Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ

Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ

ወራቤ የታታሪዎችና የባለራዕዮች ከተማ!
30/06/2025

ወራቤ የታታሪዎችና የባለራዕዮች ከተማ!

28/06/2025

የአርዱ ሲድቅ (የእውነት ምድር) የአልባሳት ሽያጭ የቀጥታ ስርጭት

ጥቂት አመታት እንደ መቶ! ከሁለት አስርት አመታት ያልበለጠ እድሜ ያላት ውብና ፅዱ ከተማ ናት። አየሯ መንፈስን ያረጋጋክ። የሆነ በረካ ነገርማ አለ… እንግዳ ተቀባይ፣ስራ ወዳድ፣ታታሪና ተምሳ...
28/06/2025

ጥቂት አመታት እንደ መቶ!

ከሁለት አስርት አመታት ያልበለጠ እድሜ ያላት ውብና ፅዱ ከተማ ናት። አየሯ መንፈስን ያረጋጋክ። የሆነ በረካ ነገርማ አለ…

እንግዳ ተቀባይ፣ስራ ወዳድ፣ታታሪና ተምሳሌት ህዝብ መገኛ ናት። የትላንቷ ግን የብዙ አመታት ከተማ የምትመስለዋ የስልጤ ዞን ዋና ከተማና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የማህበራዊ አገልግሎት ተቋማት ክላስተር መቀመጫ።
ወራቤ እኛም ከትመናል። "አርሂቡ የምጠብኝ" ስትለን "በፎሌ" ብለናት ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከ2:00 እስከ 6:00 በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች በ7/24 ላይቭ ይከሰታል።

በአርቲስት ስማኤል ሃሰን {ኢሳም ሃበሻ} እና በጋዜጠኛ መሃመድ ስራጅ በጉድ ጉድ ላይ ናቸው።

አርዱ ሲድቅ ከሃበሾች በሃበሾች ለሃበሾችና ለአለም!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ

ዌብሳይት
https://7-24.com.et/about-us/

ዮቲዮብ
https://youtu.be/ljOdXd89FFA?si=aWLFzkD-xsx-nRrm

ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZMS2LSEkQ/
ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/share/v/1Dc4rrMpuB/

ስልክ:0972472402/04 ይደውሉ።
አድራሻ: ቦሌ ደንበል አንደኛ ፎቅ

7/24 ሚዲያበ7/24 ላይቭዘወትር ሃሙስና ቅዳሜ ምሽት ከ2:00 እስከ 6:00 በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች በአርቲስት ስማኤል ሃሰን {ኢሳም ሃበሻ} እና በጋዜጠኛ መሃመድ ስራጅ የሚቀርብ ጉደኛ...
19/06/2025

7/24 ሚዲያ

በ7/24 ላይቭ

ዘወትር ሃሙስና ቅዳሜ ምሽት ከ2:00 እስከ 6:00 በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች

በአርቲስት ስማኤል ሃሰን {ኢሳም ሃበሻ} እና በጋዜጠኛ መሃመድ ስራጅ የሚቀርብ ጉደኛ የቀልብና የማንነት ፕሮግራም።

የምናወራው እኛ ብቻ ሳንሆን እናንተም ናችሁና እንዳትቀሩ ተጋብዘችኋል።

አርዱ ሲድቅ ከሃበሾች በሃበሾች ለሃበሾችና ለአለም!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ

ዌብሳይት
https://7-24.com.et/about-us/

ዮቲዮብ
https://youtu.be/ljOdXd89FFA?si=aWLFzkD-xsx-nRrm

ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZMS2LSEkQ/

ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/share/v/1Dc4rrMpuB/

ስልክ:0972472402/04 ይደውሉ።
አድራሻ: ቦሌ ደንበል አንደኛ ፎቅ

19/06/2025
ባለውለተኛው የጥበብ ሰው! ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ የፊልም ኢንደስትሪ ውስጥ ኢንደስትሪውን ከፍ ለማድረግ ከሚጥሩና ከሚነሱ ጥቂት የፊልም ፀሃፊና ዳይሬክተር መካከል አንዱ ነው...
16/06/2025

ባለውለተኛው የጥበብ ሰው!

ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ የፊልም ኢንደስትሪ ውስጥ ኢንደስትሪውን ከፍ ለማድረግ ከሚጥሩና ከሚነሱ ጥቂት የፊልም ፀሃፊና ዳይሬክተር መካከል አንዱ ነው። በቁጥር ቀላል የማይባሉ የኢትዮጵያ ፊልሞችን ፅፏል፣ዳይሬክት አድርጓል፣ፕሮዲውስም ጭምር፣ ደራሲና ዳይሬክተር ብስራት መሃመድ የኢንደስትሪው ድንቅ ባለውለታ ነው።

በ7/24 ሚዲያ ፕሮዲውስ ተደርጎ ለሚሰራው የ"አርዱ ሲድቅ" የፊልም ፕሮጀክት በርካታ የውጭና የአገር ውስጥ ባለሙያዎችን በማሳተፍ የሚሰራ አገር በቀል ሜጋ ፕሮጀክት እንደመሆኑ መጠን ዘርፉ ላይ ካሉ ከተለያዮ የሙያው ባለቤቶች ጋር በጋራ ለመስራት በመነጋገር ላይ ነበር ደራሲና ዳይሬክተር ብስራት መሃመድ ይህን የ"አርድ ሲድቅ" የሽያጭ አልባሳት ለብሶ ካሜራችን ቀብ ያረገው። መጪው ግዜ ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን ጥበበኞች ገፅታዋን እና ቱሪዚሟን ለአለም የምታስተዋውቅበት ነው።

አርዱ ሲድቅ ከሃበሾች በሃበሾች ለሃበሾችና ለአለም!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ

ዌብሳይት
https://7-24.com.et/about-us/

ዮቲዮብ
https://youtu.be/ljOdXd89FFA?si=aWLFzkD-xsx-nRrm

ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZMS2LSEkQ/
ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/share/v/1Dc4rrMpuB/

ስልክ:0972472402/04 ይደውሉ።
አድራሻ: ቦሌ ደንበል አንደኛ ፎቅ

ጥበብ ለደሴዎች መልኳ ብዙ ነው። እግር ሲጠበብ ሙሉጌታን ይመስላል ይላሉ አድናቂዎቹ። ኳስን በቄንጥ፣ኳስን በጥበብ፣ኳስን በድል፣ኳስን በጀግንነት ያንከንባልላታል። ያንቀረቅባታል። ዘናጩ የደሴው...
12/06/2025

ጥበብ ለደሴዎች መልኳ ብዙ ነው።

እግር ሲጠበብ ሙሉጌታን ይመስላል ይላሉ አድናቂዎቹ። ኳስን በቄንጥ፣ኳስን በጥበብ፣ኳስን በድል፣ኳስን በጀግንነት ያንከንባልላታል። ያንቀረቅባታል። ዘናጩ የደሴው ሙልጌታ ከበደ።

ደሴ ከሰጠችን ምርጥ የዘመን የእግር ኳስ ጥበበኛ መካከል በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ከፊት ከሚጠሩት ጥቂት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ኮከቡ የእግር ኳስ ተጫች ሙሉጌታ ከበደ ባጋጠመው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ ማለፉ ትላንት ሰማን።

ሙሉጌታ ከበደ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በሚጫወትበት ክለብ ወስጥ ለበርካታ ዓመታት በነበረው ቆይታ ኮከብ ተጫዋችና አምበል ሆኖ መጫወት የቻለ ታዋቂ የእግር ኳስ ጥበበኛ ነበር።

በ1970 እና 80ዎቹ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በኮከብነት የሚታወቀው አንጋፋው ሙሉጌታ ከበደ በኢትዮጵያ እግር ኳስ እስካሁን ከታዩት ተደናቂ ተጫዋቾች አንዱ ነበር።

እኛም 7/24 የቀብር ሥነ ሥርዓቱን ለማስፈፀም ኮልፌ በሚገኘው የሙስሊም መካነ መቃብር ተገኝተን አስፈፅመናል።

7/24 ሚዲያ ቤት ይህን የኳስ ጥበብ ጀግና፣የምንግዜም ምርጥና የአይረሴ ታሪክ ባለቤት ሙሉጌታ ከበደ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ፣ አላህ መልካም ስራውን እንዲቀበለው ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጅና አድናቂዎቹ ሰብር እንዲሰጣቸው ይመኛል።

ኢናሊላኢትዮጵያየኢለይሂ ራጁኡን !
እኛም የአሏህ ነን! ወደአሏህም ተመላሾች ነን!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ

ዌብሳይት
https://7-24.com.et/about-us/

ዮቲዮብ
https://youtu.be/ljOdXd89FFA?si=aWLFzkD-xsx-nRrm

ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZMS2LSEkQ/
ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/share/v/1Dc4rrMpuB/

ስልክ:0972472402/04 ይደውሉ።
አድራሻ: ቦሌ ደንበል አንደኛ ፎቅ

የአያቶቼ ድል! 7/24 ላይቭአርዱ ሲድቅ! ይህች ድንቅና ውብ የሐበሻ ምድር በታላቁ ነብይ ነብዮ ሙሃመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ሂዱ ወደ እውነት ምድር ብለው የመሰከሩላት ንጉስ ነጃሺም የእውነት ምድር...
10/06/2025

የአያቶቼ ድል!

7/24 ላይቭ
አርዱ ሲድቅ!

ይህች ድንቅና ውብ የሐበሻ ምድር በታላቁ ነብይ ነብዮ ሙሃመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ሂዱ ወደ እውነት ምድር ብለው የመሰከሩላት ንጉስ ነጃሺም የእውነት ምድር መሆኗን በተግባር ያረጋገጠላት አገረ ኢትዮጵያ!

ጥንተ አያቶቼ እነኛ ጀግንነትን፣እንግዳ ተቀባይነትን፣ ፍትሃዊነትንና ማንነትን ትተውልን ያለፉ ነገስታቶች አሻራቸው በዘመን ጥላሸት እንዳይፋቅ፣እኛ ከባድ የቤት ስራ ይዘናል።

እኛ «የአርዲ ሲድቆች» ትውልድ ነን።
እነኚህ የጋራ ጀግኖቻችን የድንቅ ስብእና መገለጫ የሆነው ንጉስ ነጃሺን በፅሁፍ፣ በምስልና በአብሮነት በመዘከርና ለአለም የማስተዋወቅ አደራው ላንተ! ለኔ! ላንቺ! ለሁላችንም ታላቅ የቤት ስራ ነውና ኑ የጋራ ታሪክ በጋራ እንስራ! "አርድ ሲድቅ"

ዘወትር ሃሙስና ቅዳሜ ምሽት ከ2:00 እስከ 6:00 በ7/24 ላይቭ በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች በአማራጭ የቀረበ።

አርዱ ሲድቅ ከሃበሾች በሃበሾች ለሃበሾችና ለአለም!

7/24 ላይቭ
አርዱ ሲድቅ!

7/24 ሚዲያበ7/24 ላይቭዘወትር ሃሙስና ቅዳሜ ምሽት ከ2:00 እስከ 6:00 በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች በአርቲስት ስማኤል ሃሰን {ኢሳም ሃበሻ} እና በጋዜጠኛ መሃመድ ስራጅ የሚቀረረብ።አር...
09/06/2025

7/24 ሚዲያ
በ7/24 ላይቭ

ዘወትር ሃሙስና ቅዳሜ ምሽት ከ2:00 እስከ 6:00 በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች

በአርቲስት ስማኤል ሃሰን {ኢሳም ሃበሻ} እና በጋዜጠኛ መሃመድ ስራጅ የሚቀረረብ።

አርዱ ሲድቅ ከሃበሾች በሃበሾች ለሃበሾችና ለአለም!

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ

ዌብሳይት
https://7-24.com.et/about-us/

ዮቲዮብ
https://youtu.be/ljOdXd89FFA?si=aWLFzkD-xsx-nRrm

ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZMS2LSEkQ/
ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/share/v/1Dc4rrMpuB/

ስልክ:0972472402/04 ይደውሉ።
አድራሻ: ቦሌ ደንበል አንደኛ ፎቅ

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 11:00 - 15:00
Sunday 11:00 - 15:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share