Moka media

Moka media እናት ሀገር ወይም ሞት!!!!!

https://youtu.be/VjMYzwHdO8w?si=cRnnD9ZbqubWQzHC
28/06/2024

https://youtu.be/VjMYzwHdO8w?si=cRnnD9ZbqubWQzHC

ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን!!!! ሼር ማድረግ አአስተያየት መስጠት ይቻላል በነገራችን ለይ በልጅነቴ እግር ኳስ ተጫዋች መሆን ነበር ምፈልገው

ትንሹን ነገር መታገስ አቆቶን ከባዱን ፈተና እንታገላለን፤ በትዕግስት የምፈልገውን ያጣነውን ማግኘት እንችላለንያጣነውን ሰላም በ2016 ማግኘት የምንችለው ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የሰላም ባለ...
12/09/2023

ትንሹን ነገር መታገስ አቆቶን ከባዱን ፈተና እንታገላለን፤ በትዕግስት የምፈልገውን ያጣነውን ማግኘት እንችላለን
ያጣነውን ሰላም በ2016 ማግኘት የምንችለው ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የሰላም ባለቤቱ እኔ ነኝ ብሎ ማሰብ ሲጀምር ብቻ ነው። ሰላም በምኞት ሳይሆን የራስን ሀሳብ በማዋጣት፤ የዋጡትን ሀሳብ በመኖር፤ የሰውን ሀሳብ በመረዳት በመከባበር፣ በመደማመጥና ዘላቂነቱን በማረጋገጥ የሚኖሩት እውነት ነው። 2016 ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የፍቅር፣ የመከባበር፣ የመደማመጥ፣ የአብሮነት እና የአንድነት ዓመት ያድርግልን። ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን!!!!
አርቲስት ኢንስፔክተር መኮንን ንጉሴ
👉👇👇👇👇👇👉https://youtu.be/jrbXcREb7fE?si=ReVLj64-xPqNOxSF

Check out artist$'s video.

መለኞቹ በእውነተኛ ታሪክ ለይ የተመሰረተ ዶክመንተሪ ዋና ሳጅን ዳንኤል vs አርቲስት ዋና ሳጅን መኮንን ንጉሴ YouTube ሞካ ሚዲያ moka media👉👇👇👇👇👇👉https://youtu.be/j...
29/06/2023

መለኞቹ በእውነተኛ ታሪክ ለይ የተመሰረተ ዶክመንተሪ ዋና ሳጅን ዳንኤል vs አርቲስት ዋና ሳጅን መኮንን ንጉሴ YouTube ሞካ ሚዲያ moka media👉👇👇👇👇👇👉https://youtu.be/jrbXcREb7fE ''moka media ሞካ ሚዲያ''

ምት ዱላ ትጠላለህ!!!!! ከፌዴራል ዱላ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!! If you hate kicking sticks, protect you from the creator of the federal stick

23/06/2023

Address

Ambo Road Kolfe Keraniyo
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Moka media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Moka media:

Share