Sewasew Podcasts Network

Sewasew Podcasts Network Welcome to Sewasew Podcast, where we believe in the power of knowledge and its ability to transform

ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን፣ ኮትዲቯር ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ነጻነቷን ያወጀችበትን ቀን በማክበር ላይ ትገኛለች። በዚህ ዙርያ የስራነውን ቪድዮ ሊንክ ኮመንት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያገኙታል።
07/08/2025

ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን፣ ኮትዲቯር ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ነጻነቷን ያወጀችበትን ቀን በማክበር ላይ ትገኛለች። በዚህ ዙርያ የስራነውን ቪድዮ ሊንክ ኮመንት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያገኙታል።

ልክ በዛሬው ቀን እ.ኤ.አ. በነሀሴ 6፣ 1945 በጃፓን ላይ ሁለቱ የኒክሌር ቦምቦች ተጥለዋል፡፡ የሂሮሺማ እና የናጋሳኪ ጥቃት በመባል በሚታወቀው በዚህ ክስተት በሂሮሺማ 140,000 ሰዎችን...
06/08/2025

ልክ በዛሬው ቀን እ.ኤ.አ. በነሀሴ 6፣ 1945 በጃፓን ላይ ሁለቱ የኒክሌር ቦምቦች ተጥለዋል፡፡

የሂሮሺማ እና የናጋሳኪ ጥቃት በመባል በሚታወቀው በዚህ ክስተት በሂሮሺማ 140,000 ሰዎችን እና በናጋሳኪ 73,000 ሰዎችን ሞተዋል ። ከተገደሉት መካከል 38,000 ያህሉ ህጻናት ነበሩ።
እ.ኤ.አ. ነሐሴ 6 ቀን 1945 በሂሮሺማ ላይ የፈነዳው የዩራኒየም ቦምብ 15,000 ቶን የሚያክል የፈንጂ ክብደት ነበረው። በአካባቢው ከነበሩት ህንፃዎች 70 በመቶውን ያወደመ ሲሆን፣ የአከባቢው የሙቀት መጠኑም 4,000°C ደርሶ ከፍተኛ ዝናብም ጥሎ ነበር።
በሂሮሺማ እና ናጋሳኪ አብዛኞቹ ተጎጂዎች ስቃያቸውን ለማቃለል ምንም ዓይነት እንክብካቤ ሳይደረግላቸው ህይወታቸው አልፏል። ይህንን ታሪክ የማይዘነጋውን እለት በታሪክ አምዳችን ሰንደን ያቀረብንበትን ቪድዮ ኮመንት ላይ ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ተጋበዙልን

በእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ እና በመሬት መንቀጥቀጥ ድምጥማጣቸው የጠፋው ሁለቱ ጥንታዊ የሮማውያን ከተሞች ፖምፔ እና ሄርኩላኒየምበዚህ ቪዲዮ ውስጥ ፡-🌋 የእሳተ ገሞራው ፍንዳታ አስከፊነት እና በከ...
04/08/2025

በእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ እና በመሬት መንቀጥቀጥ ድምጥማጣቸው የጠፋው ሁለቱ ጥንታዊ የሮማውያን ከተሞች ፖምፔ እና ሄርኩላኒየም

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ፡-

🌋 የእሳተ ገሞራው ፍንዳታ አስከፊነት እና በከተሞቹ ላይ ያደረሰው ውድመት
🚶‍♀️ ጎዳናዎች፣ ቤቶች፣ የንግድ ቦታዎች እና የመታጠቢያ ቤቶች ሳይቀየሩ እንዴት በቁፋሮ እንደተገኙ
🗿 በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታት ያስቆጠሩ አስደናቂ ቅርሶች እና ጥበብ ስራዎች
💔 የእነዚህ ከተሞች ነዋሪዎች አሳዛኝ ታሪክ ያገኛሉ።

ሊንኩን ኮመንት ላይ ያገኙታል።

📺🎉 የሙዚቃንና የፖፕ ባህልን የቀየረው MTV ዛሬ ልደቱን እያከበረ ነው! 🥳የMTV መመስረት የሙዚቃ ቪዲዮዎችን ከማሳየት አልፎ ዘመን አይሽሬ ኮከቦችን ማግኘት ያስቻለ ነው። ተሰጥኦን ከማበረ...
01/08/2025

📺🎉 የሙዚቃንና የፖፕ ባህልን የቀየረው MTV ዛሬ ልደቱን እያከበረ ነው! 🥳

የMTV መመስረት የሙዚቃ ቪዲዮዎችን ከማሳየት አልፎ ዘመን አይሽሬ ኮከቦችን ማግኘት ያስቻለ ነው። ተሰጥኦን ከማበረታታት አልፎ የአንድን ሙሉ ትውልድ የሙዚቃ ጣዕም ቀርጿል። የሙዚቃን፣ የፋሽንና የአመለካከት ዘይቤን በመቀየስም ታሪክ ሰርቷል።

ይህን ልዩ ቀን ለማክበር፣ የMTVን አስገራሚ ታሪክ የሚተርክ ቪዲዮ በሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ ተዘጋጅቷል። ሊንኩን ኮመንት መስጫ ሳጥን ላይ ያገኙታል።

የማንችስተር ወጣት ኮከቦች  የተቀጠፉበት። በእግርኳስ ታሪክ ከታዩ ከተሰሙ እጂግ ከባድና ብዙዎችን በሀዘን ካስለቀሱ አጋጣሚዎች አንደኛው ነው። የ 1958 የአውሮፕላን አደጋ በውስጡ ብዙ ያልተ...
31/07/2025

የማንችስተር ወጣት ኮከቦች የተቀጠፉበት። በእግርኳስ ታሪክ ከታዩ ከተሰሙ እጂግ ከባድና ብዙዎችን በሀዘን ካስለቀሱ አጋጣሚዎች አንደኛው ነው። የ 1958 የአውሮፕላን አደጋ በውስጡ ብዙ ያልተሰሙ የታሪክ ገፆችንም የያዘም ጭምር ነው። የቪድዮውን ሊንክ ኮመንት ላይ ያገኙታል።

ይህ በእንግሊዝ እግርኳስ ታሪክ ምናልባት ሪከርድ ይሰብራል የተባለ የዝውውር፣ የገንዘብና ፣ የድንቅ ጥበበኛ ወጣት የልፋት ውጤት ነው። በዚህ ቪድዮ የኒውካስትሉን ኮከብ አሌክስአንደር አይዛክን...
30/07/2025

ይህ በእንግሊዝ እግርኳስ ታሪክ ምናልባት ሪከርድ ይሰብራል የተባለ የዝውውር፣ የገንዘብና ፣ የድንቅ ጥበበኛ ወጣት የልፋት ውጤት ነው። በዚህ ቪድዮ የኒውካስትሉን ኮከብ አሌክስአንደር አይዛክን ያልተሰሙ የህይወት ክፍሎችና ሰሞነኛ የዝውውር መረጃዎች ይዘን መጥተናል። ሊንኩን ኮመንት ላይ ያገኙታል።

GPS የዕለት ተዕለት ህይወታችን ወሳኝ አካል ሆኗል፣ በተለይም መንገድ ከጠፋን፣ አዲስ ቦታ ስንፈልግ አልፎ ተርፎም ሌሎች የተወሳሰቡ ስራዎችን ስንሰራ ህይወታችንን ምን ያህል ቀላል እንዳደረገ...
29/07/2025

GPS የዕለት ተዕለት ህይወታችን ወሳኝ አካል ሆኗል፣ በተለይም መንገድ ከጠፋን፣ አዲስ ቦታ ስንፈልግ አልፎ ተርፎም ሌሎች የተወሳሰቡ ስራዎችን ስንሰራ ህይወታችንን ምን ያህል ቀላል እንዳደረገው የማያጠያይቅ ነው። 🗺️ ታዲያ ይህ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ከጀርባው ምን ሚስጥር ይዟል?

በዚህ አዲስ ቪዲዮ GPS በትክክል ምንድነው? እንዴትስ ነው አቅጣጫ የሚያሳየን? 🧭 እንዲሁም ሰዎች ከዚህ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነትስ ምን ይመስላል? የሚሉትን ጥያቄዎች ዳሰናል! ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ ነው! ✨ ሊንኩን ኮመንት ላይ ያገኙታል።

ተአምር የሚመስሉ ለሰሚ ግራ የሆኑ ሁነቶች የተስተናገዱበት ታሪክ ነው። አስጨናቂው የሰውን ልጅ በድን ስጋ እስከ መመገብ  በህይወት ለመቆየት የተደረጉ ውሳኔዎችን ያስመለከተውን በበረዶአማ ተራ...
25/07/2025

ተአምር የሚመስሉ ለሰሚ ግራ የሆኑ ሁነቶች የተስተናገዱበት ታሪክ ነው። አስጨናቂው የሰውን ልጅ በድን ስጋ እስከ መመገብ በህይወት ለመቆየት የተደረጉ ውሳኔዎችን ያስመለከተውን በበረዶአማ ተራራ ላይ የተከሰተውን የአውሮፕላን አደጋ እንመለከታለን። ሊንኩን ኮመንት ላይ ያገኙታል።

"ሳይንስ" ሲባል ምን ያስባሉ? "ቴክኖሎጂስ" ምን ማለት ነው? ልዩነታቸውን ያውቃሉ? 🤔ብዙ ጊዜ በአንድ ላይ የምንጠራቸው ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የሚሉት ሁለት ቃላት ፣ የየራሳቸው የሆነ የተለ...
24/07/2025

"ሳይንስ" ሲባል ምን ያስባሉ? "ቴክኖሎጂስ" ምን ማለት ነው? ልዩነታቸውን ያውቃሉ? 🤔

ብዙ ጊዜ በአንድ ላይ የምንጠራቸው ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የሚሉት ሁለት ቃላት ፣ የየራሳቸው የሆነ የተለየ ዓላማ አላቸው። ሳይንስ የተፈጥሮን ሚስጥር በመፈተሽ 'ለምን' የሚለውን ጥያቄ ሲመልስ፣ ቴክኖሎጂ ደግሞ ያንን እውቀት ተጠቅሞ 'እንዴት' በተግባር መዋል እንዳለበት ያሳየናል።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዴት እንደሚሰሩ፣ በህይወታችን ላይ እንዴት ተጽእኖ እንደሚያደርጉ እና ለምን እነሱን ማወቅ ወሳኝ እንደሆነ ቀላል በሆነ መንገድ ተብራርቷል። ሊንኩን ኮመንት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያገኙታል።

👏👏👏
22/07/2025

👏👏👏

የማህሌት ወንድሙ ‘ እድለኛ' አልበም
ሃምሌ 18 በሰዋስው YouTube እና መተግበሪያ ላይ ያገኙታል!

አዲስ እና ወጣት ምናልባትም የመጪው ግዜ የእግር ኳስ ጥበበኛ እና ኮከብ ተብሎ የሚጠበቅ ነው ላሚል ያማል።ከሰሞኑ ግን አንድ መነጋገሪያ ፣ አወዛጋቢ ክስ ድረስ የደረሰ ከሜዳ ውጪ ያለ ጉዳይ ...
18/07/2025

አዲስ እና ወጣት ምናልባትም የመጪው ግዜ የእግር ኳስ ጥበበኛ እና ኮከብ ተብሎ የሚጠበቅ ነው ላሚል ያማል።ከሰሞኑ ግን አንድ መነጋገሪያ ፣ አወዛጋቢ ክስ ድረስ የደረሰ ከሜዳ ውጪ ያለ ጉዳይ ገጥሞታል።
የ18ተኛ አመቱ የልደት ድግስ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ የተለያዩ ዝነኞችን ዩቲዩበሮችን ጓደኞቹንና ሙዚቀኞች የታደሙበት በአሉ ሚስጥራዊ ብዙ ያልተለመዱ ሁነቶች የተስተናገዱበት ድንክ ሰዎች ለአዝናኝነት የተቀጠሩበት በቅንጡ ቪላ የተደገሰውን እስከ ክስ ያደረሰ አስገራሚ ሁነቶችን ያስተናገደውን ይሄን ቪድዮ ኮመንት ላይ ባለው ሊንክ ያገኙታል።

በእግር ኳሱ አለም ታይተው ደምቀው ከጠፉት ተርታ የሚሰለፍ ነው። አንድወቅት  ለሀገሩ ለተጫወተባቸው ቡድኖች ቁልፍ ሚናን የተጫወተ ዋንጫ እንዲያገኙ ያለውን ሁሉ የሰጠ ፈረንሳዊው ኮከብ ነው። ...
17/07/2025

በእግር ኳሱ አለም ታይተው ደምቀው ከጠፉት ተርታ የሚሰለፍ ነው። አንድወቅት ለሀገሩ ለተጫወተባቸው ቡድኖች ቁልፍ ሚናን የተጫወተ ዋንጫ እንዲያገኙ ያለውን ሁሉ የሰጠ ፈረንሳዊው ኮከብ ነው።
ፖል ፖግባ ተደራራቢ ጉዳቶችን ባስተናገደበትና የአቅም ማበረታቻ መድሀኒት በመጠቀም ክስ እገዳ ተጥሎበት በነበሩት ግዜያት ብዙ እንዳሳለፈ ዝና ገንዘብ ሲያጣ ሰዎች እንደከዱት ዳግም ወደ እግርኳስ በነፃ ዝውውር ሞናኮን ሲቀላቀል በእንባ ታጅቦ ገልጿል። የቪድዮውን ሊንክ ኮመንት ሳጥን ላይ ያገኙታል።

Address

Shekhina Building, 3rd Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sewasew Podcasts Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sewasew Podcasts Network:

Share

Category