
07/06/2025
የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላትህን እወቅ !
ትላንት ተደብቀው በየጓዳው ሲመክሩ እና ጦርነት እየመሩ ህዝብን ለማጨረስ በሚችሉት አቅም ሁሉ ሲሰሩ የነበሩት እነዚህ ሰዎች ዛሬ ደግሞ በአደባባይ መጥተዋል:: ሀገርን ለማፍረስ ተደብቀን አንሰራም በገሃድ እንጂ በማለት ለዛሬ ቀጠሮ ይዘዋል:: እነዚህ የደም ነጋዴዎች አሁን የመጨረሻ እድላቸውን ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲቀሰቀስ ጥሪ ለማድረግ ወስነው በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ ገብተዋል:: ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጠሩ ሽብሮች ፣ ግጭቶች እና ጦርነቶች ሁሉ ሃላፊነት የሚወስዱት እነዚህ አካላት ናቸው:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን አውቆ ማድረግ በሚችለው መንገድ ሁሉ መንቀሳቀስ አለበት በውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያውያንም የሚጠበቅባችሁን ስራ ስሩ ! እነሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቆርጠው ተነስተዋል እኛም ኢትዮጵያን ለማትረፍ ቆርጠን መነሳት አለብን !
#ጦርነት ጠማቂዎች ሰላም ሰባኪዎች ሊሆኑ አይችሉም!!
#በሰላም ስም የሽብር ዘመቻንእንቃወማለን!!