ሂሣልስ

ሂሣልስ ሂሣልስ---ማህሌተ ጥበብ! Ethiopian Gospel Song writers and Music producers

Elias Admasu 🔥🔥🔥
21/05/2025

Elias Admasu 🔥🔥🔥

መንፈስ ቅዱስ የዘማሪ ኤልያስ አድማሱ አዲስ ነጠላ መዝሙር 2017Menefase kiduse by elias admasuu New Gospel song2025 Subscribe My YouTube Channel to Get The La...

01/01/2025

፩ አለኝ

🔥🔥🔥

05/04/2024

🔥🔥🔥🙌🙌🙌

 #ያስብልኛል🔥🔥🔥
09/11/2023

#ያስብልኛል
🔥🔥🔥

ያስብልኛል

የሰማይ አእዋፋት ሳያጭዱ ሳይዘሩ
በእግዚአብሔር መግቦት በህይወት ከኖሩ
የምድር አበቦችም አምረው ከለበሱ
ግድ ካለው አምላኬ ካሰበ ለእነርሱ
ጌታዬ ለኔ ያስብልኛል
ፍቅር ነው አባቴ >>>
ከምንም በላይ >>>
ወዶኛል እና >>>>
ያስብልኛል/4
ካልሰጠው እባብን ሲለምነው እንጀራ
አባት ካደረገለት ለልጁ ከራራ
የሰማዩ አባቴ የወደደኝ መርጦ
ለእኔ ያስብልኛል ከሁሉ አብልጦ

መንግስትና ፅድቁን ፊተኛ ሳደርግ
ስጦታውን ሳይሆን እራሱን ስፈልግ
እንደተናገረው ይጨመራል ሌላው
አምላኬ ታማኝ ነው አምነዋለሁ ቃሉን

https://youtu.be/cQuBAU5E1II?si=XQNP-69fVPz6OWZf
Ebba Daniel

ያስብልኛልየሰማይ አእዋፋት ሳያጭዱ ሳይዘሩ በእግዚአብሔር መግቦት በህይወት ከኖሩየምድር አበቦችም አምረው ከለበሱግድ ካለው አምላኬ ካሰበ ለእነርሱ           ጌታዬ ለኔ            ...
08/11/2023

ያስብልኛል

የሰማይ አእዋፋት ሳያጭዱ ሳይዘሩ
በእግዚአብሔር መግቦት በህይወት ከኖሩ
የምድር አበቦችም አምረው ከለበሱ
ግድ ካለው አምላኬ ካሰበ ለእነርሱ
ጌታዬ ለኔ ያስብልኛል
ፍቅር ነው አባቴ >>>
ከምንም በላይ >>>
ወዶኛል እና >>>>
ያስብልኛል/4
ካልሰጠው እባብን ሲለምነው እንጀራ
አባት ካደረገለት ለልጁ ከራራ
የሰማዩ አባቴ የወደደኝ መርጦ
ለእኔ ያስብልኛል ከሁሉ አብልጦ

መንግስትና ፅድቁን ፊተኛ ሳደርግ
ስጦታውን ሳይሆን እራሱን ስፈልግ
እንደተናገረው ይጨመራል ሌላው
አምላኬ ታማኝ ነው አምነዋለሁ ቃሉን

https://youtu.be/cQuBAU5E1II?si=XQNP-69fVPz6OWZf
Ebba Daniel

"ያስብልኛል" በ alpha music ዝማሬው እንደተለቀቀ ለማግኘት ይህንን መስፍንጠሪያ ተጭነው subscriber ያድርጉ...👉🏻 https://youtube.com/-?si=wTsWkK6Cba7BJD...
28/10/2023

"ያስብልኛል" በ alpha music ዝማሬው እንደተለቀቀ ለማግኘት ይህንን መስፍንጠሪያ ተጭነው subscriber ያድርጉ...👉🏻 https://youtube.com/-?si=wTsWkK6Cba7BJDcT

new project coming soon🔥🔥🔥
19/09/2023

new project coming soon🔥🔥🔥

09/05/2022

የሀገሬ ልጅ አልበም አሰራር ቅኝት...YeHagera Lij Album Making on Ebba Daniel YouTube channel to get the full video click this link👉🏻 https://youtu.be/WRYZadOqI3A

20/04/2022

"የሀገሬ ልጅ" ዘማሪ ኤባ ዳንኤል 2014

Address

Addis Ababa

Telephone

+251949764949

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሂሣልስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share