Abdlwahid Abdlber

Abdlwahid Abdlber Entrepreneur || Innovator || Health Professional || Active listner || Passionates || Influencer || Immigrant

17/06/2025
New arrivals 🅿️🆁🅸🅲🅴 R250 stock R230instagram followers  R240Delivery national 🚚 R60Delivery Nelspruit 🚚 R29.99Online & s...
09/05/2025

New arrivals
🅿️🆁🅸🅲🅴 R250 stock R230
instagram followers R240
Delivery national 🚚 R60
Delivery Nelspruit 🚚 R29.99

Online & store
+27 61 689 5126
+27 83 714 4551
+27 65 665 3123

Hey Fam ! Let’s Re-Ignite the Fire!It’s been quiet here lately—but I know this group is full of powerful minds, big drea...
09/04/2025

Hey Fam ! Let’s Re-Ignite the Fire!

It’s been quiet here lately—but I know this group is full of powerful minds, big dreamers, and unstoppable souls.

So let’s bring the energy back!
Let’s make this space what it was meant to be: a daily boost of positiveness, motivation, growth, and real connection.

Drop one of the following below (in comments/ reply to this post directly) to kick things off:

1. One goal you're working on this week

2. A quote that inspires you

3. A small win you’re proud of

4. A challenge you’re facing (let’s support you!)

የንግድ ባለቤቶች ሞባይላቸውን በጠቃሚ መንገድ በመጠቀም ለስራና በፍጥነት ለማደግ እየተጠቀሙበት ነው። ከታች የተዘረዘሩት እንደ ምሳሌ ይቀርባሉ፡፡ 👇👇- ከየትኛውም ቦታ ሆነው ስቶክ ውስጥ ያለ...
01/08/2024

የንግድ ባለቤቶች ሞባይላቸውን በጠቃሚ መንገድ በመጠቀም ለስራና በፍጥነት ለማደግ እየተጠቀሙበት ነው። ከታች የተዘረዘሩት እንደ ምሳሌ ይቀርባሉ፡፡ 👇👇

- ከየትኛውም ቦታ ሆነው ስቶክ ውስጥ ያለን እቃ ማረጋገጥ
- ደንበኞችን በፍጥነት ማግኘት እና በመረጃ መርዳት
- በወቅታዊ መረጃ ላይ በመመስረት ፈጣንና የተሻለ ውሳኔ መስጠት
- የድርጅቱ ቡድን ተለያይቶ ቢገኝም በቀላሉ አብሮ መስራት

ERPን እና ሌሎች ለድርጅትዎ የሚጠቅሙ መተግበሪያዎችን በሞባይልዎ በመጠቀም፣ ንግድዎ በዛሬው ፈጣን ገበያ ውስጥ ካሉ ከትላልቅ ድርጅቶች ጋር መፎካከር ይችላል።

በአካባቢ ጥበቃና በማስተማር ስራው በሰፊው በሚታወቀው የበጎፈቃደኞች ስብስብ ለሆነው ለፕሎጊንግ ኢትዮጵያ  ይህንን ድረገፅ ሰርተን ማስረከብ ችለናል። https://ploggingethiopia.o...
15/07/2024

በአካባቢ ጥበቃና በማስተማር ስራው በሰፊው በሚታወቀው የበጎፈቃደኞች ስብስብ ለሆነው ለፕሎጊንግ ኢትዮጵያ ይህንን ድረገፅ ሰርተን ማስረከብ ችለናል።
https://ploggingethiopia.org

ለራስዎ ወይም ለድርጅትዎ ለሚያስፈልጎት ማንኛዉም አይነት ድረገጽ ወይም የሞባይል መተግበሪያዎች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው  አድራሻችን +251914843616 ወይም በቴለግራም https://t.me/kasmasol ያነጋግሩን።

Exciting news! My project, Project Women, has been selected for the Startupper of the Year Challenge by TotalEnergies! W...
11/07/2024

Exciting news!
My project, Project Women, has been selected for the Startupper of the Year Challenge by TotalEnergies! We're building a revolutionary online marketplace that empowers women to run their own local laundry businesses. If Project Women reaches the Top 100 in our country, it will gain valuable exposure and resources.

Can you help?  Click the link below to like our project and show your support! Every "like" makes a difference.

Link to like Project: https://shorturl.at/4CcwG

Please share this with your friends and network too!

Thanks for helping Project Women succeed!

በአዲስ አበባ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ አይነ-ስውራን ህፃናት ያላቸው ወላጆች በከተማዋ ውስጥ የአይነ-ስውራን መዋለ-ህፃናት ባለመኖሩ ምክንያት አይነ-ስውራን ልጆቻቸውን ለማስተማር እጅግ በጣም ይቸገ...
26/06/2024

በአዲስ አበባ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ አይነ-ስውራን ህፃናት ያላቸው ወላጆች በከተማዋ ውስጥ የአይነ-ስውራን መዋለ-ህፃናት ባለመኖሩ ምክንያት አይነ-ስውራን ልጆቻቸውን ለማስተማር እጅግ በጣም ይቸገሩ ነበር፡፡በዚህም የተነሳ ችግሩ ሰለባ የሆኑ ወላጆች በመሰባሰብ "ቪዥን ማየት የተሳናቸው ህፃናት ወላጆች በጎ አድራጎት" የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት መጋቢት 06/2014 ዓ.ም መክፈት ቻሉ፡፡ የድርጅቱ አላማም ለአይነ-ስውራን ህፃናት ከክፍያ ነፃ የመዋለ-ህፃናት ትምህርት አገልግሎት የሚሰጥ ትምህርት ቤት መክፈት እንዲሁም ለአይነ-ስውራን ህፃናት መብት መከበር መስራት ነው፡፡
https://visioncharity.org.et በመግባት መመልከት ይችላሉ። እኛም ይህንን ድረገፅ ሠርተን ማስረከብ በመቻላችን ደስተኞች ነን።

ይህንን የዩቱብ ገፅ በመግባት ተከተሏቸው። https://www.youtube.com/channel/UCQ-xl_Y_8EeGTLCxy-eFm4A

በቡና ንግድ ላይ የተሰማራውና ቡናን ኤክስፓርት በማድረግ እየሰራ ያለው ለቃላብ ኮፊ ይህንን ድረገፅ ሰርተን ማስረከብ ችለናል። https://kalabcoffee.comለራስዎ ወይም ለድርጅትዎ ለ...
13/06/2024

በቡና ንግድ ላይ የተሰማራውና ቡናን ኤክስፓርት በማድረግ እየሰራ ያለው ለቃላብ ኮፊ ይህንን ድረገፅ ሰርተን ማስረከብ ችለናል።
https://kalabcoffee.com

ለራስዎ ወይም ለድርጅትዎ ለሚያስፈልጎት ማንኛዉም አይነት ድረገጽ ወይም የሞባይል መተግበሪያዎች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው  አድራሻችን +251914843616 ወይም በቴለግራም https://t.me/kasmasol ያነጋግሩን።

በቡና ንግድ ላይ የተሰማራውና ቡናን ኤክስፓርት በማድረግ እየሰራ ያለው ለቃላብ ኮፊ ይህንን ድረገፅ ሰርተን ማስረከብ ችለናል። https://kalabcoffee.comለራስዎ ወይም ለድርጅትዎ ለ...
13/06/2024

በቡና ንግድ ላይ የተሰማራውና ቡናን ኤክስፓርት በማድረግ እየሰራ ያለው ለቃላብ ኮፊ ይህንን ድረገፅ ሰርተን ማስረከብ ችለናል።
https://kalabcoffee.com

ለራስዎ ወይም ለድርጅትዎ ለሚያስፈልጎት ማንኛዉም አይነት ድረገጽ ወይም የሞባይል መተግበሪያዎች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው አድራሻችን +251914843616 ወይም በቴለግራም https://t.me/kasmasol ያነጋግሩን።

‘ከኩኪ ጋር ይስማማሉ?’ የሚለውን ጥያቄ ማንበብ ሳያሰለችዎ አይቀርም::እየጎበኙት ያለው ድረ ገጽ ‘ኩኪስ’ የሚል አማራጭ ያመጣል:: አንዳንድ ድረ ገጾች ለጥያቄው መልስ ሳይሰጡ እንዲያልፉ አ...
13/06/2024

‘ከኩኪ ጋር ይስማማሉ?’ የሚለውን ጥያቄ ማንበብ ሳያሰለችዎ አይቀርም::

እየጎበኙት ያለው ድረ ገጽ ‘ኩኪስ’ የሚል አማራጭ ያመጣል:: አንዳንድ ድረ ገጾች ለጥያቄው መልስ ሳይሰጡ እንዲያልፉ አይፈቅዱም።

Cookies ወይም ኩኪዎች አንድን ድረ ገጽ የሚጎበኙ ሰዎችን ሳይታክቱ ይከታተላሉ:: በድረ ገጹ ላይ ምን እንደሠሩ፣ የት ሆነው ድረ ገጹን እንደጎበኙ፣ ድረ ገጹን ለመጎብኘት ምን ዓይነት ስልክ እንደተጠቀሙ፣ ከአንዱ ድረ ገጽ ወደ የትኛው እንደሄዱ እና ሌሎችም መረጃዎችን ይሰበስባሉ::

ኩኪስ ለምን አስፈለጉ? ለሚለው ጥያቄ: ኩኪ በመጠቀም ድረ ገጽ ሠሪዎች ሰዎች ምን ዓይነት መረጃ እንደሚፈልጉ በመገንዘብ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላቸዋል፣ ኩኪ በመጠቀም ሰዎች በድረ ገጾች ላይ የሚያስሱትን መረጃ መሠረት በማድረግ፣ በፍላጎታቸው ላይ ያነጣጠረ ማስታወቂያ (Targeted Advertisement) ለማዘጋጀት እና ለመቅረብ ጥቅም ላይ ይውላል።

ለምሳሌ የቴክኖሎጂ ዘገባ ማንበብ ቢያዘወትሩ፣ ቴክኖሎጂ ነክ ይዘቶች በብዛት ወደ ገጽዎ እንዲመጡ ይደረጋል:: ወይም ደግሞ እንደ ክሮም ያሉ ኢንተኔት ማሰሻ መተግበሪያ ተጠቅመው የሚሸጥ ስልክ ብለው ቢፈልጉ ፌስቡክ ላይ የሚመጣልዎ የስልክ ሽያጭ ማስታወቂያ ሊሆን ይችላል::

ለራስዎ ወይም ለድርጅትዎ ለሚያስፈልጎት ማንኛዉም አይነት ድረገጽ ወይም የሞባይል መተግበሪያዎች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው አድራሻችን +251914843616 ወይም በቴለግራም https://t.me/kasmasol ሊያነጋግሩን ይችላሉ::

በኢትዮጵያ እና በሌሎች ሀገራት ሁነቶች በማዘጋጀት የሚታወቀው ለኢምብረስ ኤቨንትስ/Embrace Events ድረገፅ https://embracevents.com በመስራት ማስረከብ ችለናል::ለራስዎ ...
12/06/2024

በኢትዮጵያ እና በሌሎች ሀገራት ሁነቶች በማዘጋጀት የሚታወቀው ለኢምብረስ ኤቨንትስ/Embrace Events ድረገፅ https://embracevents.com በመስራት ማስረከብ ችለናል::

ለራስዎ ወይም ለድርጅትዎ ለሚያስፈልጎት ማንኛዉም አይነት ድረገጽ ወይም የሞባይል መተግበሪያዎች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው አድራሻችን +251914843616 ወይም በቴለግራም https://t.me/kasmasol ያነጋግሩን::

Today, I had a great time with the Barista champion winner, Founder and CEO of Kalab Coffee, at the Kalab Coffee shop. W...
24/05/2024

Today, I had a great time with the Barista champion winner, Founder and CEO of Kalab Coffee, at the Kalab Coffee shop. We had a great time with Kalab and signed an agreement to use our digital service.

Coffee is chemistry!
ብስራት ገብርኤል አዶት ሲኒማ አካባቢ ነው።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdlwahid Abdlber posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abdlwahid Abdlber:

Share