Abdurezak Mohammed Kedir

Abdurezak Mohammed Kedir ይህ ገጽ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች እንዲሁም ትንታኔዎች ሚዛናዊ በሆነ መንገድ የሚቀርቡበት ነው።

🗣 መብሩክ!
24/05/2026

🗣 መብሩክ!

🗣 ይህንን ቀን ለማየት 22 ዓመታትን በጽናት መጠበቅ የግድ ይል ነበር፤ ሆኗል።
20/05/2026

🗣 ይህንን ቀን ለማየት 22 ዓመታትን በጽናት መጠበቅ የግድ ይል ነበር፤ ሆኗል።

🗣 Trust the ProcessArteta: the playerArteta: the CoachArteta: the Gunner
19/05/2026

🗣 Trust the Process

Arteta: the player
Arteta: the Coach
Arteta: the Gunner

🗣 ፈጣሪ በጣም ሲወድህ የአርሰናል ደጋፊ ያደርግሃል።
19/05/2026

🗣 ፈጣሪ በጣም ሲወድህ የአርሰናል ደጋፊ ያደርግሃል።

🗣 አርሰናል ከ22 ዓመታት ጥበቃ በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ለማንሳት የተቃረበ ይመስላል።ቀሪዎቹ ሁለት ጨዋታዎች ምን ያሳዩን ይሆን?
10/05/2026

🗣 አርሰናል ከ22 ዓመታት ጥበቃ በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ለማንሳት የተቃረበ ይመስላል።

ቀሪዎቹ ሁለት ጨዋታዎች ምን ያሳዩን ይሆን?

🗣 የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ከንግድ እና ሎጂስቲክስ በላይ ነው የሚባለው ለዚህ ነው።
21/04/2026

🗣 የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ከንግድ እና ሎጂስቲክስ በላይ ነው የሚባለው ለዚህ ነው።

አንድ ሀገር አንድ ወይም ውስን የኢንተርኔት መስመሮች ብቻ ሲኖሩት ለግንኙነት መቋረጥ የመጋለጥ ዕድሉ ሰፊ ነው። በዚህ ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎት፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና የ.....

🗣 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።መልካም የፋሲካ በዓል!
11/04/2026

🗣 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም የፋሲካ በዓል!

🗣 ከዕለታት በአንዱ ቀን
09/04/2026

🗣 ከዕለታት በአንዱ ቀን

🗣 "ጀᎈረ" መንገድ ብቻ ሳይሆን ፍልስፍናም ጭምር ነው። በዚህ አርቲክል በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎችና ምሁራዊ ትንታኔዎች ተካተዋል።:"... በዐፄ ምኒሊክ ዘመነ-መንግሥት ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ...
08/04/2026

🗣 "ጀᎈረ" መንገድ ብቻ ሳይሆን ፍልስፍናም ጭምር ነው። በዚህ አርቲክል በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎችና ምሁራዊ ትንታኔዎች ተካተዋል።
:
"... በዐፄ ምኒሊክ ዘመነ-መንግሥት ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ አካባቢውን ከጎበኙ በኋላ "እንኳን ሰው ጉንዳን የሄደበት የማይመስል መንደር አየሁ” ሲሉ ገልጸውታል።

ያዩት አካባቢም በአሁኑ አወቃቀር በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የሚገኘው ዴሰነ ቀበሌ እንደሆነም ይነገራል። በማኅበረሰቡ የምሕንድስና ጥበብ እንዲሁም በአካባቢው ልምላሜ መሆን የተገረሙት ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ "ይሄማ ዴሰነ ሳይሆን ገነት ልንለው ይገባል" ሲሉ ለሀገር ሽማግሌዎች ምክረ ሐሳብ ያቀርባሉ።

ሽማግሌዎቹም "ይሄማ በባሕላችን የቆየ ስማችንና ክብራችን ስለሆነ ስሙ አይነካ፤ ይጠበቅልን" በማለታቸው ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስም በሽማግሌዎቹ ሐሳብ ተስማምተዋል ..."

ከንግድ ጋር ተያይዞ ሥማቸው በተደጋጋሚ ይነሳል። ታታሪነት መገለጫቸው ነው። በልዩ ሁኔታ የሚያዘጋጁት ክትፎ መታወቂያቸው ሆኖ ቀጥሏል። የቤት አሠራርና አያያዝ ጥበባቸው የብዙዎችን ቀ...

🗣 ለመራጭነት ተመዝግበዋል? በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ካልተመዘገቡ በቀሪዎቹ 14 ቀናት በመመዝገብ ለምርጫ ዝግጁ ይሁኑ።
08/04/2026

🗣 ለመራጭነት ተመዝግበዋል? በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ካልተመዘገቡ በቀሪዎቹ 14 ቀናት በመመዝገብ ለምርጫ ዝግጁ ይሁኑ።

የዜጎችን ፍላጎት የሚያሟሉ እና ጥቅምን የሚያስጠብቁ ተወካዮች የሚመረጡትም በምርጫ አማካኝነት ነው። ወኪሎች ከተመረጡ በኋላ ኃላፊነታቸው በአግባቡ እንዲወጡ ማድረጊያ መንገድም ነው.....

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdurezak Mohammed Kedir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abdurezak Mohammed Kedir:

Share