London is alweys Red so we love arsenal

London is alweys Red so we love arsenal Let,s go 20k

21/11/2025

Big shout out to my newest top fans! Efson Paulos Efi, Alex Mate Matiwos Wonbeto, Abush Kolore, Mesay Yifru Etiso, Habtamu Mamo, Bama Ye Iyesus, Manalew Daraje, Solomon Abebe, Timaj Kemal, Siyum Mesfin, Mathewos Jorge, Øde Ğaard Ļeo Båŗcå, ሙሌ ብርሌው, Yonas Zrefu, Teme Acha Mutara, Fekadu Basa

ዛሬ ይህን ጫወታ ማሸነፍ ከቻልን ከ ተፎካካርዮቻችን ያለንን የ ነጥብ ልዩነት  ከፍ የምናረግበት ይሆናል:: ማን. ሲቲ Vs ሊቨርፑል የሚያረጉት ጫወታ ለ አርሰናል አሪፍ የሆነ ውጤት ያመጣል:...
08/11/2025

ዛሬ ይህን ጫወታ ማሸነፍ ከቻልን ከ ተፎካካርዮቻችን ያለንን የ ነጥብ ልዩነት ከፍ የምናረግበት ይሆናል::

ማን. ሲቲ Vs ሊቨርፑል የሚያረጉት ጫወታ ለ አርሰናል አሪፍ የሆነ ውጤት ያመጣል::

የጫወታው ውጤት ምንም ቢሆን አርሰናል የዛሬውን ጫወታ ካሸነፈ ከ ሲቲ አና ሊቨርፑል ያለውን የውጤት ልዩነት የሚያሰፋበት ጫወታ ነው ::

ድል ለታላቁ ክለባችን 🎉

❤️🤍

♥️🤍 መልካም ቀን ይሁንላችሁ 😊

ለዛሬ ሰንደርላንድ vs አርሰናል ጨዋታ ላይ ይህን ግምታዊ አሰላለፍ ብንጠቀም ምን ይመስላቹሃል ??
08/11/2025

ለዛሬ ሰንደርላንድ vs አርሰናል ጨዋታ ላይ ይህን ግምታዊ አሰላለፍ ብንጠቀም ምን ይመስላቹሃል ??

21/05/2025
🗣️ ቤን ዋይት አጋጥሞት ስለነበረው ጉዳት:"በህይወቴ እንዲህ ጠበቅ ያለ ጉዳት አጋጥሞኝ አያውቅም እናም እንዴት እንደማገግም እና ሁኔታዎች ጋር እንዴት እንደምስማማ ግራ ተጋብቼ ነበር ግን ተ...
18/05/2025

🗣️ ቤን ዋይት አጋጥሞት ስለነበረው ጉዳት:

"በህይወቴ እንዲህ ጠበቅ ያለ ጉዳት አጋጥሞኝ አያውቅም እናም እንዴት እንደማገግም እና ሁኔታዎች ጋር እንዴት እንደምስማማ ግራ ተጋብቼ ነበር ግን ተወጥቼዋለሁ!"

▪በዚህ squad ላይ ዙብሜንዲ እና ፓርቴን ጨምሮ አንድ አጥቂ እና አንድ left winger ተጨዋች ቢጨምሩልን በ2025/26 የውድድር ዘመን ጥሩ ግዜ እናሳልፋለን።
18/05/2025

▪በዚህ squad ላይ ዙብሜንዲ እና ፓርቴን ጨምሮ አንድ አጥቂ እና አንድ left winger ተጨዋች ቢጨምሩልን በ2025/26 የውድድር ዘመን ጥሩ ግዜ እናሳልፋለን።

• Kai is back !
18/05/2025

• Kai is back !

The WARRIOR Is back❤️‍🔥
18/05/2025

The WARRIOR Is back❤️‍🔥

🚨BREAKING ፦አርሰናል ብሪያን ምቤሞን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል ፤ በክለቦቹ መሃል የሚደረገው ንግግር እድገት ማሳየቱ ተዘግቧል ። [ Teamsnewsandtix ]
18/05/2025

🚨BREAKING ፦

አርሰናል ብሪያን ምቤሞን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል ፤ በክለቦቹ መሃል የሚደረገው ንግግር እድገት ማሳየቱ ተዘግቧል ። [ Teamsnewsandtix ]

ከ2022/23 የውድድር ዘመን ጀምሮ ዙብሜንዲ በላሊጋው በመሀል ሜዳ ላይ 322 ኳሶችን አሸንፏል:: ይህም ከሌሎች ተጫዋቾች በሶስት እጥፍ ይበልጣል::   [Whoscored]
10/05/2025

ከ2022/23 የውድድር ዘመን ጀምሮ ዙብሜንዲ በላሊጋው በመሀል ሜዳ ላይ 322 ኳሶችን አሸንፏል:: ይህም ከሌሎች ተጫዋቾች በሶስት እጥፍ ይበልጣል::

[Whoscored]

Build Up በእጥፍ ተሻሻለ , Creative ተጫዋች ተጨመረ , ሌላ በደንብ ኳስ የሚችል የመሀል ሜዳ ተጫዋች ተጨመረ።እንኳን ደና አመጣህ ዙቢ 😍✅
10/05/2025

Build Up በእጥፍ ተሻሻለ , Creative ተጫዋች ተጨመረ , ሌላ በደንብ ኳስ የሚችል የመሀል ሜዳ ተጫዋች ተጨመረ።

እንኳን ደና አመጣህ ዙቢ 😍✅

የአርሴናል ችግሮች *ስኳድ ዴብዝ ከሌሎች ክለቦች አንፃር  በጥራት ያነሰ መሆን*ተጨዋች በቶሎ አስፈርሞ አለመጨረስ*በሌሎች ክለቦች የሚፈለጉ ተጨዋች ጨረታውን አሸንፎ አለማስፈረም*ትክክለኛ ክፍ...
10/05/2025

የአርሴናል ችግሮች

*ስኳድ ዴብዝ ከሌሎች ክለቦች አንፃር በጥራት ያነሰ መሆን

*ተጨዋች በቶሎ አስፈርሞ አለመጨረስ

*በሌሎች ክለቦች የሚፈለጉ ተጨዋች ጨረታውን አሸንፎ አለማስፈረም

*ትክክለኛ ክፍተቱን አለማወቅ ከቬንገር ጀምሮ ያለ ችግር ነው በነገራችን ላይ እነዛ የመሰሉ ቬንገር ያጎለበቱዋቸው አማካዮች እያሉ በአማካኝ ላይ አማካኝ ተጨዋች ይመጣ ነበር

እነዚህን እና እኛ ያላየናቸውን ችግሮች እንድቀርፍና ቢያንስ በአትሌቲኮ ማድሪድ ያሳካህውን ስኬት ወደ አርሴናል እንድታመጣ እመኛለሁ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251966709774

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when London is alweys Red so we love arsenal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share