Yegna Alem

Yegna Alem ይህ ከኢምፐልስ አለም አቀፍ ራዲዮ ጋር በመተባበር የሚቀርብላችሁ የእኛ አለም ኢንተርኔት ራዲዮ ነው ።

09/03/2022

Coming soon

21/10/2021
ውድ አድማጮጫችን በዚ ሳምንት ከተለየን ሁለት ዓመታት ስላለፈው ጊታሪስት፣ ሙዚቃ አቀናባሪ፣ የዜማ ደራሲ ስለሆነ ኤልያስ መልካ የምናወጋችሁ ብዙ ነገር አለ። ነገ 8 am - 10am በኢትዮጲያ...
05/10/2021

ውድ አድማጮጫችን በዚ ሳምንት ከተለየን ሁለት ዓመታት ስላለፈው ጊታሪስት፣ ሙዚቃ አቀናባሪ፣ የዜማ ደራሲ ስለሆነ ኤልያስ መልካ የምናወጋችሁ ብዙ ነገር አለ። ነገ 8 am - 10am በኢትዮጲያ ሰአት አቆጣጠር ከጠዋቱ ሶስት ሰአት እስከ አምስት ሰአት ይጠብቁን የኤልያስን ድንቅ ስራዎች እየጋበዝን ስለ ኤልያስ መልካ እናወጋለን!!!

https://open.spotify.com/show/5IQN68OixmfOSdkWnnJdaM

https://www.google.com/podcasts?feed=aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy82NmUxNWJhYy9wb2RjYXN0L3Jzcw

https://radiopublic.com/impulsradio-africa-6pxAJL

https://pca.st/cgg2zju3

https://www.breaker.audio/impulsradio-africa

https://listen.radioking.com/radio/201785/stream/244400

https://podcasts.apple.com/us/podcast/impulsradio-africa/id1585679078?itsct=podcast_box_link&itscg=30200&ls=1

ከኢምፓልስ ሬዲዮ ጋር በመተባበር ያለፈው ሳምንት ሮብ፣ሃሙስ፣አርብ ፕሮግራማችን ከታች ባስቀመጥኩላችሁ ሊንክን በመጫን ማድመጥ ትችላላችሁ። የኛ አለም የፌስቡክ ፔጅንም፣ የኢምፐልስ ሬዲዮ አፕሊ...
26/09/2021

ከኢምፓልስ ሬዲዮ ጋር በመተባበር ያለፈው ሳምንት ሮብ፣ሃሙስ፣አርብ ፕሮግራማችን ከታች ባስቀመጥኩላችሁ ሊንክን በመጫን ማድመጥ ትችላላችሁ። የኛ አለም የፌስቡክ ፔጅንም፣ የኢምፐልስ ሬዲዮ አፕሊኬሽንን ማውረድ እንዳትረሱ። መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ። ስለ ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና፣ ስለ የህይወት ዘመን አርቲስት አስናቀች ወርቁ፣ ስለ ዘሪቱ ከበደ፣ ስለ ሌፍተናል ጄነራል ጃገማ ኬል፣ ስለ አርበኛ በላይ ዘለቀ እና ብዙ መንፈስ የሚያድሱ ሙዚቃዎች የተካተቱበትን ፕሮግራም ገብተው ያድምጡ።

https://podcasts.apple.com/us/podcast/impulsradio-africa/id1585679078?itsct=podcast_box_link&itscg=30200&ls=1

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icreo.impulsradioafrica

https://www.facebook.com/Yegna-Alem-104262462010493/

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yegna Alem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yegna Alem:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share