታ ይተላለፋል።

በሀገር ውስጥም፣ ከሀገር ውጭም ያላችሁ ወገኖች እነኝህን አማራጮች በመጠቀም ፕሮግራሙን በቀጥታ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

አሁን ክርስቲያኖች በመስቀል አደባባዩ ተዘጋጅተዋል። በእያንዳንዱ መግቢያ ላይ ትልቁን ፕሮግራም የሚጠብቁ ብዙ ክርስትያኖች አሉ። ሌሎች መጥተው እግዚአብሔርን አንድ ላይ ማምለክ ይችላሉ።
17/03/2024

አሁን ክርስቲያኖች በመስቀል አደባባዩ ተዘጋጅተዋል። በእያንዳንዱ መግቢያ ላይ ትልቁን ፕሮግራም የሚጠብቁ ብዙ ክርስትያኖች አሉ። ሌሎች መጥተው እግዚአብሔርን አንድ ላይ ማምለክ ይችላሉ።

17/03/2024

Yidnekachew Teka Mehamed

Today … after few hours !!
17/03/2024

Today … after few hours !!

Jesus is Lord…  HallYidnekachew Teka Mehamed
17/03/2024

Jesus is Lord… Hall
Yidnekachew Teka Mehamed

መምህሩ የመዝሙር ኮንሰርት በሚሊኒየም አደራሽ በጣም በሚገርም ክብር  ተጠናቀቀ። ብዙ ሺዎች የተገኙበት አደራሹ ሞልቶ እስኪተርፍ ድረስ ህዝቡ የተሰበሰበበት ኮንሰርት ከዘማሪ በረከት ተስፋዬ ጋ...
16/10/2023

መምህሩ የመዝሙር ኮንሰርት በሚሊኒየም አደራሽ በጣም በሚገርም ክብር ተጠናቀቀ። ብዙ ሺዎች የተገኙበት አደራሹ ሞልቶ እስኪተርፍ ድረስ ህዝቡ የተሰበሰበበት ኮንሰርት ከዘማሪ በረከት ተስፋዬ ጋር ኢየሱስን በሚያከብሩ መዝሙሮች በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔርን ያመለክንበት ድንቅ ጊዜ ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን !!
Bereket Tesfaye

23/12/2022

... ?

ለዚህ ሁሉ ስድብና ማንቋሸሽ ፍርድ ቤት እንሩጥ ወይስ አርፎ የተቀመጠውን ወጣት ውጣ፤ ተጋደል፤ አንገት ይዘህ ውደቅ እንበለው ?
ወይስ የኦርቶዶክስ መምህራን ብቻቸውን የመሳደብና የማንቋሸሽ ህጋዊ መብት አላቸው ?
ይሄንን ጥያቄ እናንተ ዮኒ ላይ ዘመቻ የከፈታቹ ሰዎች ቪዲዮውን አይታቹ መልሱ ።
ሲጀመር አገልጋይ ዮናታን ማንንም አልተሳደበም። በህጋዊ መንገድ በሀይማኖታዊ ስርዓታቹ ውስጥ ታትሞ ለህዝብ የቀረበውን መጽሀፎች ውስጥ ያሉ ከመጽሀፍ ቅዱስ አስተምሮ ያፈነገጡ ባእድ ነገሮችን በመጽሀፍ ቅዱስ እይታ ውሸትና አስጸያፊ መሆናቸውን አጋለጣቸው። ዮኒ መጽሀፎችን አላሳተማቸው ወይም ደግሞ ያልተጻፈውን ከራሱ ፈጥሮ አልዘባረቀ ፥ ምኑጋ ነው ስድቡ ?
እዚህ ቪዲዮ ስለ ፕሮቴስታንት አስተምሮ ስህተት በቃሉ መሰረት ስህተት መሆኑን የተወራ ካለ ወይም ከስድብዉጪ ውሸትን ማጋለጥ ካላቹ አሳዩኝና በግልጽ እዠታረማለው።
ካልሆነ ግን እናንተስ እንደዚህ አይነት ተሳዳቢና ሰዎችን የሚያንቋሽሹ መምህራኖችን ለምን ዝም አላችሁ ? ሀይማኖታቹ ይሄንን ይፈቅዳል ወይስ ፕሮቴስታንቶችን መስደብና ማንቋሸሽ ለእናንተ ጽድቅ ነው ?

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911283964

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ካቦድ ሚዲያ - Kabod Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ካቦድ ሚዲያ - Kabod Media:

Share