የስራ ሰው Yesra Sew

የስራ ሰው Yesra Sew Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የስራ ሰው Yesra Sew, Digital creator, Addis Ababa.

የግል ፣ የቤተሰብ ፣የማህበረሰብ ብሎም የሃገር ለውጥ የሚመጣው በስራ ብቻ ነው።
የስራ ሰው ይሁኑ ከሆኑም የእኛ አጋር ቤተሰብ አልያም ደንበኛ ናቸው።
ከእኛ ጋር ይስሩ ለስራዎ መፍትሄ ለእድገተዎ መሰላል ሆነን ቀርበናል

የስራ ሰው
የነጠረ ወርቅ ነው !!

06/11/2025

የጨረታ ማስታወቂያ ☑️

⭐አዋሽ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች ና ተሽከርካሪዎች ን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ተመሳሳይ እና ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት
ድረገፃችንን ገብተው ይመልከቱ

የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሙሉ መረጃ ያገኛሉ
👇👇👇👇
https://t.me/yesrasewproperty

ድረገፃችንን 👇👇👇
www.yesrasew.com

# tender

# ጨረታ
# carsale # carmarket #የስራሰው

06/11/2025

የጨረታ ማስታወቂያ ☑️

⭐አዋሽ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች ና ተሽከርካሪዎች ን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ተመሳሳይ እና ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት
ድረገፃችንን ገብተው ይመልከቱ

የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሙሉ መረጃ ያገኛሉ
👇👇👇👇

https://t.me/yesrasewproperty

ድረገፃችንን 👇👇👇

www.yesrasew.com

# tender

# ጨረታ
# carsale # carmarket #የስራሰው

02/11/2025
⭐ ትናንትና ዛሬ ⭐ በደንብ ለመነሳት በደንብ ውደቅመውደቅህ በደንብ ይሰማህ ይመምህ  እሱ ጥሩ አስተማሪ ጥሩ መካሪ እና ጥሩ አሻጋሪ ምክንያት ነው 🌍ለዚህ እኔ ጥሩ ምስክር ነኝ የትናንት እን...
02/11/2025

⭐ ትናንትና ዛሬ ⭐

በደንብ ለመነሳት በደንብ ውደቅ
መውደቅህ በደንብ ይሰማህ ይመምህ እሱ ጥሩ አስተማሪ ጥሩ መካሪ እና ጥሩ አሻጋሪ ምክንያት ነው 🌍

ለዚህ እኔ ጥሩ ምስክር ነኝ
የትናንት እንድሪስ የዛሬው የስራ ሰው 🌍

⭐ስለ ዛሬው ና ስለ ትናንቱ አልሃምዱሊላህ
ስለነገውም ኢንሻአላህ 🙏🙏

30/10/2025

በግለሰብ ደረጃ የተሰራ የግል ቤተመንግስት
በ CMC ሚኒስትሮች ሰፈር
የቦታ ስፋት 500 ካሬ
ቤቱ ያረፈው 330 ካሬ

25/10/2025
አላህዬ አልሃምዱሊላህ ከመነሻዬ እስካለሁበት ድረስ ብዙ ርቀት መጥቻለሁ ይህም የሆነው በአንተ ችሮታ ነው ኢንሻአላህ ገና ብዙ እደርሳለሁ
23/10/2025

አላህዬ አልሃምዱሊላህ
ከመነሻዬ እስካለሁበት ድረስ ብዙ ርቀት መጥቻለሁ

ይህም የሆነው በአንተ ችሮታ ነው

ኢንሻአላህ ገና ብዙ እደርሳለሁ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የስራ ሰው Yesra Sew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share