Wegel Media - ወገል ሚዲያ

Wegel Media - ወገል ሚዲያ ወገል ሚዲያ ለወቅታዊ እና ታማኝ መረጃ።

ነዳጅ ምን ያህል ጨመረ ?ከሚያዚያ 30 / 2014 ዓ/ም አስንቶ ይኸው ያለንበት ሰኔ ወር ማብቂያ ድረስ የነበረው የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ መሸጫ ይህ ይመስል ነበር (ጭማሪ የተደረገው ሚያዚያ 30...
06/07/2022

ነዳጅ ምን ያህል ጨመረ ?

ከሚያዚያ 30 / 2014 ዓ/ም አስንቶ ይኸው ያለንበት ሰኔ ወር ማብቂያ ድረስ የነበረው የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ መሸጫ ይህ ይመስል ነበር (ጭማሪ የተደረገው ሚያዚያ 30 እንደነበር እና በሰኔ ወር ባለበት መቀጠሉ አይዘነጋም) ፦

👉 ቤንዚን በሊትር 36 ብር ከ87 ሳንቲም ፣
👉 ነጭ ናፍጣ በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
👉 ኬሮሲን በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
👉 ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 52 ብር ከ45 ሳንቲም፣
👉 ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 51 ብር ከ78 ሳንቲም

ከዛሬ #ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ #ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ፦

👉 ቤንዚን በሊትር 47 ብር ከ83 ሳንቲም
👉 ነጭ ናፍጣ በሊትር 49 ብር ከ02 ሳንቲም
👉 ኬሮሲን በሊትር 49 ብር 02 ሳንቲም
👉 ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 53 ብር 10 ሳንቲም
👉 ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 52 ብር 37 ሳንቲም

፦ ከዛሬ በኃላ ባለው ጭማሪ የቤንዚን ፣ የኬሮሲን እና የነጭ ዋጋ ላይ ለህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ወይም የታለመ ድጎማ ተጠቃሚ ተሸከርካሪዎች 15 % በመንግስት እንዲደጎሙና ቀሪውን 10 % እንዲከፍሉ በማድረግ የድጎማ መጠኑን በቴሌ ብር ተመላሽ እንዲሆንላቸው ይደረጋል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wegel Media - ወገል ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share