Al-Noor Printing & Digital Marketing

Al-Noor Printing & Digital Marketing 100 %Original Genuine Car auto parts!Factory price
We are professional auto parts supplier!

Car for saleModel Toyota corollaYear 2007Automatic and Sky blue colorOrginal left handAll Things are FabricaMillage 190,...
21/04/2026

Car for sale
Model Toyota corolla
Year 2007
Automatic and Sky blue color
Orginal left hand
All Things are Fabrica
Millage 190,000 km
Net
Plate number 2 C 24
Price 2.5 million birr
Slightly negotiable
0911959585
0943102113

ፈጣን የፓስፖርት ቀጠሮ አገልግሎት!​​አዲስ ቀጠሮ እና እድሳት​የጠፋ/የተበላሸ ምትክ​የሰነድ ህትመት እና ፎቶ​አድራሻ :- አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል0911-95-95-85መምጣት ካልቻ...
14/02/2026

ፈጣን የፓስፖርት ቀጠሮ አገልግሎት!

​አዲስ ቀጠሮ እና እድሳት
​የጠፋ/የተበላሸ ምትክ
​የሰነድ ህትመት እና ፎቶ

​አድራሻ :- አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል
0911-95-95-85

መምጣት ካልቻሉ በስልክ ይደውሉልን!

የአመቱ ምርጥ ቀልድ "የአሜሪካው፣ የሩሲያው እና የኢትዮጵያዊው ውድድር"​አንድ ጊዜ የአሜሪካ፣ የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ሳይንቲስቶች ተሰብስበው "ማን የላቀ ቴክኖሎጂ አለው?" በሚል ውድድር ያ...
13/02/2026

የአመቱ ምርጥ ቀልድ

"የአሜሪካው፣ የሩሲያው እና የኢትዮጵያዊው ውድድር"
​አንድ ጊዜ የአሜሪካ፣ የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ሳይንቲስቶች ተሰብስበው "ማን የላቀ ቴክኖሎጂ አለው?" በሚል ውድድር ያደርጋሉ።
​አሜሪካዊው፦ "እኛ ማይክሮ-ቺፕ ሰርተናል፤ በጣም ትንሽ ከመሆኗ የተነሳ በሰው አይን አትታይም። በሷ አማካኝነት የሰውን ልጅ አእምሮ መቆጣጠር እንችላለን" አለ። ሁሉም ተገረሙ።
​ሩሲያዊው፦ "እኛ ደግሞ በጣም ረቂቅ የሆነ ሚሳይል ሰርተናል፤ ከሞስኮ ተተኩሶ ዋሽንግተን ያለች አንዲት ዝንብ አይን ላይ ማረፍ ይችላል" አለ። ጭብጨባው ቀለጠ።
​ኢትዮጵያዊው ተራው ደረሰ። ረጋ ብሎ እንዲህ አለ፦ "እኛ ደግሞ በቅርቡ ትልቅ የቀዶ ጥገና ምርምር አድርገን... የሰው ልጅ በፊንጢጣው (በቂጡ) በኩል ምሳ መብላት እንዲችል አድርገናል" አለ።
​አዳራሹ በድንጋጤ ዝም አለ። አሜሪካዊውና ሩሲያዊው ተሳስቀው "ቆይ ግን ይሄ ምን ጥቅም አለው? በሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ ለምን እንዲህ ትቀልዳላችሁ? በፊንጢጣ መብላት ምን ፋይዳ አለው?" ብለው ጠየቁት።
​ኢትዮጵያዊውም ትንፋሹን ዋጥ አደረገና እንዲህ አላቸው፦
"ፋይዳውስ የለውም! ግን ምን ታደርጉታላችሁ? አገራችን ውስጥ አንዳንዴ 'አፍን' መዝጋት የግዴታ የሚሆንበት ጊዜ ስላለ... መራብ ስለሌለብን አማራጭ መንገድ መፈለግ ነበረብን!" ---

በኢቅረእ online ቁርኣንን በአጭር ግዜ በሚመቾት ቋንቋ እና ሰዓት ያኽትሙ።         *⃣ ቋንቋ          *⃣ግዜ          *⃣ቦታ ሳይገድበን ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ቁርኣን በሁ...
12/08/2025

በኢቅረእ online ቁርኣንን በአጭር ግዜ በሚመቾት ቋንቋ እና ሰዓት ያኽትሙ።

*⃣ ቋንቋ
*⃣ግዜ
*⃣ቦታ
ሳይገድበን ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ቁርኣን በሁሉም ቤት ይቀራ እንላለን።
√ ቀለል ባለ የማስተማር መንገድ
√ ለመመዝገብ
0961458245
0910485040

🚀ሽያጭዎን 10 እጥፍ ያሳድጉ!📢ለነጋዴዎች ታላቅ የምስራች!!እንዲሁም በግል ስራ ለተሰማራችሁብዙ ደንበኛ  እያመለጥዎት ነው?በሶሻል ሚዲያ  ማርኬቲንግ ንግድዎን ያሳድጉ የምንሰጣቸው አገልግሎቶ...
27/07/2025

🚀ሽያጭዎን 10 እጥፍ ያሳድጉ!📢
ለነጋዴዎች ታላቅ የምስራች!!

እንዲሁም በግል ስራ ለተሰማራችሁ
ብዙ ደንበኛ እያመለጥዎት ነው?

በሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ንግድዎን ያሳድጉ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:
📌 Facebook & Instagram Boosting 📢

📌 ነጻ Graphics Designing

ፓስፖርት ለማስቀጠር

አስቸኳይ ፓስፖርት
እድሳት
አዲስ ለማውጣት

ለማንኛውም ህትመት ስራ ህጋዊ እውቅና ያለውን ድርጅታችንን ይጎብኙ

ታማኝነት እና ፍጥነት መለያችን ነው !!!
📞0911-03-95-97
0911-95-95-85

Telegram:
💡 ደንበኛዎ ያለው ስልኩ ላይ ነው📱...እድሉን ይጠቀሙ!! 🚀

Al- Noor Digital marketing
11/07/2025

Al- Noor Digital marketing

08/07/2025
Al-Noor Digital marketing
03/07/2025

Al-Noor Digital marketing

Address

Addis Ababa 1244
Addis Ababa
1000

Telephone

+251911959585

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al-Noor Printing & Digital Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share