Surafel moges

Surafel moges Ethiopia ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ ።

ስልካቹሁ ኦርጅናል መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ   ብለው በኮሜንተ ቦታው ላይ ይጻፉ የተለያየ ከለር ካመጠለዎ ስልከዎ ኦርጅናል ነው። ይሞክሩት !
05/05/2022

ስልካቹሁ ኦርጅናል መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ ብለው በኮሜንተ ቦታው ላይ ይጻፉ የተለያየ ከለር ካመጠለዎ ስልከዎ ኦርጅናል ነው። ይሞክሩት !

ላይክ አድርጋቹሁ በኮሜንት ቦታ ላይ Surafel moges ብላቹሁ ፃፋ ትስቃለችማሳሰቢያ ፦ የምትስቀው ፔጁ ላይ ስትፅፋ ብቻ ነው።
03/05/2022

ላይክ አድርጋቹሁ በኮሜንት ቦታ ላይ Surafel moges ብላቹሁ ፃፋ ትስቃለች

ማሳሰቢያ ፦ የምትስቀው ፔጁ ላይ ስትፅፋ ብቻ ነው።

የስልካቹህን የመጨረሻ ቁጥር ፃፋና የሚሆነውን ተመልከቱማሳሰብያ፦ ፔጁን ካልተቀላቀላቹሁ አይሰራላቹሁም።
01/05/2022

የስልካቹህን የመጨረሻ ቁጥር ፃፋና የሚሆነውን ተመልከቱ

ማሳሰብያ፦ ፔጁን ካልተቀላቀላቹሁ አይሰራላቹሁም።

አሳዛኝ ሰበር ዜና 4ተኛው ቤተክርስትያን በስልጤ ዞን የሚገኘው ታሪካዊው ጀጀቢቶ ለምለም ጻድቁ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስትያን መቃጠሉን ሀገረ ስብከቱ ለኢኦተቤ ቲቪ አስታውቋል።
29/04/2022

አሳዛኝ ሰበር ዜና

4ተኛው ቤተክርስትያን በስልጤ ዞን የሚገኘው ታሪካዊው ጀጀቢቶ ለምለም ጻድቁ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስትያን መቃጠሉን ሀገረ ስብከቱ ለኢኦተቤ ቲቪ አስታውቋል።

እነሆ ቅድስት ሆይ በምድር ላይ እየሆነ ስላለው መጥፎ ድርጊት ለልጅሽ አሳስቢልን  😭😭😭
29/04/2022

እነሆ ቅድስት ሆይ በምድር ላይ እየሆነ ስላለው መጥፎ ድርጊት ለልጅሽ አሳስቢልን 😭😭😭

የሀሰተኛ መረጃ የሚሰራጩ የሚዲያ ተቋማት፣የዩቲዩብ ቻናሎች እና ሌሎችንም በ91 92 የስልክ መስመር ይጠቀሙ+++++++++++++++++++ማንኛውም ሰው ህዝብን ከህዝብ የሚጋጩ ፣ሃሰተኛ መረጃ ...
28/04/2022

የሀሰተኛ መረጃ የሚሰራጩ የሚዲያ ተቋማት፣የዩቲዩብ ቻናሎች እና ሌሎችንም በ91 92 የስልክ መስመር ይጠቀሙ
+++++++++++++++++++

ማንኛውም ሰው ህዝብን ከህዝብ የሚጋጩ ፣ሃሰተኛ መረጃ የሚሰራጩ በተላይም የሚዲያ ተቋማት የዩቱዩብ ቻናሎች እና ሌሎችም ሲመለከት በ91 92 በነፃ የስልክ መስመር በመጠቀም ለመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጥቆማ መስጠት እንደሚቻል ኤፍቢሲ ዘግቧል።

የምስራቅ አማራ ፋኖ በራያ ቆቦ አዲስ ቅኝ አሳመነው ብርጌድ በግንባር ምሽግ ውስጥ ለሚገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ አባላቶቹ የታላቁ ራማዳን የአፍጥር ፕሮግራም አካሂዷል !! #አንድነን!
27/04/2022

የምስራቅ አማራ ፋኖ በራያ ቆቦ አዲስ ቅኝ አሳመነው ብርጌድ በግንባር ምሽግ ውስጥ ለሚገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ አባላቶቹ የታላቁ ራማዳን የአፍጥር ፕሮግራም አካሂዷል !!

#አንድነን!

ጃወር በመካ 🚶👉በአንድ ቃል ግለፁት
26/04/2022

ጃወር በመካ 🚶

👉በአንድ ቃል ግለፁት

24/04/2022
 #ተነስቷል የክርስቶስ ልጆች እንኳን ደስ ያላችሁ የበረከት በአል ይሁንልን ይሁንላችሁ 🙏
24/04/2022

#ተነስቷል

የክርስቶስ ልጆች እንኳን ደስ ያላችሁ

የበረከት በአል ይሁንልን ይሁንላችሁ 🙏

የትንሳኤ ሎተሪ ወጣ ~ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላቹሁ!!!የትንሳኤ ሎተሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 15 /ቀን 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በህዝብ ፊት...
23/04/2022

የትንሳኤ ሎተሪ ወጣ ~ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላቹሁ!!!

የትንሳኤ ሎተሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 15 /ቀን 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በህዝብ ፊት ወጥቷል። በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሁነዋል።

1ኛ . 5,000,000 ብር የሚስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0337949

2ኛ. 2,500,000 ብር የሚስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 1202412

3ኛ.1,250,000 ብር የሚስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0674207

4ኛ.600,000 ብር የሚስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0765249

5ኛ. 300,000 ብር የሚስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0554605

6ኛ. 150,000 ብር የሚስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1127709

7ኛ. 100,000 ብር የሚስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1750931

8ኛ. 18 እጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚስነኘው ዕጣ ቁጥር24699

9ኛ.18 ሰዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 74363

10ኛ 180 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 1684

11ኛ. 180 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 0538

12ኛ. 180 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 3850

13ኛ. 1,800 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 534

14ኛ. 1,800 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 687

15ኛ. 18,000 ዕጣወች እያንድ ብር 45 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 50 (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 1 ቁጥር በመሆን ወጥቷል

አስተዳደሩ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላቹህ እያለ https://t.me/National_Lottery በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለኸዳጆቻቹህ በማጋራት ማውጫው እንዲደረስ አድርጉ ። እናመሰግናለን !
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

መልካም በዓል !

አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል 😭😭😭*በደለኛ ሳትሆን እንደበደለኛ ተቆጠርክ* መምህር እና ጌታ ስትሆን እንደ ሀጤተኝች ተሰቀልክ* የሚታየውን እና የማይታየውን የፈጠርክ መምህር እና ጌታ  በኛ በሀ...
22/04/2022

አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል 😭😭😭

*በደለኛ ሳትሆን እንደበደለኛ ተቆጠርክ

* መምህር እና ጌታ ስትሆን እንደ ሀጤተኝች ተሰቀልክ

* የሚታየውን እና የማይታየውን የፈጠርክ መምህር እና ጌታ በኛ በሀጢተኞች እጅ ተገረፍክ 😭

አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል ይሔ ሁሉ ለኔ ነው 🙏🙏🙏

_ልጆች

እስከ 9:00 (ዘጠኝ )ሰዓት ለምን እንደምንፆም ያውቃሉ?አርብ እሮብንስ ለምን እንደምንፆም ያውቃሉ?1ኛ እሮብ ቀን አይሁዶች ተሰባስበው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት እንደሚይዙት እስከ 9:0...
21/04/2022

እስከ 9:00 (ዘጠኝ )ሰዓት ለምን እንደምንፆም ያውቃሉ?
አርብ እሮብንስ ለምን እንደምንፆም ያውቃሉ?

1ኛ እሮብ ቀን አይሁዶች ተሰባስበው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት እንደሚይዙት እስከ 9:00(ዘጠኝ)ሰዓት ተመካክረው በዘጠነኛው ሰአት ምክራቸውን ጨርሰው የተፈራረሙበት ሰዐት ነው።

2ኛው ደግሞ አርብ ቀን ነው አርብ ቀን ሲገርፋት ሲንገላቱት ከዋሉ በኋላ 9:00(ዘጠኝ) ሰዓት ሲሆን በመስቀል ላይ ሰቅለው ገደሉት።

እስከ ዘጠኝ ሰዓት የምንፆምበት ሚስጥር ይህ ነው።

3ኛ እሮብ ቀን የምንፆመው አይሁዶች ጌታን ለመያዝና ለመግደል የተስማሙበት ቀን ስለሆነ ።
የአይሁዶች ምክር አይስማማንም በማለት እሮብን እንፆማለን።

4ኛ አርብ ቀን ነው አርብ ቀን አማላካችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ለማዳን ቢመጣ የሰው ልጅ በመልካምነት ፈንታ ክፋትን መርጦ ጌታውን ገረፈ አንገላታ ሰቀለ ገደለ። እናም ይህ በመሆኑ እኛ ክርስትያኖች የጌታ መገረፍ መንገላታት መሰቀል አይስማማንም በማለት አርብ ቀንን እንፆማለን።

እግዚአብሔር አምላክ የመንግስቱ ዎራሾች ያድርገን ያድርጋቹህ 🙏🙏??

#ሼር በማድረግ ለማያውቁ ያሳውቁ

ጸሎተ ሀሙስ 🙏🙏🙏
21/04/2022

ጸሎተ ሀሙስ

🙏🙏🙏

ጸሎተ ሐሙስ
21/04/2022

ጸሎተ ሐሙስ

   ❤✌
20/04/2022



❤✌

😂😂😂😂😂
20/04/2022

😂😂😂😂😂

Address

Addis Ababa
09215654

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Surafel moges posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share