Mr.X Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mr.X, Digital creator, Britain Embassy, Addis Ababa.

🚨ሰበር ዜና የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ በቴህራን በተፈጸመ የእስራኤል ጥቃት መገደላቸውንና አስከሬናቸውም በእስራኤል የአየር ድብደባ በፈረሱ ፍርስራሾች ስር መገኘቱን ከፍተኛ የእስ...
28/02/2026

🚨ሰበር ዜና
የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ በቴህራን በተፈጸመ የእስራኤል ጥቃት መገደላቸውንና አስከሬናቸውም በእስራኤል የአየር ድብደባ በፈረሱ ፍርስራሾች ስር መገኘቱን ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣናት ቅዳሜ ምሽት መረጃ እንደደረሳቸው ገልጸዋል።

የኻሜኒ አስከሬን መገኘቱን የሚያሳይ መረጃ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እንደቀረበላቸው ተነግሯል። ኻሜኒ ከ1989 ጀምሮ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክን የመሩ ሲሆን፣ ከዚያ ቀደም ብሎም ከ1981 ጀምሮ በሩሆላ ኾሜኒ አገዛዝ ስር በፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል።
በአሁኑ ሰዓት ከአሜሪካ ወገን ይፋዊ ማረጋገጫ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
ምንጭ BRICS News, The Jerusalem Post

Safuun Oromummaa garam deemaa jira Aadaan Keenya essa Dhaqee Akkamitii Video kana argachuun Dhabee😁Maaloo naaf ergaa😂
15/02/2026

Safuun Oromummaa garam deemaa jira
Aadaan Keenya essa Dhaqee
Akkamitii Video kana argachuun Dhabee😁
Maaloo naaf ergaa😂

በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ፖለቲከኞች መሀል እየተካረረ የመጣው ውዝግብ በቅርቡ ወደ ግጭት ተቀይሮ የአውሮፕላን በረራ እስከ መቋረጥ መድረሱ ይታወሳል።ይህን ተከትሎ አለም አቀፍ ተቋማት ...
13/02/2026

በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ፖለቲከኞች መሀል እየተካረረ የመጣው ውዝግብ በቅርቡ ወደ ግጭት ተቀይሮ የአውሮፕላን በረራ እስከ መቋረጥ መድረሱ ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ አለም አቀፍ ተቋማት እና አህጉራዊ ተቋማት ችግሩ በሰላማዊ መልኩ እንዲፈታ እያሳሰቡበት ባለበት በዚህ ወቅት ዛሬ ምሽት 3:35 ገደማ ያልተለመደ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፅ መቀሌ ከተማ ውስጥ መሰማቱን ነዋሪዎች ለመሠረት ሚድያ ተናገረዋል።

'ዳግም አምሳል' በተባለ ስፍራ ፍንዳታው እንደተከሰተ ነዋሪዎች ተናግረው የድሮን ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል።

ሌላ ምንጫችን ግን ፍንዳታው የቦንብ/ፈንጂ እንደሆነ መስማቱን እና ጥቃቱ የተፈፀመው ፍስሀ ማጁስ ተብሎ በሚጠራው የክልሉ ሀላፊ ቤት አካባቢ መሆኑን ተናግረዋል።

በዚህ ፍንዳታ ዙርያ እስካሁን በትግራይ አመራሮችም ሆነ በፌደራል መንግስት የተባለ ነገር የለም።

©️ Meseret Media

ለተጨማሪ መረጃዎች ፔጁን ፎሎው ያድርጉ።

Address

Britain Embassy
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mr.X posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share