
18/08/2023
ጃውሳው ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ቀይ መስመር አልፏል
የሰው በላው ጃውሳ ታጣቂ ቡድን በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል ድንበር ውስጥ በመግባት ከሰሜን ሸዋ አርብ ገበያ (Gabaa Jimaataa) ከተማ ተሳፋሪዎችን አሳፍሮ ወደ መንዲዳ ከተማ ይጓዝ የነበረና የሰሌዳ ቁጥሩ ኦሮ- 58419 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪን ከነተሳፋሪዎቹ አግቶ ወዳልታወቀ ስፍራ ወስዷል።
የአብቹና ኛአ ወረዳና የመንዲዳ ከተማ ነዋሪዎች የሆኑት እነዚህ ንጹሀን ዜጎች በአሁኑ ሰዓት በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ አይታወቅም። ጃውሳው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተሳፋሪዎቹንና ተሽከርካሪውን በአስቸኳይ እንዲለቅ እናሳስባለን!
#ጃውሳ