Corona virus in ethiopia

15/06/2020

'ደቦ' የንክኪ መለያ መተግበሪያ!

አጠቃቀሙን በቪዲዮው ላይ ይመልከቱ።

11/06/2020
በኢትዮጲያ ተጨማሪ የሶስት ሰዎች ህይወት በኮሮና ቫይረስ አልፏል፤የሟቾች ብዛት 35 ደርሷልየሟቾች ዝርዝር መረጃ~ 1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወንድ 115 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ...
10/06/2020

በኢትዮጲያ ተጨማሪ የሶስት ሰዎች ህይወት በኮሮና ቫይረስ አልፏል፤የሟቾች ብዛት 35 ደርሷል

የሟቾች ዝርዝር መረጃ

~ 1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወንድ 115 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 2ኛ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪ ወንድ 35 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 3ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወንድ 84 በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

በኢትዮጲያ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 170 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,506 ደርሷል፡፡

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-

~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ6,187 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 170 ኢትዮጲያዉያን ላይ በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡

~ 93 ቱ ወንዶች ሲሆኑ 77 ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።እድሜያቸዉ ከ2 እስከ 115 ዓመት የሆኑ ናቸዉ።

~ የመኖሪያ ስፍራቸዉ 81 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣7 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 7 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣2 ሰው ከደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ፣ 3 ሰዎች ከሀረሪ ክልል፣57 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣13 ሰዎች ከአማራ ክልል

ተጨማሪ መረጃ ፦

~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 158,521 ደርሷል።

~ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ #22ሰዎች አገግመዋል።(22 ከአዲስ አበባ)

~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 401 ደርሰዋል።

~ በጽኑ ህሙማን ማከምያ ዉስጥ የሚገኝ 33 ታማሚዎች አሉ ፡፡(+1)

~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 2068 ናቸው።

~ የ 35 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6092 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ስድስት (86) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር...
07/06/2020

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6092 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ስድስት (86) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2020 ደርሷል፡፡

ከዚህ ቀደም በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ውስጥ በህክምና ላይ እያለች በሰላም እንደተገላገለች የተገለፀችውን እናት ጨምሮ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሰባት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሀያ ሰባት (27) ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡

ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ከአማራ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 344 ነው።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 169 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,798 የላብራቶሪ ምርመራ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራ...
05/06/2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 169 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,798 የላብራቶሪ ምርመራ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,805 ደርሷል፡፡

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 19 ደረሰ!

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የ35 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ህይወት አልፏል። ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ተገኝቶባታል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ዘጠኝ (19) ደርሷል።

https://t.me/joinchat/AAAAAE36Wz4VPD6CgIzXeA

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 18 ደረሰየሟች ሁኔታ፦~ የ30 ዓመት ወንድ ኢትዮጺያዊ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ህክምና ላይ የነበረ ተጓደኛ የጤና ችግር የነበረበት በጽ...
04/06/2020

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 18 ደረሰ

የሟች ሁኔታ፦

~ የ30 ዓመት ወንድ ኢትዮጺያዊ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ህክምና ላይ የነበረ ተጓደኛ የጤና ችግር የነበረበት በጽኑ ህክምና ክትትል ሲየደርግ የነበረ

በኢትዮጲያ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 150 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,636 ደርሷል፡፡

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-

~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ5,141 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 147 ኢትዮጲያዉያን እና 3 የውጪ ዜጎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፡፡

~94ቱ ወንዶች ሲሆኑ 56ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።እድሜያቸዉ ከ3 እስከ 72 ዓመት የሆኑ ናቸዉ።

~ የመኖሪያ ስፍራቸዉ 123 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 2 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣2 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣6 ሰዎች ከሶማሌ ክልል፣13 ሰዎች ከአማራ ክልል፣1 ሰው ከአፋር ክልል፣ 3 ሰዎች በደ/ብ/ብ/ህ ክልል

ተጨማሪ መረጃ ፦

~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 125,570 ደርሷል።

~ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 4 ሰዎች አገግመዋል።(ሁሉም ከአዲስ አበባ)

~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 250 ደርሰዋል።

~ በጽኑ ህሙማን ማከምያ ዉስጥ የሚገኝ 16 ታማሚዎች አሉ ፡፡

~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 1366 ናቸው።

~ የ 18 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

https://t.me/joinchat/AAAAAE36Wz4VPD6CgIzXeA

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 17 ደረሰ!ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሶስት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመሪያዋ የ71 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ ሁለተኛ የ46 ዓመት ወንድ የኦሮ...
03/06/2020

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 17 ደረሰ!

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሶስት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመሪያዋ የ71 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ ሁለተኛ የ46 ዓመት ወንድ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪ እና ሶስተኛ የ40 ዓመት ወንድ የደቡብ ክልል ነዋሪ ሲሆኑ የመጀመሪያዋ ግለሰብ በሆስፒታል ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆኑ ሁለቱ ህይወታቸው አልፎ ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒተል በተደረገ ምርምር የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

በአጠቀላይ በሀገራችን ቫይረስ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ሰባት (17) ደርሷል።

በቴሌግራም ከሀገር ውስጥም ሆነ ከባህር ማህዶ ስለኮሮና የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት ይሄን የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE36Wz4VPD6CgIzXeA jo...
03/06/2020

በቴሌግራም ከሀገር ውስጥም ሆነ ከባህር ማህዶ ስለኮሮና የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት ይሄን የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE36Wz4VPD6CgIzXeA join በማድረግ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 14 ደረሰ!ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመሪያው የ30 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን ሁለተኛዋ የ56 ዓመት በአዲስ አ...
02/06/2020

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 14 ደረሰ!

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመሪያው የ30 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን ሁለተኛዋ የ56 ዓመት በአዲስ አበባ የተጓዳኝ ህመም ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ ናቸው። ሁለቱ ግለሰቦች ህይወታቸው ያለፈና ለእስክሬን ምርመራ ወደ ሆስፒታል በመጡበት ጊዜ በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ናቸው። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ አራት (14) ደርሷል።

በኢትዮጲያ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 87 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በኢትዮጵያ ተጨማሪ 87 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 3,932 የላ...
02/06/2020

በኢትዮጲያ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 87 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው



በኢትዮጵያ ተጨማሪ 87 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 3,932 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ሰባት (87) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,344 ደርሷል፡፡

ቫይረሱ የተገኘባቸው 59 ወንድ እና 28 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ10 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።

ቫይረሱ የተገኘባቸው 67 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 6 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 7 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 1 ሰው ከሐረሪ ክልል እና 4 ሰዎች ከሶማሌ ክልል ናቸው።

የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦

• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 28

• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው - 18

• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው - 41

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው 14 ሰዎች (6 ከኦሮሚያ ክልል እና 8 ከሶማሌ ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 231 ደርሰዋል።

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1234

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Corona virus in ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Corona virus in ethiopia:

Share

Category