Amiinoo Yuusuf

Amiinoo Yuusuf Hanga fedhellee yoo sitti dhiyoo tahe ilma namaa irkoo hin godhatin Rabbi qofarratti irkadhu. Yaali!

ዳግም ወደ ጦርነት አዘቅት? የህወሓት እና የሻዕቢያ አደገኛው ትብብር ስጋቶችየትግራይ ህዝብ የጦርነትን ሰቆቃ ቀምሶ፣ የሰላም እስትንፋስ ለመውሰድ እየጣረ ባለበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ "ዳግም ...
20/06/2025

ዳግም ወደ ጦርነት አዘቅት? የህወሓት እና የሻዕቢያ አደገኛው ትብብር ስጋቶች

የትግራይ ህዝብ የጦርነትን ሰቆቃ ቀምሶ፣ የሰላም እስትንፋስ ለመውሰድ እየጣረ ባለበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ "ዳግም ወደ ጦርነት አዘቅት?" የሚል አሳሳቢ ጥያቄ የበርካቶችን ቀልብ እየሳበ ነው። ይህ ስጋት የሚያጠነጥነው ህወሓት በሻዕቢያ ግፊት፣ የትግራይን ህዝብ ዳግም ወደማያባራ ጦርነት ሊከት እየተንደረደረ በመሆኑ ነው። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በትግራይ ምድር ላይ የተንሰራፋውን የጦርነት ደመና ገፍፎ፣ የተስፋ ጮራ ፈንጥቆ ነበር። ህዝቡም ከሞት፣ ከስቃይና ከስደት አዙሪት ተላቆ የሰላምን ዋጋ በደምበዛ እየተረዳው ነው። ሆኖም ይህ ሰላም በህወሓት እና ሻዕቢያ ምክንያት አደጋ ላይ ወድቋል።

ሻዕቢያ ህወሓትን በማነሳሳት፣ ወይም ደግሞ ህወሓት የሻዕቢያን ፍላጎት በማሟላት፣ በጦርነት የተጎዳውን የትግራይ ህዝብ ዳግም ወደ ፍጅት አዘቅት ሊያስገባ ነው። የትግራይ ህዝብ የጦርነትን ጠባሳ ይዞ፣ ወደ ቤት የመመለስና ህይወትን ዳግም የመገንባት ጥያቄው ሳይመለስ፣ እንዲህ አይነቱ የፖለቲካ ትግል መባባስ ምን ያህል ህዝቡን እንደሚፈትን መገመት አያዳግትም።

Tigray's UprootedThe recent surge of "Return Us Home" protests by displaced Tigrayans underscores their desperation. Whi...
20/06/2025

Tigray's Uprooted

The recent surge of "Return Us Home" protests by displaced Tigrayans underscores their desperation. While their demand to return to their ancestral lands, including Western and Southern Tigray (constitutionally part of the Tigray region), is legitimate and a central tenet of the Pretoria Agreement, concerns are mounting that these peaceful demonstrations are being exploited by the former leadership for their own political ends.

መተቸት ማንም ይችላል ። እነ ጀዋር ህዝብን ማገልገል ምን እንደ ሆነ ምን አይነት ዋጋ እንደሚያከፍል አያውቁም !! ገዱ ግን በምን አፉ ነው ? አንዱም ሁለተ የተሰጠው ሃላፊነት መወጣት ያልቻ...
10/06/2025

መተቸት ማንም ይችላል ።

እነ ጀዋር ህዝብን ማገልገል ምን እንደ ሆነ ምን አይነት ዋጋ እንደሚያከፍል አያውቁም !! ገዱ ግን በምን አፉ ነው ? አንዱም ሁለተ የተሰጠው ሃላፊነት መወጣት ያልቻለ ፣ ለመሪነት ብቆ ያልሆነ ሰው ምን ይሁን ይላል ። ስልጣን ቢሰጠውስ ምን ልያደርግ ነው ?
እንደ ለመደው ለአማራ ህዝብ እታገላለው እያለ ወልቃይትን መልሶ ልሸጥ ፣ የኢትዮጵያን መሬት ቆርሶ ለሱዳን ልሸጥ?
ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ አሉ 😂😂

አይነ ስውሩ ቴዲ አይናማዎቹን ጅሎች የገቢ ምንጭ አደረጋቸው! ጀግና!🤣🤣🤣😁😁😁ዩቲዩቡን አስተዋውቆ ፣ጎፈንድሚ አካውንት ከፍቶ ሰብስቦ ፣ ሃሳባቸውን በደንብ ሳያጋሩ ወደየቤታቸው ላካቸው! ቴዲ ...
10/06/2025

አይነ ስውሩ ቴዲ አይናማዎቹን ጅሎች የገቢ ምንጭ አደረጋቸው! ጀግና!🤣🤣🤣😁😁😁
ዩቲዩቡን አስተዋውቆ ፣ጎፈንድሚ አካውንት ከፍቶ ሰብስቦ ፣ ሃሳባቸውን በደንብ ሳያጋሩ ወደየቤታቸው ላካቸው! ቴዲ ግን ነብስህ አይማርም😁

60ዎቹን ትዉልድ መሰዋት ያደረገዉ ፓርቲ አዲሱን ትዉልድ ሊገብር መጣሻቢያ  ያደራጃቸው ጭምዶ“የኢትዮጵያን እናፍር'ስ ዘመቻ” የሃገር ውስጥ አጋፋሪዎችን በደምብ ተለይተዋል። አንድ እግራቸውን ...
09/06/2025

60ዎቹን ትዉልድ መሰዋት ያደረገዉ ፓርቲ አዲሱን ትዉልድ ሊገብር መጣ

ሻቢያ ያደራጃቸው ጭምዶ“የኢትዮጵያን እናፍር'ስ ዘመቻ” የሃገር ውስጥ አጋፋሪዎችን በደምብ ተለይተዋል። አንድ እግራቸውን ከተማ ሌላኛው እግራቸውን ጫካ ካደረገው ሃይል ጋር ያደረጉ “የለሊት ወፍ ፓርቲዎችን” ተመዝግበዋል ።

ከነዚ ፓርቲዎች ዉስጥ በ60ዎቹ ሀገሪቱ ያላትን የተማረ ወጣት አስፈጅቶ ለስልጣን መሰዋት ያደረጋቸዉ ኢሕአፓ ነዉ። ኢሕአፓ ማለቲ በትላንት ናፋቂዎች አዲሱን ትዉልድ ገብረዉ ስልጣን የመያዝ ፍላጎት ያላቸዉ ያረጀ ያፈጀ አስተሳሰብ ባላቸዉ ድሮ ናፋቂዎች የተመሰረተ ፓርቲ ነዉ።

ኢሕአፓ ሀገራችንን አድቋት የሄደዉን ኮሚኒዝም ዳግም ለማምጣት የሚፍጨረጨር በትላንት ላይ የቆመ ፓርቲ ነዉ።

ከላይ እንደሚታየዉም በሚዲያ ላይ ከኢትዮጵያዊነት ባህል ውጪ የሆነ ሥነምግባር የጎደለው ተግባርም ሲፈፅሙ ታይተዋል። ትዉልዱንም ማስተማር የሚፈልጉትም ይሄን ነዉ።

በምርጫ ያልተቻለውን በ’YouTube’አቶ ልደቱ አያለው እድሜውን ሁሉ በወሬና አሉባልታ የጨረሰ ፣ አንድ ጠብ የሚል ነገር ያላበረከተ አውርቶ -አደር ነው ። በማንም የማይደገፍ እንደመጣለን የ...
26/05/2025

በምርጫ ያልተቻለውን በ’YouTube’

አቶ ልደቱ አያለው እድሜውን ሁሉ በወሬና አሉባልታ የጨረሰ ፣ አንድ ጠብ የሚል ነገር ያላበረከተ አውርቶ -አደር ነው ። በማንም የማይደገፍ እንደመጣለን የሚያወራ ፣ ግችር በማውራት ብቻ መፍትሔ የሚገኝ የሚመስለው ከንቱ ፖለቲከኛ ነው 😂።

አሁን ደግሞ ትዕይንተ ህዝብ በሚል በ"You Tube" ቀጥታ ስርጭት መንግስትን ከስልጣን እናወርዳለን በማለት እየዶለቱ ነው😂 ። በምርጫ የተመረጠ መንግስት ስልጣን የሚለቀው በምርጫ ብቻ ነው ።
እነ ልደቱ ሁሌ " የሽግግር መንግስት " የሚሉት አሸናፊ የሚያደርጋቸው ሀሳብ የሌላቸው ፣ በቅናት ብቻ ፖለቲከኛ ነን የሚሉ ሀሳብ አልባ ናቸው። ተወዳዳሪ መሆን ከፈለጋቹ ሀገር ቤት በመግባት በሰላማዊ መንገድ መፎካከር እንጂ በ’YouTube’ ምንም ስጣን አይገኝም የዩቱብ ብር እንጂ 😂😂 ።

24/05/2025
Facts 💯 ❤️  🇪🇹   Ten Unknown Facts About  Founding: Tesla was founded in 2003 by engineers Martin Eberhard and Marc Tarp...
24/05/2025

Facts 💯 ❤️
🇪🇹




Ten Unknown Facts About
Founding: Tesla was founded in 2003 by engineers Martin Eberhard and Marc Tarpenning,
not Elon Musk. Musk joined the company as a major investor and became its public face.
Model Naming Quirk: Tesla’s car lineup follows a playful pattern: Model S, 3, X, and Y.
Elon Musk has said it was meant to spell "S3XY," with the number 3 replacing an "E."
Battery Focus: Tesla's breakthrough isn’t just in electric cars but also in battery technology. Tesla has invested heavily in creating
powerful and long-lasting batteries, not only for cars but also for energy storage solutions like Powerwall.
Autopilot and Full Self-Driving: Tesla’s Autopilot is an advanced driver-assistance system, but it’s not fully autonomous. The
company is working on Full Self-Driving (FSD) software, which could eventually enable true autonomous driving.
Gigafactories: Tesla operates massive manufacturing plants known as Gigafactories, located in the U.S., China, and
Germany. These factories are integral to Tesla’s ability to scale production and reduce costs.
SpaceX Connection: Tesla and SpaceX, both run by Elon Musk, share more than just a CEO. The companies collaborate on technology, and
SpaceX’s Falcon Heavy rocket even launched a Tesla Roadster into space as part of a 2018 test flight.
Sustainable Vision: Tesla's mission is to accelerate the world’s transition to sustainable energy.
In addition to electric cars, the company is a leader in solar power and energy storage solutions.
Over-the-Air Updates: Tesla was the first car manufacturer to allow over-the-air software updates, letting owners
download new features and improvements to their cars without visiting a dealership.
AI and Robots: Tesla’s AI Day event introduced Tesla Bot, a humanoid robot designed to handle dangerous or
repetitive tasks, showcasing Musk’s vision for AI and robotics beyond automobiles.

Address

Oromia
Addis Ababa
<<2505>>

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amiinoo Yuusuf posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amiinoo Yuusuf:

Share